Meaza Mohammed (@meazamohammed) 's Twitter Profile
Meaza Mohammed

@meazamohammed

A proud #Ethiopian #Maya'smom #teacher #analyist@abbay media former #blue party woman affairs chair person

ID: 1185509009811484672

calendar_today19-10-2019 10:53:29

48 Tweet

1,1K Followers

82 Following

Meaza Mohammed (@meazamohammed) 's Twitter Profile Photo

ኮሮናን ለመከላከል እራሳችሁን እና የምትወዷቸውን ይዛችሁ በቤታችሁ ቁጭ ስትሉ ይኑሩ ይሙቱ ስላልታወቁ ልጆች ምን ተሰማችሁ? #Bringbackourstudents #BringBackOurGirls

ኮሮናን ለመከላከል እራሳችሁን እና የምትወዷቸውን ይዛችሁ  በቤታችሁ ቁጭ ስትሉ ይኑሩ ይሙቱ ስላልታወቁ ልጆች ምን ተሰማችሁ?
#Bringbackourstudents
#BringBackOurGirls
Meaza Mohammed (@meazamohammed) 's Twitter Profile Photo

የታገቱ ተማሪዎች ቤተሰቦች ዛሬም እያለቀሱ ነው ይጠይቃሉ ልጆቻችነን የት ናቸው? መንግስት የለም፡ወይ ህዝቡስ እንዴት ዝም አለ ይላሉ? #ስለናንተ ባሰብኩ ቁጥር የሚሰማኝ አቅመ ቢስነት ነው! #Bringbackourstudents #BringBackOurGirls

Meaza Mohammed (@meazamohammed) 's Twitter Profile Photo

@ AbiyAhmedAli Meaza Ashenafi Daniel Bekele የምስኪኖቹ ገበሬዎች ልጆች ግን እንደወጡ ቀርተዋል ቢያንስ እንደኔ አቅመ ቢስ አደላችሁም እና ልጆቻቸውን ወይ አስመልሱላቸው ወይ መልሱላቸው! ያልተረዳ መርዶ ሆኖባቸው እህህ እያሉ ነው #bringbackourstudents

@ AbiyAhmedAli
<a href="/ashenafi_meaza/">Meaza Ashenafi</a> 
<a href="/DanielBekele/">Daniel Bekele</a> 
የምስኪኖቹ ገበሬዎች ልጆች ግን እንደወጡ ቀርተዋል ቢያንስ እንደኔ አቅመ ቢስ አደላችሁም እና ልጆቻቸውን ወይ አስመልሱላቸው ወይ መልሱላቸው! ያልተረዳ መርዶ ሆኖባቸው እህህ እያሉ 
ነው
#bringbackourstudents
Meaza Mohammed (@meazamohammed) 's Twitter Profile Photo

#142Dark_Days Where are the 17?? ዛሬም ነገም እንጠይቃለን ልጆቻችን የት ናቸው? #BringBackOurGirls #Bringbackourstudents

Meaza Mohammed (@meazamohammed) 's Twitter Profile Photo

የኤልሳቤት ወንጀል በሐረር 50:50 የሚባል አፓርታይዳዊ አሰራር (ህግ) በማጋለጧ፣ በአስተዳደሩ የሚፈፀመውን የመብት ረገጣ በመናገሯ ነው። የኤልሳ ጉዳይ ትኩረት የሚሻው ነው። ኤልሳ የሁላችንም ድምፅ ትፈልጋለች‼

የኤልሳቤት ወንጀል በሐረር 50:50 የሚባል አፓርታይዳዊ አሰራር (ህግ) በማጋለጧ፣ በአስተዳደሩ የሚፈፀመውን የመብት ረገጣ በመናገሯ ነው። የኤልሳ ጉዳይ ትኩረት የሚሻው ነው። ኤልሳ የሁላችንም ድምፅ ትፈልጋለች‼
Meaza Mohammed (@meazamohammed) 's Twitter Profile Photo

ቤሩት ያሉ እህቶቻችን ምን እየደረሰባቸው ነው? የኢትዮጵያ መንግስት ምን እያደረገ ነው? እኛስ ምን ማድረግ ይጠበቅብናል?? .Abiy Ahmed Ali(parody)

Meaza Mohammed (@meazamohammed) 's Twitter Profile Photo

The Alliance for Food Sovereignty in Africa (AFSA): Stop the Spread of GMO Crops in Ethiopia - Sign the Petition! chng.it/vRfgJDNs via Change.org

Meaza Mohammed (@meazamohammed) 's Twitter Profile Photo

ኤልሳቤት ከበደ ጥፋቷ ስለ ሰብዓዊነት መጮኀ ብቻ ነው! ግለሰቦችን በማሰር የዜጎችን ድምፅ ማፈን አይቻልም! #freeElsabetKebede

ኤልሳቤት ከበደ ጥፋቷ ስለ ሰብዓዊነት መጮኀ ብቻ ነው! ግለሰቦችን በማሰር የዜጎችን ድምፅ ማፈን አይቻልም!
#freeElsabetKebede
Meaza Mohammed (@meazamohammed) 's Twitter Profile Photo

ቤት የሌላቸውን ወዴት እናስገባቸው በሚባልበት በዚህ አስከፊ ወቅት የዜጎችን ቤት ማፍረስ ማንአለብኝነት ነው! ታከለ ኡማ ይሄ ድርጊትዎ በየትኛውም መስፈርት ተቀባይነት የለውም! Takele Uma Banti Abiy Ahmed Ali 🇪🇹

Meaza Mohammed (@meazamohammed) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ የእናቶች ቀን ነው እናቶቻችሁን #159 ቀናት ልጆቿ የት እንዳሉ በማታውቅ እናት ቦታ አድርጉና አስቡ የትኛው ፖለቲካ የትኛው ሴራ መልስ ይሆናታል? እስቲ በዛሬ ቀን እንኳን ስለእናቶቻቸው ስንል ድምፅ እንሁናቸው! #Bringbackourgirls #Bringbackourstudents