Alemu Yohannes (@alemuyoh) 's Twitter Profile
Alemu Yohannes

@alemuyoh

we are all the world !

ID: 1425078623258697728

calendar_today10-08-2021 12:58:14

33,33K Tweet

1,1K Followers

1,1K Following

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

የከበረውን የፀጥታ አካል በነውረኞች አታቅልሉት! ነብይ ነኝ መለኮታዊ ቅባት አለኝ ብለው ህዝቡን ሲዘርፉ፣ ደሃን ሲያስለቅሱ፣ የሰው ሃብትና ሚስት ሲቀሙ፣ በጥቁር ገበያ ሲሳተፉ፣ ዶላር ሲያሸሹ፣ የፈጣሪን ስም እየጠሩ አለ የተባለን ሃጢአትና ወንጀል

የከበረውን የፀጥታ አካል በነውረኞች አታቅልሉት!

ነብይ ነኝ መለኮታዊ ቅባት አለኝ ብለው ህዝቡን ሲዘርፉ፣ ደሃን ሲያስለቅሱ፣ የሰው ሃብትና ሚስት ሲቀሙ፣ በጥቁር ገበያ ሲሳተፉ፣ ዶላር ሲያሸሹ፣ የፈጣሪን ስም እየጠሩ አለ የተባለን ሃጢአትና ወንጀል
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ በከተማችን 3ኛውን የ‘አዲስ መሶብ’ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በልደታ ክፍለ ከተማ በይፋ ሥራ አስጀምረናል። ይህ ባለ 7 ወለል ማዕከል የአገልግሎት እንግልትን በማስቀረት ጊዜን፣ ወጪንና ጉልበትን የሚቆጥብ መሠረታዊ የለውጥ እርምጃ ነው። እስከ

ዛሬ በከተማችን 3ኛውን የ‘አዲስ መሶብ’ የአንድ ማዕከል አገልግሎት በልደታ ክፍለ ከተማ በይፋ ሥራ አስጀምረናል።

ይህ ባለ 7 ወለል ማዕከል የአገልግሎት እንግልትን በማስቀረት ጊዜን፣ ወጪንና ጉልበትን የሚቆጥብ መሠረታዊ የለውጥ እርምጃ ነው። እስከ
Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ 🇪🇹 (@temesgentiru) 's Twitter Profile Photo

We have arrived in the historic city of Gondar—a place where Ethiopia’s story is written in stone, in art, and in the enduring spirit of its people. Gondar is more than a city. It is a symbol of Ethiopia’s grandeur, a testament to our rich multicultural heritage, and a living

We have arrived in the historic city of Gondar—a place where Ethiopia’s story is written in stone, in art, and in the enduring spirit of its people.

Gondar is more than a city. It is a symbol of Ethiopia’s grandeur, a testament to our rich multicultural heritage, and a living
Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ 🇪🇹 (@temesgentiru) 's Twitter Profile Photo

ታሪክ ያደመቃት፣ ተፈጥሮ ያሞቃት ጎንደር - እንግዳን አክብራ መቀበል ታውቅበታለች። ወደ ከተማዋ ስንደርስ ለተደረገልን ደማቅ አቀባበል ልባዊ ምስጋና አቀርባለሁ።

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

ዜና ሹመት የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል የነበሩት ክቡር አቶ ርስቱ ይርዳው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሹመዋል።

ዜና ሹመት 

የብሔራዊ መረጃና ደኅንነት አገልግሎት ምክትል ዳይሬክተር ጀነራል የነበሩት ክቡር አቶ ርስቱ ይርዳው የኢትዮጵያ ፌደራል ፖሊስ ወንጀል ምርመራ ጠቅላይ መምሪያ አዛዥ ሆነው ተሹመዋል።
Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

Cities Reimagined! An exclusive interview held with Kana TV on Ethiopia’s Urban Development Transformation. youtu.be/KRirCzq6lGs?si…

Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ 🇪🇹 (@temesgentiru) 's Twitter Profile Photo

A new chapter in history is unfolding—not only in the city of Gondar, but across its surrounding rural landscapes—through the transformative power of rural corridor development. In the historic heart of Gondar, we witnessed this transformation firsthand as we inspected and

A new chapter in history is unfolding—not only in the city of Gondar, but across its surrounding rural landscapes—through the transformative power of rural corridor development.

In the historic heart of Gondar, we witnessed this transformation firsthand as we inspected and
Office of the Prime Minister - Ethiopia (@pmethiopia) 's Twitter Profile Photo

“As the nation’s primary gateway, Addis Ababa’s transformation serves as a catalyst for the development of the entire country.” - Prime Minister Abiy Ahmed As Addis Ababa grows and modernises, it strengthens trade, investment, and connectivity that benefit the whole economy.

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

On the sidelines of the inaugural Ethio-Italy Construction, Infrastructure, and Urban Redevelopment Forum held in #AddisAbaba, we toured the riverside development and environmental protection projects spanning from Entoto to Arada alongside Italy's Deputy Minister of Foreign

sputnik_ethiopia (@sputnik_ethio) 's Twitter Profile Photo

🇪🇹 ኢትዮጵያ በ2019 ዓ.ም ከሶላር ሴል የወጪ ንግድ ብቻ 1 ቢሊዮን ዶላር ገቢ ታገኛለች – ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ይህም ቀደም ሲል መላው የኢንዱስትሪ ዘርፍ ከሚያስገኘው ገቢ በብዙ እጥፍ እንደሚበልጥ ከአገር ውስጥ የግል ሚዲያ ጋር ባደረጉት

Berhanu Tsegaye (@berhanutsegaye) 's Twitter Profile Photo

አዲስ የተሾሙትን በኢትዮጵያ የሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ክቡር አብደላ ሐሰን አልዛህራኒን በዛሬው ዕለት በጽ/ቤቴ ተቀብያቸዋለሁ። በቆይታችንም ሁለቱ አገራት ቅድሚያ በሚሰጧቸው ቁልፍ የጋራ ጉዳዮች ላይ ሀሳብ የተለዋወጥን ሲሆን ፣ ታሪካዊና ረዥም

አዲስ የተሾሙትን በኢትዮጵያ የሳዑዲ አረቢያ አምባሳደር ክቡር አብደላ ሐሰን  አልዛህራኒን በዛሬው ዕለት በጽ/ቤቴ ተቀብያቸዋለሁ።

በቆይታችንም ሁለቱ አገራት ቅድሚያ በሚሰጧቸው ቁልፍ የጋራ ጉዳዮች ላይ ሀሳብ የተለዋወጥን ሲሆን ፣ ታሪካዊና ረዥም
Alemu Yohannes (@alemuyoh) 's Twitter Profile Photo

#ኢሕአፓ ከትግራይ ጄኖሳይድ በአማራ ተቆርቋሪነት ወደ ኤርትራ ጄኖሳይድ ከዛ = ግብፅ በባንዳዎቿ ትግል ዘላለም ትኑር እያሉ ነው። እኛም ነቅተናል የግብፅን ሻይ እየጠጡ ለኢትዮጵያ ነው የምንሰራው የሚሉን ታቃዋሚዎች በሺህ አመታትም አልተለመደም

#ኢሕአፓ ከትግራይ ጄኖሳይድ በአማራ ተቆርቋሪነት ወደ ኤርትራ ጄኖሳይድ ከዛ = ግብፅ በባንዳዎቿ ትግል ዘላለም ትኑር እያሉ ነው።
እኛም ነቅተናል 
 የግብፅን ሻይ እየጠጡ ለኢትዮጵያ ነው የምንሰራው የሚሉን ታቃዋሚዎች በሺህ አመታትም አልተለመደም
Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ 🇪🇹 (@temesgentiru) 's Twitter Profile Photo

የኮሪደር ልማት ከተማንም ገጠርንም እኩል የማዘመን ሀገራዊ ራዕያችን ተጨባጭ ማሳያ ነው! በጎንደር ከተማ ሳይና ሳቢያ የገጠር ቀበሌ በገጠር ኮሪደር ልማት ኢኒሼቲቭ የማህበረሰቡን የትብብር ባህልና ዘመናዊ ምህንድስናን በማቀናጀት በአንድ ወር

Meredit Fernandez (@mereditfernand3) 's Twitter Profile Photo

በረሃን ወደ ገነትነት የቀየሩት የለውጥ መሐንዲሱ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ! አርቆ አሳቢው መሪያችን ዐብያችን የአፍሪካ ፀሀይ ተሰፋ "አልገራም" ብሎ የቆየውን የአፋር በረሃ በልዩ ጥበብና ቁርጠኝነት ወደ ለምለም ገነትነት በመቀየር፣ የኢትዮጵያን

በረሃን ወደ ገነትነት የቀየሩት የለውጥ መሐንዲሱ ዶክተር ዐቢይ አሕመድ!
አርቆ አሳቢው መሪያችን ዐብያችን የአፍሪካ ፀሀይ ተሰፋ  "አልገራም" ብሎ የቆየውን የአፋር በረሃ በልዩ ጥበብና ቁርጠኝነት ወደ ለምለም ገነትነት በመቀየር፣ የኢትዮጵያን
Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ 🇪🇹 (@temesgentiru) 's Twitter Profile Photo

I am pleased to welcome you all to Addis Ababa for the Invest in Ethiopia: High-Level Business Forum 2026. This gathering is more than a forum it is a moment to strengthen partnerships and take decisive steps toward a future of shared prosperity. Now in its fourth edition, this

I am pleased to welcome you all to Addis Ababa for the Invest in Ethiopia: High-Level Business Forum 2026. This gathering is more than a forum it is a moment to strengthen partnerships and take decisive steps toward a future of shared prosperity. Now in its fourth edition, this
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

#AddisAbaba We are turning our promises into reality. Today, we inaugurated the 4th Addis Mesob One-Center Digital Government Service in Kirkos subcity . By integrating 20 institutions and 112 services, this hub eliminates corruption and delays, ensuring fair, fast, and

#AddisAbaba We are turning our promises into reality. Today, we inaugurated the 4th Addis Mesob One-Center Digital Government Service in Kirkos subcity . By integrating 20 institutions and 112 services, this hub eliminates corruption and delays, ensuring fair, fast, and
Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

ኢህአፓ የሚባለው የጨበሬ ድርጅት ያለበት ትብብር ለኢትዮጵያ የተባለው ስብስብ የፋኖ የከተማ ሴል መሆኑን በይፋ አስመስክሯል። ህፃናት ሴቶችን ከፊት አሰልፎ እታገላለሁ የሚለው ትብብር ለኢትዮጵያ ፋኖ በምርጫ የተወዳደረውን ሁሉ እገድላለሁ ማለቱን

አዲስ አበባ ላይ ከተሰሩት ሁሉ በላጩ ይሄ ነው! አንዳንድ ግዜ አዲስ አበባ ላይ የተሰራው ስራ በአግባቡ ህዝብ እንዲያውቀው ባለመደረጉ አዝናለሁ። ለኔ ለውጡ ከመጣ ወዲህ ከተሰራው ከየትኛውም ስራ በላይ አዲስ አበባና ዙረያዋ ላይ እየተደረገ ያለው

አዲስ አበባ ላይ ከተሰሩት ሁሉ በላጩ ይሄ ነው!

አንዳንድ ግዜ አዲስ አበባ ላይ የተሰራው ስራ በአግባቡ ህዝብ እንዲያውቀው ባለመደረጉ አዝናለሁ። ለኔ ለውጡ ከመጣ ወዲህ ከተሰራው ከየትኛውም ስራ በላይ አዲስ አበባና ዙረያዋ ላይ እየተደረገ ያለው
Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ 🇪🇹 (@temesgentiru) 's Twitter Profile Photo

በእርግጥም ባሕር ዳር ልማት ላይ ናት! ለልማቷ ማሳያ የሚሆነው እና ለጣና ሃይቅ ተጨማሪ ውበት የሆነው የጣና ማሪና ሪዞርት ግንባታ ደረጃውን በጠበቀ ሁኔታ ወደ መጨረሻው ምዕራፍ ላይ ደርሷል።

Berhanu Tsegaye (@berhanutsegaye) 's Twitter Profile Photo

የዓለም ዲፕሎማሲ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ፣ ለአለማቀፍ ጉባኤዎች ተመራጭ አስተናጋጅ ከተማ መሆኗን በተከታታይ እያረጋገጠች ነው። ዛሬ፣ የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (CDC) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዣን ካሴያ የመሩት ልዑክ ጋር፣

የዓለም ዲፕሎማሲ መዲና የሆነችው አዲስ አበባ፣ ለአለማቀፍ ጉባኤዎች ተመራጭ አስተናጋጅ ከተማ መሆኗን በተከታታይ እያረጋገጠች ነው።

ዛሬ፣ የአፍሪካ የበሽታ መቆጣጠሪያና መከላከያ ማዕከል (CDC) ዋና ዳይሬክተር ዶ/ር ዣን ካሴያ የመሩት ልዑክ ጋር፣