unapologetically...) (@behailu_mefkere) 's Twitter Profile
unapologetically...)

@behailu_mefkere

ID: 1491391226435801091

calendar_today09-02-2022 12:39:27

555 Tweet

222 Followers

141 Following

በኃይሉ | Behailu (@behailuuuu) 's Twitter Profile Photo

1.Agueroooooooooooooooo staggering Just staggering 2. The kind of Football they play, they're just exceptional with KDB,AGUERO,DAVID SILVA and Yaya Those are the most important thing which made me fall in love with this club 💙

በኃይሉ | Behailu (@behailuuuu) 's Twitter Profile Photo

መልካም ልደት አንተ ብርቱ ሰው እስክንድር ነጋ (እስኬው) እንኳን ተወለድክልን።ባለህበት ቦታ ሁሉ ሰላምህ ይብዛ። እስክንድር ነጋ---Eskinder Nega

በኃይሉ | Behailu (@behailuuuu) 's Twitter Profile Photo

ቀን በቀን አማራ ጠል በሆኑ በኦሮሞ ሀይሎች እየተጨፈጨፈ፣ ሀብትና ንብረቱ እየወደመ ተፈናቃይ ሲሆን የዘር ማጥፋት እየተፈፀመበት እየተመለከትን እንደ ግለሰብም ሆኖ እንደ ተጠቂ ህዝብ ምንም ማድረግ አለመቻል እጅጉን ልብ ይሰብራል።💔 #AmharaGenocide

በኃይሉ | Behailu (@behailuuuu) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ ባለጊዜ ሆነህ የአማራ ህዝብ ላይ የፈፀምከውን ወንጀል መሸፋፈን ችለህ ይሆናል። እመነኝ ነገ ግን ዛሬ አይሆንም አማራ ላነባት እያንዳንዷ እንባ መክፈለህ አይቀርም። #AmharaGenocide

በኃይሉ | Behailu (@behailuuuu) 's Twitter Profile Photo

ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ፋኖ ✊

በኃይሉ | Behailu (@behailuuuu) 's Twitter Profile Photo

በአገሪቱ በሁሉም አካባቢዎች በማንነቱ ብቻ ተመርጦ እየተጨፈጨፈ ከዛም አልፎ ተበዳይ ሆኖ እንደተበዳይ በሚታይበት ወቅት " የብሄር- ብሄረሰቦች ቀን እኩልነትን ያመጣ ነው" ብሎ ሲያከብር ማየት ከአንድ አማራ የማይጠበቅ አሳፋሪ ተግባር ነው።

በኃይሉ | Behailu (@behailuuuu) 's Twitter Profile Photo

እግር ኳስ ውለታህን ልትከፍልህ የ90 ደቂቃ እድሜ ብቻ ይቀርሀል። እግዚአብሄር ካንተ ጋር ይሁን ሜሲ 🙏