Amhara Association in Georgia (@amharageorgia) 's Twitter Profile
Amhara Association in Georgia

@amharageorgia

Amhara Association in Georgia

ID: 1129863331089661954

calendar_today18-05-2019 21:36:24

1,1K Tweet

1,1K Followers

620 Following

Amharawit (@amharawit9) 's Twitter Profile Photo

Thousands of Amhara civilians are being massacred in drone attacks. The global silence is deafening. How many more lives must be lost before action is taken? #WarOnAmhara #AmharaGenocide Secretary Antony Blinken Josep Borrell Fontelles Alice Wairimu Nderitu Amnesty Eastern Africa

Che Guvera (@thosankara) 's Twitter Profile Photo

ወጥር ዲያስፖራ! የአማራ ዲያስፖራው ከአጀንዳው ንቅንቅ ማለት የለበትም! #StopAmharaGenocide Phoenix (AZ)🇺🇸 Arizona, USA Amhara Association of America (AAA)

Federation of Amharas in North America (FANA) (@fana4amhara) 's Twitter Profile Photo

⚡️PRESS RELEASE: The Federation of Amharas in North America (FANA) Condemns Abiy Ahmed Ali 🇪🇹's Regime for Orchestrated Propaganda and Incitement of Violence Against Amhara Civilians.

⚡️PRESS RELEASE: The Federation of Amharas in North America (FANA) Condemns <a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a>'s Regime for Orchestrated Propaganda and Incitement of Violence Against Amhara Civilians.
Amhara Association of America (AAA) (@aaa_amhara) 's Twitter Profile Photo

⚡️▶️Listen to this important message on the devastating impact of drone and air strikes in the Abiy regime's genocidal #WarOnAmhara in Ethiopia. Civilians are #NotATarget.

Meaza Mohammed (@mohammed_meaza) 's Twitter Profile Photo

Heartbroken by the horrific drone attack in Awi Faguta , Amhara region, on December 9, 2024. Why is the world silent as countless Amhara lives are lost? The world must stop turning a blind eye to the suffering of the Amhara people. #AmharaLivesMatter #StopTheKillerAbiyAhmed

Amhara Association in Georgia (@amharageorgia) 's Twitter Profile Photo

ለዐማራ ህዝብ የህልውና ትግል ደጋፊዎች በሙሉ፦ በአትላንታ ጆርጂያ ---በረሃብና በጦርነት ለተጎዱ ወገኖቻችን ለመርዳት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት ኑ! የተጎዱ ወገኖቻችንን በጋራ እንርዳ!

ለዐማራ ህዝብ የህልውና ትግል ደጋፊዎች በሙሉ፦

በአትላንታ ጆርጂያ ---በረሃብና በጦርነት ለተጎዱ ወገኖቻችን ለመርዳት የገንዘብ ማሰባሰቢያ ዝግጅት

ኑ! የተጎዱ ወገኖቻችንን በጋራ እንርዳ!
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page! (@amharaarmy) 's Twitter Profile Photo

መግለጫ! = በቁርጠኛ ተጋድሎ እንጅ ገዳይን በመለማመጥ ነፃ የወጣ ህዝብ በዓለም ላይ የለም‼️ የአማራ ፋኖን ወደ ጫካ የገፋው ዋናው ምክንያት አረመኔው የአብይ አህመድ በአማራ ህዝብ የሚፈፅመውን መዋቅራዊ ጥቃት ለማስቆም ነፍጠኞች ነፍጥ አንስተናል!

መግለጫ!
=
በቁርጠኛ ተጋድሎ እንጅ ገዳይን በመለማመጥ ነፃ የወጣ ህዝብ በዓለም ላይ የለም‼️

የአማራ ፋኖን ወደ ጫካ የገፋው ዋናው ምክንያት አረመኔው የአብይ አህመድ በአማራ ህዝብ የሚፈፅመውን መዋቅራዊ ጥቃት ለማስቆም ነፍጠኞች ነፍጥ አንስተናል!
Amhara Association in Georgia (@amharageorgia) 's Twitter Profile Photo

የተወደዳችሁ ኢትዮዽያን እና የሰውልጅ በግፍ መጨፍጨፍ ለምትቃወሙ ሁሉ የሰወልጆች ናቸው በግፍ የታረዱት እና በዚህ እለት ሁላችንም በቦታው ተገኝተን ሀዘናችን በመግለፅ በጋራ ፀሎት እንድናስባቸው አፅንኦት ለመስጠት ነው:የዛሰው ይበለን።

የተወደዳችሁ ኢትዮዽያን እና የሰውልጅ በግፍ መጨፍጨፍ ለምትቃወሙ ሁሉ የሰወልጆች ናቸው በግፍ የታረዱት እና በዚህ እለት ሁላችንም በቦታው ተገኝተን ሀዘናችን በመግለፅ በጋራ ፀሎት እንድናስባቸው አፅንኦት ለመስጠት ነው:የዛሰው ይበለን።