Addisu Amare (@addisu_ama44917) 's Twitter Profile
Addisu Amare

@addisu_ama44917

ID: 1791466525615943680

calendar_today17-05-2024 13:54:58

1,1K Tweet

7 Takipçi

125 Takip Edilen

Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

ALARMING! Military drones are targeting civilians in Amhara, Ethiopia, causing devastating harm and loss of life. The international community must act NOW to stop this violence! #Amharagenocide #StopDroneStrikes United NationsUN Human Rights ⁠@HRW @Amnesty⁠ ⁠@EUCommission ⁠The Associated Press @BBCAf

ALARMING! Military drones are targeting civilians in Amhara, Ethiopia, causing devastating harm and loss of life. The international community must act NOW to stop this violence!
#Amharagenocide #StopDroneStrikes 
<a href="/UN/">United Nations</a> ⁠<a href="/UNHumanRights/">UN Human Rights</a> ⁠@HRW @Amnesty⁠ ⁠@EUCommission ⁠<a href="/AP/">The Associated Press</a> @BBCAf
Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

Arsi, Oromia, 30.11.2024 Not hundreds but thousands of ethnic Amharas are being slaughtered every day by PMAbiy regime. No stopping power has been created yet. Yesterday Amhara Christian members were massacred by the Oromo regime. UN Human Rights Amnesty International Human Rights Watch U.S. Embassy Addis

Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#በአሁኑ_ሰዓት_አገዛዙ ወጣቱን ለማደንዘዝ፣ በብዙዎች ዘንድ ተደማጭ የሆነውን በመዓዛ ብሩ የሚመራውን ሸገር 102.1 ሬዲዮ እየተጠቀመበት ይገኛል! ዘወትር ፅንፈኛውን ደመሰስነው ሲል ይውላል! ይኸንን የግለሰብ ሬዲዮ ጣቢያ ተደራሻ እንዳይሆን እናውግዝ!

#በአሁኑ_ሰዓት_አገዛዙ ወጣቱን ለማደንዘዝ፣ በብዙዎች ዘንድ ተደማጭ የሆነውን በመዓዛ ብሩ የሚመራውን ሸገር 102.1 ሬዲዮ እየተጠቀመበት ይገኛል! ዘወትር ፅንፈኛውን ደመሰስነው ሲል ይውላል! ይኸንን የግለሰብ ሬዲዮ ጣቢያ ተደራሻ እንዳይሆን እናውግዝ!
የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page! (@amharaarmy) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና! = ናዝሬት ባልታወጀ ውትድርና በብልፅግና ወታደር ወጣቱ እየታፈሰ ወደ ወታደራዊ ካምፕ እየተወሰዱ ነዉ።

የበራራው ራስ ዳምጤ (@rasdamte) 's Twitter Profile Photo

ጃል ሰኚ እና ጃል ሽመልስ "የሰላም ስምምነት ፈረሙ ድራማ😂 መች ተጣልተው ነበርና ነው እርቅ የሚፈፅሙት? አንዱ ስምሪት ነዳፊና ትጥቅ አቅራቢ፥ ሌላኛው መሬት ላይ አራጅና ጨፍጫፊ ሁነው አማራውን ለማጥፋት ሲሰሩ የከረሙ የአንድ ቡድን አባል አይደሉም!?

ጃል ሰኚ እና ጃል ሽመልስ "የሰላም ስምምነት ፈረሙ ድራማ😂  መች ተጣልተው ነበርና ነው እርቅ የሚፈፅሙት? አንዱ ስምሪት ነዳፊና ትጥቅ አቅራቢ፥ ሌላኛው መሬት ላይ አራጅና ጨፍጫፊ ሁነው አማራውን ለማጥፋት ሲሰሩ የከረሙ የአንድ ቡድን አባል አይደሉም!?
Ethiopian.Defenders (@ethdefenders) 's Twitter Profile Photo

🔥#አባት_ሀገር_ሸዋ ተናነቀው ፋኖ ተናነቀው የአባትህን ሀገር ወዴት ትለቀው‼️ 3_ክላሽ ይዘው ውር_ውር ስላሉ መንግስት መገልበጥ አይቻልም ላለው ወንበዴ ይድረስ! አንድ ከሆን ለዚህ ወንበዴ ስርዓት አደለም መላው አማራ ይቅርና ፣ሸዋ ብቻውን በቂ ነው

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

"ብልፅግና ወደ ወንበዴነት ፋኖ ደግሞ ወደ መንግስትነት እየተሸጋገረ ያለበት ወቅት ላይ ደርሰናል..." ፋኖ ጠበቃ አስረስ ማረ ዳምጤ የአማራ ፋኖ በጎጃም ምክትል ሰብሳቢና የውጭ ግንኙነት መምሪያ ሀላፊ

Amhara Survival Strategy (@amharasurv78790) 's Twitter Profile Photo

የዐማራ ጠላቶች አምርረው የሚጥሏቸው አፄ ምኒልክ ከድል መልስ በህዝብ እንዲህ ነበር የተገጠመላቸው! #AmharaGenocide #WarOnAmhara

የዐማራ ጠላቶች አምርረው የሚጥሏቸው አፄ ምኒልክ ከድል መልስ  በህዝብ እንዲህ ነበር የተገጠመላቸው!
#AmharaGenocide 
#WarOnAmhara
Asteraw Kebede || አስጠራው ከበደ {RaK} (@rasasteraw) 's Twitter Profile Photo

#እማመይ በእለተ ጊዮርጊስ በአንድ ትንሽ የገጠር መንደር የታየ ትልቅ የሰውነት ፍቅር ይሄ ህዝብ ግን ምን አድርጓችሁ ነው 🤔

Nile Amhara Ethiopia (@nileamhara) 's Twitter Profile Photo

#የአብይ_ድምፀት ከእናሸንፋለን ወደ አታሸንፉንም ተቀይሯል! እነ ጋኔልም አሁን ላይ የእንስሳት ተረቶቻቸውን ያቆሙት ከመጃጃል በቀር ውጤት እንደሌለው ስለተመከሩ ነው! ለማንኛውም የዐማራ ፋኖ የብልፅግና ግብአተ መሬት የሚፈጸምበት ጊዜ ሩቅ አይደለም!

ትዝብቱ🔔 (@geteriew1) 's Twitter Profile Photo

➽ #AmharaResistance ➽ #AmharaFano ➽የመከላኪያ ሚኒስቴር የፀረ-ፈንጂ አምካኝ ቢሮ ኃላፊ ኮ/ል አበራ አዛነው ወደ ፋኖ ተቀላቅሏል። በአማራነቱ ግፍ ተሰርቶበት ነው ➽ይህም የሚያሳየው የመከላከያ ተቋም የግለሰቦች መፈንጫ እንጅ የሀገር ቁመና የሚባል

Mesay Mekonnen (@mamamesay) 's Twitter Profile Photo

ፋኖን የተቀላቀሉት ኮሎኔል ይናገራሉ ''ሰራዊቱ እየከዳ ለፋኖ እጅ እየሰጠ ነው''

የአማራ ፋኖ ጠቅላይ እዝ Official Page! (@amharaarmy) 's Twitter Profile Photo

ሰበር ዜና! = ከፍተኛ የመከላከያ አዛዦች ፋኖን በብዛት እየተቀላቀሉ ነው ! = ፋኖን የተቀላቀሉት ኮሎኔል ይናገራሉ ''ሰራዊቱ እየከዳ ለፋኖ እጅ እየሰጠ ነው''