ً(@KasayeRH) 's Twitter Profileg
ً

@KasayeRH

ID:2376897169

calendar_today07-03-2014 10:04:56

50,0K Tweets

31,2K Followers

143 Following

ً(@KasayeRH) 's Twitter Profile Photo

'ይትዐየን መልአከ እግዚአብሔር  ዐውዶሙ፥ ለእለ ይፈርህዎ ወያድኅኖሙ' — መዝ ፴፫፥፯

(የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል)
✝️

'ይትዐየን መልአከ እግዚአብሔር  ዐውዶሙ፥ ለእለ ይፈርህዎ ወያድኅኖሙ' — መዝ ፴፫፥፯ (የእግዚአብሔር መልአክ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሰፍራል፥ ያድናቸውማል) #ሚካኤል ✝️
account_circle
ً(@KasayeRH) 's Twitter Profile Photo

Bishop's message after a teen tried to stab him during a service: 'I forgive whoever has done this act ... I will always pray for you and whoever sent you to do this, I forgive them as well.'

Wishing Bishop Mar Mari Emmanuel a graceful recovery!❤

sbs.com.au/news/article/t…

account_circle
ً(@KasayeRH) 's Twitter Profile Photo

Happy that Alonso it for them in style, and even happier that he won't leave the team next season. A big middle finger to the big clubs who always try to disrupt smaller and more modest clubs.

What a season. What a manager. What a team.
Congrats on a well-deserved win!🏅

account_circle
ً(@KasayeRH) 's Twitter Profile Photo

«ንጹሕ ምንጭ፥ ኢትዮጵያ» ልዩ ታሪካዊ ዐውደ ርእይ በግዮን ሆቴል ብፁዓን አባቶች በተገኙበት ዛሬ በደማቅ ሁኔታ ተከፍቷል።

ከዛሬ ሚያዝያ 5 እስከ ሚያዝያ 13 ቀን ለተከታታይ 9 ቀናት ስለሚቆይ እንዳያመልጣችሁ እንመክራለን! ሐመረ ብርሃን የብራና መጻሕፍት ሥራ ድርጅት

account_circle
French Embassy in Addis Abeba(@AmbafranceET) 's Twitter Profile Photo

As approaches, let’s celebrate 🇪🇹 champions of the past and of tomorrow.

This week we honor Haile Gebrselassie, a beacon of talent in long-distance running, with Olympic golds in '96 & '00.

As #Paris2024 approaches, let’s celebrate 🇪🇹 champions of the past and of tomorrow. This week we honor @HaileGebr, a beacon of talent in long-distance running, with Olympic golds in '96 & '00.
account_circle
ً(@KasayeRH) 's Twitter Profile Photo

'እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሰዎች በጎ ረድኤቱን ተስፋ አድርጓት፥ ዘለዓለም ጸንቶ የሚኖር ደስ የሚያሰኝ ቸርነቱንም ተስፋ አድርጉ።' — ሲራክ ፪፥፱
✝️

'እግዚአብሔርን የምትፈሩት ሰዎች በጎ ረድኤቱን ተስፋ አድርጓት፥ ዘለዓለም ጸንቶ የሚኖር ደስ የሚያሰኝ ቸርነቱንም ተስፋ አድርጉ።' — ሲራክ ፪፥፱ ✝️
account_circle
Reqiq Insights(@reqiqinsights) 's Twitter Profile Photo

There is a growing body of knowledge that is coming out of Ethiopia in the form of academic research. Today on Reqiq, we map these publications by study area, and bring you an insightful article by Anwar on why this progress should be celebrated and how a glaring gap has

There is a growing body of knowledge that is coming out of Ethiopia in the form of academic research. Today on Reqiq, we map these publications by study area, and bring you an insightful article by @anwrendris on why this progress should be celebrated and how a glaring gap has
account_circle
ً(@KasayeRH) 's Twitter Profile Photo

'እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ
ወአምላክነሂ ኢያረምም
እሳት ይነድድ ቅድሜሁ' — መዝ ፵፱፥፫

ትርጒም፦
'እግዚአብሔር በግልጥ ይመጣል
አምላካችን ዝም አይልም
እሳት በፊቱ ይነድዳል'

☦️

'እግዚአብሔርሰ ገሃደ ይመጽእ ወአምላክነሂ ኢያረምም እሳት ይነድድ ቅድሜሁ' — መዝ ፵፱፥፫ ትርጒም፦ 'እግዚአብሔር በግልጥ ይመጣል አምላካችን ዝም አይልም እሳት በፊቱ ይነድዳል' #ደብረ_ዘይት ☦️
account_circle
Netsanet G Kassa ፍቅርተ ገብርኤል(@Kassa_MD) 's Twitter Profile Photo

ً ''ሚካኤል ዝም አለ: ተገርሞ አስተዋለ
ገብርኤል ሰይፉን ወደመሬት ጣለ
ከዋክብት ደንግጠው ረገፉ ዛሬ
መላዕክት አለቀሱ ቀረና ዝማሬ
ሞተ ስለኛ...'

account_circle
Netsanet G Kassa ፍቅርተ ገብርኤል(@Kassa_MD) 's Twitter Profile Photo

ً 'ዑራኤል አምላኩን በመስቀል ላይ አየ
በብርሃን ፅዋ ደሙን ተቀበለ
እንባው አላቆመም: ጌታው ሲንገላታ
ተገርሞ አስተዋለ በጥፊ ሲመታ
ሞተ ስልኛ.....'
-ሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ

account_circle
ً(@KasayeRH) 's Twitter Profile Photo

'' ... ከኃጢአት ንጹሕ የሆንክ፥ ከሰማያትም በላይ ከፍ ከፍ ያልክ ሊቀ ካህናችን አንተ ነህ፤ ለአባትህ ራስህን መሥዋዕት አድርገህ ያቀረብክ ሊቀ ካህናችን አንተ ነህ፤ አጣኙም፥ ሕይወታችንን ያጣፈጥክ ዕጣኑም አንተ ነህ' — ውዳሴ መስቀል 2፥5

'' ... ከኃጢአት ንጹሕ የሆንክ፥ ከሰማያትም በላይ ከፍ ከፍ ያልክ ሊቀ ካህናችን አንተ ነህ፤ ለአባትህ ራስህን መሥዋዕት አድርገህ ያቀረብክ ሊቀ ካህናችን አንተ ነህ፤ አጣኙም፥ ሕይወታችንን ያጣፈጥክ ዕጣኑም አንተ ነህ' — ውዳሴ መስቀል 2፥5
account_circle