Aschalew Serani
@aschalew1987
Positiveness Thinking for Peace to Ethiopians
ID: 1346307491219566593
05-01-2021 04:08:36
173 Tweet
632 Followers
1,1K Following
Fisseha Tegegn የሚሰራውን ጥንቅቅ አድርጎ የሚያውቅ፤ ትምሕርትን መታደግ ትውልድንም አገርንም የማዳን እልህ አስጨራሽ ትግል እንደሆነ የገባው ሚንስትር ነው። ጥፋቱ ያለው ለአቅመ ፈተና ያልበቁ ልጆችን ሲፈትንና ሲያሳልፍ የኖረው ስርዓት ላይ ነው። ሰነፍ አይለፍ!
ከዚህ በፊት ህገወጥ ድሀ ነበሩ። አሁን ግን ቤታቸውን አፍርሰን ህጋዊ ድሀ አድርገናቸዋል። ስለዚህ ልንመሰገን እንጅ ልንወቀስ አይገባም ያሉት የሸገር ከንቲባ አዲሶቹ ህጋዊ ድሀዎች እነዚህ ናቸው። Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹 Taye Atske Selassie Taye Dendea