ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile
ሳሊ ባልቻ

@aba_bete91615

ID: 1647664706700603392

calendar_today16-04-2023 18:14:33

499 Tweet

93 Followers

123 Following

ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile Photo

ማንም ሰው ከፖለቲካ ርቆ መኖር አይችልም !! #Ethiopia #Dictator #ኢትዮጵያ #teddyafro #ETORIKA #አዲሰአበቤ

ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile Photo

ያደታ ጁነዲን የተባለ ተረኛ ባለሃብት የቴዲን ሚዚቃ ተከትሎ በአገዛዙ ላይ የተቀሰቀሰውን ህዝባዊ ቁጣ ወደ ህዝብ ለህዝብ ፉክክር የሚቀይር ሙዚቃ ለማሰራት 20 ሚሊዮን ብር የከፈለ ነውረኛ ነው። ተረኛው Brighton properties የተሰኘ ቤት ግንባታ ድርጅት

ETHIO 251 MEDIA (@251media) 's Twitter Profile Photo

Massive Protest Held in Front of BBC Headquarters in London to Denounce Amhara Genocide and State-Led Violence in Ethiopia (April 23, 2026 – Ethio 251 Media) A massive protest organized by London Fano Coordinators was held yesterday, Wednesday, April 22, 2026, in front of the

ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile Photo

የአብይን ነውሮች በዝርዝር እያወቀ ለረጅም ጊዜ ዝም ብሎ የቆየው ጃዋር በቅርቡ ሚስጥሮችን ማጋለጥ መጀመሩ እንቅልፍ ነስቶዋቸዋል ፣ በቀልድ እያስመሰሉ ንዴታቸውን እየገለፁ ይመስላል። #Ethiopia #ኢትዮጵያ #Jawar #Abiy #Dictator #TeddyAfro #ETORIKA

ቴዲ የለቀቀው አደለም ሙዚቃ! አብዬት ነው እንጂ ትውልድ የሚያነቃ! እንዴት ያቅተናል አንድ ቴዲን መሆን … #Ethiopia #Dictator #ኢትዮጵያ #teddyafro #ETORIKA #አዲሰአበቤ #TeddyAfro #EthiopianPolitics #AbiyMustGo

ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile Photo

This is one of the most serious posts I have ever made, and I stand by it firmly: The Amhara people have bled in their own land and the country they love dearly. There is no ‘but’ or ‘however’ to what has happened and what is still happening to the Amhara people. I cannot call

Martin Plaut (@martinplaut) 's Twitter Profile Photo

Ethiopia: reports suggest that a majority of citizens refused to register for the coming election, arguing that participation would legitimise a sham. The regime nevertheless denied them basic services while recording their names from official archives to inflate participation

ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile Photo

በሞጋች ጋዜጠኝነቱ የታወቀው ቲዎድሮስ ፅጋዬ “ያቺ ቤት” የሚል ሙዚቃ ነክ ግጥም ስራ አቅርቧል youtu.be/QD31a3a-B40?is…

Piassa Tube (@piassatube25) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያዊነትን እየተጠየፋችሁ ስለ ሀገር የመናገር ሞራል የላችሁም! ብልፅግና በህዝባችን ላይ የፈጸማቸው አሳፋሪ ድርጊቶች የታሪክ ጠባሳ ሆነው ይቆያሉ። ባንዲራችንን ለማዋረድ ቢሞከርም፣ በየአደባባዩ የሚወድቀውን የክብር አርማችንን አንስተው

ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile Photo

የተነቃቃውን የለውጥ ስሜት እንዳይቀዘቅዝ ጥበብ በአርቲሰቶቻችን በኩል ጮክ ብላ እየተናገረች ነው። መንገዱ ግሩም ህንፃውም ቆሙዋል አልደብቅህም ወጣቱ ታምዋል። ብቆምም ፊትህ ቃል አንጠልጥዬ አልሰማህኝም አላየህኘም ከዳሱ በፊት እራሴን ጥዬ።…

ሳሊ ባልቻ (@aba_bete91615) 's Twitter Profile Photo

የአገዛዞችን መዳከም የሚጠቁመን ሚስጥራቸው ያለ ልክ መዝረክረክ ሲጀምር ነው። #Ethiopia #Dictator #ኢትዮጵያ #teddyafro #ETORIKA #አዲሰአበቤ #TeddyAfro #EthiopianPolitics #AbiyMustGo

የአገዛዞችን መዳከም የሚጠቁመን ሚስጥራቸው ያለ ልክ መዝረክረክ ሲጀምር ነው። #Ethiopia #Dictator #ኢትዮጵያ #teddyafro #ETORIKA #አዲሰአበቤ #TeddyAfro #EthiopianPolitics #AbiyMustGo