Addis Ababa Design And Construction Works Bureau
@addiscity
Governmental Institution | Addis Ababa City Administration | Cabinet Bureau
ID: 1113349169849274368
03-04-2019 07:55:01
415 Tweet
2,2K Followers
6 Following
የአገልግሎት አሰጣጡን ዕጅጉን የሚያሻሽሉ ግንባታዎችን በጥራት እያከናወነ የሚገኘው Addis Ababa Design And Construction Works Bureau ካስገነባቸው ፕሮጀክቶች ውስጥ የሚጠቀሰው የንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለከተማ ወረዳ 01 አስተዳደር ሕንፃ በዚህ መልኩ ተጠናቆ ለይፋዊ ምርቃት ተሰናድቷል።
በ Addis Ababa Design And Construction Works Bureau እየተገነባ የሚገኘው የዳግማዊ ምኒሊክ ሪፈራል ሆስፒታል አስክሬን ምርመራ ሕንፃ 85 በመቶ አፈፃፀም ላይ ደርሷል።
Addis Ababa Design And Construction Works Bureau እያስገነባቸው ከሚገኙ የጤና መሰረተ-ልማት ፕሮጀክቶች ውስጥ አንዱ የሆነውን የገላን ሆስፒታል አሁናዊ የግንባታ አፈፃፀም የቢሮው ኃላፊ ኢ/ር አያልነሽ ሐብተማርያም በአካል ተገኝተው ገምግመዋል፡፡