ayna getachew (@aynagetachew2) 's Twitter Profile
ayna getachew

@aynagetachew2

ID: 1483829334796345351

calendar_today19-01-2022 15:51:22

3,3K Tweet

169 Followers

567 Following

Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፤ ልጆችህ በአሸባሪው አብይ አህመድ መንግስት እየታፈኑና እየታሰሩ ነው። ሐኪሞች ብዙ ዜጎችን የፈወሰ እጃቸው ዛሬ ካቴና ጠልቆበታል። ዛሬ ከነሱ ጎን አለመቆም እራስን ለባርነት አሳልፎ መስጠት ነው፤ ተነስ! ከሐኪሞች ጎን ቁም!

የኢትዮጵያ ሕዝብ ሆይ፤

ልጆችህ በአሸባሪው አብይ አህመድ መንግስት እየታፈኑና እየታሰሩ ነው። ሐኪሞች ብዙ ዜጎችን የፈወሰ እጃቸው ዛሬ ካቴና ጠልቆበታል።

ዛሬ ከነሱ ጎን አለመቆም እራስን  ለባርነት አሳልፎ መስጠት ነው፤ ተነስ! ከሐኪሞች ጎን ቁም!
Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

የአማሪካ ኤምባሴ ዛሬ የአቢይ መንግሥት የራሱን ህዝብ በድሮን መጨፍጨፉን እንዲያቆም ጥብቅ ማሳሳቢያ ሰጠ! በቅርቡ አዲስ አበባ ላይ የፀጥታ ስጋት እንዳለበት መግለፁ ይታወሳል! #ኢትዮጵያ #Ethiopia

የአማሪካ ኤምባሴ ዛሬ የአቢይ መንግሥት የራሱን ህዝብ በድሮን መጨፍጨፉን እንዲያቆም ጥብቅ ማሳሳቢያ ሰጠ!

በቅርቡ አዲስ አበባ ላይ የፀጥታ ስጋት እንዳለበት መግለፁ ይታወሳል!
#ኢትዮጵያ #Ethiopia
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page! (@amharaarmy) 's Twitter Profile Photo

የዚህ ድሃ ልጅ ለቅሶ ሁሉንም ያስለቅሳል! = ለአንድ ዱርዬ የስልጣን ወንበር ተብሎ የድሃ ልጆች ይመቱ? ባዶ ሆዱን በዱር በገደሉ ማብቂያ በሌላቸው ጦርነቶች እየተሰቃየ ያለው ወታደር መከራ“እረ ፈጣሪ ሆይ፤ ይብቃ በለን እስኪ እኛም እንረፍ” አይ ሚስኪን

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

መረጃ:- አብይ አህመድ ወደ ፈረንሳይ የሄደው ዝናሽን ብቻ ይዞ ነው:: አንድም ሚንስትር አብሮት አልሄደም ፈረንሳይ ሲደርስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩም ሆነ ማክሮ አልተቀበሉትም ጉዞው ሚስጥር ሆኖ እንዲቆይ ፍላጎት ቢኖረውም African Intelligence መረጃውን

መረጃ:-

አብይ  አህመድ ወደ ፈረንሳይ የሄደው ዝናሽን
ብቻ ይዞ ነው:: አንድም ሚንስትር አብሮት አልሄደም ፈረንሳይ ሲደርስ የውጭ ጉዳይ ሚንስትሩም ሆነ ማክሮ አልተቀበሉትም ጉዞው ሚስጥር ሆኖ እንዲቆይ ፍላጎት ቢኖረውም African Intelligence መረጃውን
Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

ዐቢይ አሕመድ ጠ/ሚኒስትር ያደረገችውን ሀገር በጥይትና በርሐብ አንገበገባት። ለሕልውና አደጋ ዳረጋት።እሳቸው ደግሞ ፓትሪያርክ ያደረገቻቸውን ቤተክርስቲያን በምን እንደተቀየሟት ባናውቅም ሥልጣናቸውን ባለመጠቀምና ግድ የለሽ በመሆን ተጫወቱባት።

ዐቢይ አሕመድ ጠ/ሚኒስትር ያደረገችውን ሀገር በጥይትና በርሐብ አንገበገባት። ለሕልውና አደጋ ዳረጋት።እሳቸው ደግሞ ፓትሪያርክ ያደረገቻቸውን ቤተክርስቲያን በምን እንደተቀየሟት ባናውቅም ሥልጣናቸውን ባለመጠቀምና ግድ የለሽ በመሆን ተጫወቱባት።
Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

በአዲስ አበባ ሕዝባዊ አመፅ ተጠራ ኢትዮጵያ ከገባችበት የታሪክ አጣብቂኝ ለማውጣት ሕዝባዊ ትግሉ ሊጀመር ነው። እርሶም የሕዝባዊ ትግሉ አካል ይሁኑ ... ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይታደግ!!! #Ethiopia

በአዲስ አበባ ሕዝባዊ አመፅ ተጠራ

ኢትዮጵያ ከገባችበት የታሪክ አጣብቂኝ ለማውጣት ሕዝባዊ ትግሉ ሊጀመር ነው። እርሶም የሕዝባዊ ትግሉ አካል ይሁኑ ...

ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቧን ይታደግ!!!

#Ethiopia
Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

የአብይ ብርጌድ ንሀመዱ (አብን) LLC ባለቤት በለጠ ሞላ " አሰብ የማን ናት" የሚል መፃፍ እያነበበ መሆኑን አስታውቋል:: እኔ ደግሞ እያነበብኩት ያለሁት መፃፍ ርእስ "ቀለጠ ሞላ የማን ገረድ ነው? የሚለውን ነው:: ለማንኛውም ኤርትራውያን ወንድሞችና

የአብይ ብርጌድ ንሀመዱ (አብን)  LLC ባለቤት በለጠ ሞላ " አሰብ የማን ናት" የሚል መፃፍ እያነበበ መሆኑን አስታውቋል:: 

እኔ ደግሞ እያነበብኩት ያለሁት መፃፍ ርእስ "ቀለጠ ሞላ የማን ገረድ ነው? የሚለውን ነው::

ለማንኛውም ኤርትራውያን ወንድሞችና
Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያውያን በተለይ ያዲስ አበባ ህዝብ ከኬንያ ምን ይማራሉ? አንድ ዳቦ 15 ብር አንድ እንቁላል 25 እየተሸጠ ዝም ጭጭ ለጤና ነው?

Tsion Bacha (@tsionbacha) 's Twitter Profile Photo

እኛ በህይወት እያለን ገዳሞቻችንን ማፍረስ እና ማጥፋት አትችሉም። ለዚህም ፕሮጀክት አለ። መልእክት - የኦርቶዶክስ እምነት ተከታዮች ለሆኑ የመከላከያ ሰራዊት አባላት። ሃይማኖትህን የሚያፈርስ አገዛዝ እያገለገልክ መሆኑን ተረዳ።

Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ባለሥልጣናት "የጤና ባለሙያዎችን በማዋከብ የአገሪቱን የጤና ችግር መፍታት አይችሉም" - ሂውማን ራይትስ ዋች #Ethiopia bbc.com/amharic/articl…

Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

ጎጃም ፤ መከላከያው ጎጃም ላይ እንዳይሆነ ነው የሆነው። ለወሬ ነጋሪም የተረፈም የለም ... #Ethiopia #AFNF

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና:- ፋሽስት አብይ አህመድ " ዘመቻ ማዕበል" በሚል በአራቱ የአማራ ጠቅላይ ግዛት በከፈተው ጥቃት በፋኖ እየተለበለበ መሆኑ ታውቋል:: ፋሽስቱ ፋኖን አጥፍቼ ወደ ኤርትራ ጦር በመስበቅ አሰብን በሀይል ለመውረር በሚል የቁም ቅዥት በከፈተው

ሰበር ዜና:-

ፋሽስት አብይ አህመድ " ዘመቻ ማዕበል" በሚል በአራቱ የአማራ ጠቅላይ ግዛት በከፈተው ጥቃት በፋኖ እየተለበለበ መሆኑ ታውቋል:: ፋሽስቱ ፋኖን አጥፍቼ ወደ ኤርትራ ጦር በመስበቅ  አሰብን በሀይል ለመውረር በሚል የቁም ቅዥት በከፈተው
Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

እንድ ግመል ሽንት ወደኃላ አንሄድም! ከቋራ ቃል ኪዳን በኃላ አማራ አንድ የሆነበት ድርጅት ተመስርቷል ይህም የ አማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ( አፋብሀ) ይባላል:: ከዚህ ድርጅት አፈንግጦ በመውጣት የኛን ድጋፍ መጠበቅ አይቻልም:: ለመሆኑ ቃል ኪዳን ተገብቶ

እንድ ግመል ሽንት ወደኃላ አንሄድም!

ከቋራ ቃል ኪዳን በኃላ አማራ አንድ የሆነበት ድርጅት ተመስርቷል ይህም የ አማራ ፋኖ ብሄራዊ ሀይል ( አፋብሀ) ይባላል:: ከዚህ ድርጅት አፈንግጦ በመውጣት የኛን ድጋፍ መጠበቅ አይቻልም:: ለመሆኑ ቃል ኪዳን ተገብቶ
Assaye Derbie (@asayederbie) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ ሙሉ ቀን በእስር ቤት ያሉ ወገኖቻችንን የምናስብበት ዘመቻ ይኖረናል። እናም Share & post በማድረግ የዘመቻችንን ተሳታፊ ለመሆን ተዘጋጁ።

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

መዝሙረ ዳዊት 18 32፤ ኃይልን የሚያስታጥቀኝ መንገዴንም የሚያቃና፥ 33፤ እግሮቼን እንደ ብሖር እግሮች የሚያረታ፡ በኮረብቶችም የሚያቆመኝ እግዚአብሔር ነው።

ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

አጨብጭቦ ማፅደቅ የማይሰለቻቸው 'የህዝብ እንደራሴዎች' በህዝብ ጩኸት እና በተቋማት ተቃውሞ ሰውን ማሰቃየት (torture) የሚፈቅደውን አዋጅ ከፀደቀ 20 ቀን ሳይሞላው ቀይረውታል። የህዝብ ድምፅ መስማታቸው ጥሩ ቢሆንም አሁንም ግልፅ ያልሆነው 'ምን

Eskedar Daniel🕊🦋🩺👩‍⚕️ (@eske_dan) 's Twitter Profile Photo

መዝሙረ ዳዊት 18 46፤ እግዚአብሔር ሕያው ነው፥ አምላኬም ቡሩክ ነው፥ የመድኃኒቴም አምላክ ከፍ ከፍ ይበል።

የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page! (@amharaarmy) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና! = እንደህዝብ እያጠፋን ያለውን የአገዛዙን ጦር እንደህዝብ ተነስተን ልናጠፋው ይገባል = በጎንደር ወገራ ወረዳ ገደብጌ ከተማ እድሜያቸው ከ50 ዓመት በላይ የሆኑ 11 ንፁሀን ዜጎች በመከላከያ በተወሰደባቸው የበቀል እርምጃ ህይወታቸው አልፏል

ሰበር ዜና!
=
እንደህዝብ እያጠፋን ያለውን የአገዛዙን ጦር እንደህዝብ ተነስተን ልናጠፋው ይገባል
=
በጎንደር ወገራ ወረዳ ገደብጌ ከተማ እድሜያቸው ከ50 ዓመት በላይ የሆኑ 11 ንፁሀን ዜጎች በመከላከያ በተወሰደባቸው የበቀል እርምጃ ህይወታቸው አልፏል