Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile
Abba Koster-አባ ኮስትር

@aba_koster4

እኛ አማራዎች ነን!!
We Are Amharas!!

ID: 1591223661922586626

calendar_today12-11-2022 00:17:55

468 Tweet

437 Takipçi

275 Takip Edilen

Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

ዋርካዉን እንዴት አያችሁት 👌 የምስራቁ ኮከብ ምሬ ወዳጆ..! ይሄንን ጦር ተመልከት የአማራ ብሄርተኝነት ያሸንፋል ..! #ድል_ለአማራ_ፋኖ💪 #ድል_ለአማራ_ህዝብ💪 @Negedeamharas

Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

"…እነ አቢይ አመድ አሁንም ፋኖ አሞሌ ጨው ነው፣ ከክልሉ 97% ያህል አፅድተን የቀረን በኪስ ቦታ ላይ ያሉቱ ብቻ ነው። ፅንፈኛውን፣ ጃውሳውን፣ ቀማኛ፣ ዘራፊ ወዘተ ያሉትን የዐማራ ፋኖ ኃይል አጽድተነዋል፣ ቀበቶውንም አስፈትተነዋል ወዘተ ይሉ ይሆን…?

Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

~ "መንግስትን" ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻው ተጠናክሮ ቀጥሏል! አንድ አማራ! አንድ ፋኖ! ድል ለሕዝባችን!

~ "መንግስትን" ትጥቅ የማስፈታት ዘመቻው ተጠናክሮ ቀጥሏል!

አንድ አማራ!
አንድ ፋኖ!

ድል ለሕዝባችን!
Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

እንዴት አደራቹህ መላው አማራውያን? በያላቹህበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማቹህ ይብዛልን። መልካም እሁድ ተመኘሁላችሁ። ፎቶ፦ መለኛው የጎጃም ገበሬ

እንዴት አደራቹህ መላው አማራውያን?
በያላቹህበት የአለም ዳርቻ ሁሉ ሰላማቹህ ይብዛልን።

መልካም እሁድ ተመኘሁላችሁ።

ፎቶ፦ መለኛው የጎጃም ገበሬ
Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

"ፋኖ እንኳን ሊዘርፈን ለምኖን አያውቅም የዘረፈን መከላከያው ነው" አርሶ አደሮች ለአማራ ድምፅ ሲናገሩ። ✅ፎሎው ማድረጋችሁን አትርሱ

Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

ምስጋና ለጋሽ አስታጥቄ። "…. ጋሽ አስታጥቄ የላከልን ስንቅና ትጥቅ በሰላም ከሰፈራችን ደርሷል። እናም በደንብ አድርገን እናመሰግናለን ብለዋል ደሞቸ። #ፋኖዎቹ!! •ብሬ ጁላ ሆይ ሰሞኑን ደግሞ ጨምርላቸው። ✅follow the page👍

Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

ፎጣ ለባሾች ነን አዎ እኛው ነን ሕዝብ ጠባቂ በደማችን ስማችን የገነነ #አማራት💚💛❤️ #ድል_ለአማራ_ህዝብ #ድል_ለአማራ_ፋኖ 22/12/16 ዓ.ም

ፎጣ ለባሾች ነን አዎ እኛው ነን
ሕዝብ ጠባቂ በደማችን ስማችን የገነነ
     #አማራት💚💛❤️

#ድል_ለአማራ_ህዝብ 
#ድል_ለአማራ_ፋኖ 

22/12/16 ዓ.ም
Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

የጉና ልጆች‼️ ከፍ ባለው ባለ ግርማ ጉና ተራራ ጉያ የታቀፉ እንስት ፋኖዎቻችን!!! #ድል_ለአማራ_ፋኖ! ✅follow the page

የጉና ልጆች‼️

ከፍ ባለው ባለ ግርማ ጉና ተራራ ጉያ የታቀፉ እንስት ፋኖዎቻችን!!!

#ድል_ለአማራ_ፋኖ! ✅follow the page
Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

#ፋኖ_ማንችሎት_ፀዳሉ #ማሳረጊያ ለማህበራዊ ሚዲያ ተጠቃሚዎች: ትግሉ ያለው መሬት ላይ ነው። መሬት ላይ ያለውን እውነታ ተረዱ ከቻላችሁ አንድነቱ ላይ አግዟቸው፤ ካልሆነ ሁሉንም ትታችሁ የግል ሕይወታችሁን ኑሩ። ድል ለአማራ ፋኖ‼ ድል ለአማራ ህዝብ!

Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

ከምንለው በላይ ለህዝባችን የቆምን፤ስለ ህዝባችን አብዝተን የምንጨነቅ መሆናችንን በተግባር እያሳዬነን ነው። ከሁሉም በላይ ግን አይደለም ገንዘባችንን፣አይደለም አካላችንን ውድ ሂወታችንን ለህዝባችን ለመስጠት ለደቂቃ እንኳን አናስብም። #Fano

Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

"....ላንጨርስ አልጀመርነውም!! °አሁን ላይ እራስን ከመካላከል አልፈን ወደ ማጥቃት ተሸጋግረናል።በአጭር ጊዜም የሄ ስርዓት ታሪክ ብቻ ሁኖ ይቀራል።ታሪኩም ጥቁር መዝገብ ላይ ነው የሚያርፈው። እየመጣን ነው‼ #ድል_ለአማራ_ፋኖ #ድል_ለአማራ_ህዝብ

Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

"አብሺሩ ወገን አትደናገጡ....ሁሉ በጃችን ነው።እድሜ ለአስታጥቄ‼ #ድል_ለአማራ_ፋኖ #ድል_ለአማራ_ህዝብ ✅follow the page

Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

"ከእናንተ በመፈጠሬ/አማራ በመሆኔ እኮራለሁ" የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት እዝ መሃመድ ቢሆነኝ ክፍለ ጦር ለምረቃ ዝግጁ የሆነ የፋኖ ሠራዊት🟩🟨🟥 አንድ አማራ ፋኖ ወደፊት!! ✅follow the page

Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

ተአምራዊ ጀብድ የፋኖ ትግል ከተጀመረ ወዲህ ዓርብ ዕለት አይምባ ላይ የተመዘገበው ድል እጅግ አስደማሚ ነው።30 የሚጠጉ ስንቅና ትጥቅ የጫኑ ወታደሮችን ያሳፈሩ ተሽከርካሪዎች እንደጧፍ ነደዋል።ከ700 በላይ የአብይ አህመድ ወታደሮች ምርኮኛ ሆነዋል።

ተአምራዊ ጀብድ

የፋኖ ትግል ከተጀመረ ወዲህ ዓርብ ዕለት አይምባ ላይ የተመዘገበው ድል እጅግ አስደማሚ ነው።30 የሚጠጉ ስንቅና ትጥቅ የጫኑ ወታደሮችን ያሳፈሩ ተሽከርካሪዎች እንደጧፍ ነደዋል።ከ700 በላይ የአብይ አህመድ ወታደሮች ምርኮኛ ሆነዋል።
Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

ታላቅ የጀብዱ ወሎ ..‼️‼️ የአማራ ፋኖ በወሎ የአሳምነው ክፍል ጦር ጳጉሜ 2 እና 3 ቀን በሰራው ኦፕሬሽን በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት እንደተማረከና የቡድንና የነብስ ወከፍ መሳሪያ ተማርኳል። ዘገባው የ Ethio 251 ነው

ታላቅ የጀብዱ ወሎ ..‼️‼️

የአማራ ፋኖ በወሎ የአሳምነው ክፍል ጦር ጳጉሜ 2 እና 3 ቀን በሰራው ኦፕሬሽን በርካታ የአገዛዙ ሰራዊት እንደተማረከና የቡድንና የነብስ ወከፍ መሳሪያ ተማርኳል።

ዘገባው የ Ethio 251 ነው
Abba Koster-አባ ኮስትር (@aba_koster4) 's Twitter Profile Photo

🔥#ከምርኮኞች_የተላለፈ_መልዕክት‼️ #የፋኖን_እጅ #በቃሊም_ግምባር የቀመሱት የጁላ ልጆች ውስጥ የሽብር ቡድኑን ለሚቀላቀሉት ወጣቶች #መልዕክት አስተላልፈዎል‼️ 22/03/2017 ዓ.ም