Daመne (@k_kefu) 's Twitter Profile
Daመne

@k_kefu

Every action will be history. Don’t rush for judgment.

ID: 1328333455369842689

calendar_today16-11-2020 13:46:18

1,1K Tweet

940 Followers

269 Following

Daመne (@k_kefu) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ ውስጥ በመንግስት ደሞዝ(የፖለቲከኞችን አይመለከትም) የእለት ኑሮን መግፋት እንደማይቻል ፀሃይ የሞቀው ሃቅ ነው:: የሐኪሞች ጥያቄም ከዚህ ያለፈ አይደለም:: የብልፅግና ካድሬዎችም ሆኑ የመንግስት ባለስልጣናት መሞገቻቸው ምን ይሆን?

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

እናመሰግናለን! የአማርኛ ቋንቋ መተየቢያ መኪና የተፈለሰፈው በ1925 ዓ.ም በኢንጂነር አያና ብሩ ሲሆን ይህም ለአማርኛ ቋንቋ እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል። በተጨማሪም፥ ወለጌው አያና በ1920ዎቹ ፋሺስት ጣሊያንን የተዋጋ ብርቅዬ #ኢትዮጵያ|ዊ ነው

እናመሰግናለን!
የአማርኛ ቋንቋ መተየቢያ መኪና የተፈለሰፈው በ1925 ዓ.ም በኢንጂነር አያና ብሩ ሲሆን ይህም ለአማርኛ ቋንቋ እድገት ትልቅ አስተዋጽኦ አድርጓል። በተጨማሪም፥ ወለጌው አያና በ1920ዎቹ ፋሺስት ጣሊያንን የተዋጋ ብርቅዬ #ኢትዮጵያ|ዊ ነው
Ela ኢትዮጵያዊ ሰው (@harujel) 's Twitter Profile Photo

"ምን ያልሆንኩት አለ!?" (በምስኪኑ ያገሬው ገበሬ እና ባብዛኛው ዜጋ ልብ ውስጥ ያለው ህመም 😡)

Daመne (@k_kefu) 's Twitter Profile Photo

የገለቴ ጉዳይ "ኢጂ ገምና ዱራ ቦሲ" ይላል ያገሬ ሰው:: ሰይፉ ሁለተኛውን ወገን ማቅረቡ ይበል የሚያሰኝ ነው::

Abrar Suleiman/አብራር ሱሌማን (@abrarsuleiman) 's Twitter Profile Photo

ያልዘሩት አይበቅልም! የውነት ወደፊት መራመድ ከፈለጋችሁ፣ "አቢይ ከኔ የበለጠ አማራ ይጠላል" እያሉ አማራን ለማጃጃል ከመሞከር ይልቅ ሁላችሁም በጋራ የተከላችሁትን እንደዚ አይነት ሥር የሰደደ የአማራ ጥላቻ ከሥሩ ለመንቀል ሞክሩና በተግባር አሳዩ

Daመne (@k_kefu) 's Twitter Profile Photo

ልደቱ ትዝ አለኝ...ቅንጅትን ትቶ ኢሃዴግንም አኩርፎ 'ሦስተኛ አማራጭ' ብሎ ነበር:: ኤለንን አማክሮት ይሆን?

Ministry of Health ETHIOPIA (@fmohealth) 's Twitter Profile Photo

በኢትዮጵያ በቋሚነት የልብ ቀዶ ህክምና ለመስጠት የሚያስችል የባለሙያዎች ስልጠና ፕሮጀክት በጤና ሚኒስቴር፣ በኸርት አታክ ኢትዮጵያ እና ከአምሪታ ሆስፒታል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ። facebook.com/share/p/1BoWqq…

በኢትዮጵያ በቋሚነት የልብ ቀዶ ህክምና ለመስጠት የሚያስችል የባለሙያዎች ስልጠና ፕሮጀክት በጤና ሚኒስቴር፣ በኸርት አታክ ኢትዮጵያ እና ከአምሪታ ሆስፒታል የመግባቢያ ስምምነት ተፈረመ።
facebook.com/share/p/1BoWqq…
Tesfaye A. Telila MD, FACC,FSCAI. (@ttelila) 's Twitter Profile Photo

Happy Sunday, everyone! After an intense and inspiring week completing Mission#4 with our incredible team at Heart Attack Ethiopia, Inc. —touching a total of 102 lives—I am blessed with a surprise visit from my mom: my rock, my foundation, and my greatest source of strength. ❤️

Happy Sunday, everyone!

After an intense and inspiring week completing Mission#4 with our incredible team at <a href="/HeartAEthiopia/">Heart Attack Ethiopia, Inc.</a> —touching a total of 102 lives—I am blessed with a surprise visit from my mom: my rock, my foundation, and my greatest source of strength. ❤️
fekede agwar (@agwar_fekede) 's Twitter Profile Photo

የኮሌጅ እትብቴ በተቀበረባት ጎንደር፣ የጎንደር ሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ, የዛሬዋ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ የምርቃ ስነስርአት ላይ ለተሰጠኝ እውቅናና ሽልማት ምስጋናዬን ለማቅረብ ቃላቶች ያጥሩኛል.

የኮሌጅ እትብቴ በተቀበረባት ጎንደር፣ የጎንደር ሕክምና ሳይንስ ኮሌጅ, የዛሬዋ ጎንደር ዩኒቨርሲቲ፣ የምርቃ ስነስርአት ላይ ለተሰጠኝ እውቅናና ሽልማት ምስጋናዬን ለማቅረብ ቃላቶች ያጥሩኛል.
Daመne (@k_kefu) 's Twitter Profile Photo

ለታላቁ ግድብ ከደሃ ደሞዝ:በጉልበት:በሞያችሁ ከልብየተጋችሁ እንኳን ደስ አላችሁ!! የህይወት ዋጋ የከፈላችሁ ለትውልድ ለሚጠቅም ነውና ስማችሁን ለዘላለም ሲወሳ ይኖራል:: ኢንጅነር ስመኘው ስጋህን ቢገድሉትም ስራህን እና ስምህን መግደል አይችሉም!

Daመne (@k_kefu) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያውያን አትሌቶች የሀገረ መንግስቱን ፕሬዝዳንት በማያከብሩ አስልጣኞች ሰልጥነው ያመጡት ውጤት የአሰልጣኞቹን ለስራ ያላቸውን ክብር ያንጠባረቀ ነው:: ዶር ወ/መስቀል ያሰለጠኗቸው የቀድሞአትሌቶች አሰልጣኝ ቢሆኑ የእርሳቸውንልምድ ያጋሩነበር

Tibor Nagy (@tiborpnagyjr) 's Twitter Profile Photo

Re GERD - my advice to Egypt. Drop the political drama and engage with Ethiopia professionally on technical issues. I know from experience that Ethiopia cannot be bullied and the more you push the more immovable they become. It’s time to accept today’s reality!

Daመne (@k_kefu) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያውያንን ሁሉ በንግግራቸው እና በህይወታቸው ያስተማሩ "ሰው ሁኑ" ብለው ያሳሰቡ ታላቅ አባት ሐጂ ሙፍቲ ናቸው:: በህልፈታቸው ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንደሚያዝኑ እሙን ነው:: ሰው ሆነን ምኞታቸውን ብናደርግ! ፈጣሪ ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን

ኢትዮጵያውያንን ሁሉ በንግግራቸው እና በህይወታቸው ያስተማሩ "ሰው ሁኑ" ብለው ያሳሰቡ ታላቅ አባት ሐጂ ሙፍቲ ናቸው::
በህልፈታቸው ኢትዮጵያውያን ሁሉ እንደሚያዝኑ እሙን ነው:: ሰው ሆነን ምኞታቸውን ብናደርግ!
ፈጣሪ ነብሳቸውን በገነት ያኑርልን
Daመne (@k_kefu) 's Twitter Profile Photo

ቀጥታ ስርጭት | ከመስቀል አደባባይ የአእላፋት ዝማሬ ታኅሣሥ 28/2018 ዓ.ም የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ... youtube.com/live/_WVwT2Yzr… via YouTube