adam1964
@adam210164
I do believe that I have a ' Creator ' yet I know for sure that religions are but fake!
ID: 1841930579639730177
03-10-2024 19:57:49
1,1K Tweet
24 Takipçi
401 Takip Edilen
Suleiman Dedefo የህወሓት የጡት ልጅ ብልጽግና ከህወሓት ብሶበት የኢትዮጵያ ህዝብ "የአሁኑ ይባስ!" እያለ ነው❗️
Suleiman Dedefo ኦቦ ሱሌማን ህውሃት ስልጣን ከለቀቀ በኃላ እርሶ ያሉበት ብልፅግና ምነው የህግ የበላይነትን ማስፈን አልቻለም?ሰው እንደ ግልገል በግ እየተያዘ ዋጋ የሚተመንበት ግዜ አሁን እንጂ ቀድሞ ነበር? ያለፈን በማውገዝ ዛሬን ጥሩ ማድረግ አይቻልም!!!
Jawar Mohammed ህዝቡ ዳቦ ሲጠይቅ "ለምን ኬክ አይበሉም" አለች የተባለው የፈረንሳይ ንግሥት ታሪክ ኢትዮጵያ ላይ በብልጽግና እየተደገመ ነው‼️ ዶክተር እራበኝ በሚልበት አገር በዶላር የተከፈለ የድሮን ጨዋታ!