ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile
ቋድር

@hailekirkos

@HaileGebr Saint George FC✌️ ያዕ ፩ ÷ ፲፱

ID: 3336829835

calendar_today20-06-2015 12:56:29

74,74K Tweet

8,8K Followers

398 Following

ቢኒያም | Biniyam (@kefira_dechatu) 's Twitter Profile Photo

አንዳንድ ወጣቶችን አያለሁ። የአትናቴዎስን፣ የጀሮምን፣ የባሲሊዎስን ወዘተ መጻህፍት በግርድፉ ስላነበቡ ራሳቸውን ከቤተክርስትያን በላይ አድርገው የሚያዩ። ያልተመቻቸው ነገር ያለ ሲመስላቸው "ይሄን ካላደረጉ ቅብጥ ቤ/ክ ነው የማስቀድሰው" የሚሉ

G...✟ (@gebre__) 's Twitter Profile Photo

ሊቀ ተዋሕዶ መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ዘድማኅ : ከ1885_ ሐምሌ 24/1962 ዓ.ም። ♥ ኰኲሐ ሃይማኖት(ወጣት ተመልከት እንዳትሳሳት) ♥ መድሎተ አሚን( የሃይማኖት ሚዛን) ♥ መጽሐፈ ግጻዌ ♥ መጽሐፈ ቅኔ( ዝክረ ሊቃውንት)......❤👤

ሊቀ ተዋሕዶ መልአከ ብርሃን አድማሱ ጀንበሬ ዘድማኅ : ከ1885_ ሐምሌ 24/1962 ዓ.ም።
♥ ኰኲሐ ሃይማኖት(ወጣት ተመልከት እንዳትሳሳት)
♥ መድሎተ አሚን( የሃይማኖት ሚዛን)
♥ መጽሐፈ ግጻዌ
♥ መጽሐፈ ቅኔ( ዝክረ ሊቃውንት)......❤👤
Aman (@angasurunning) 's Twitter Profile Photo

Last year, on July 28, 2024, Haile Gebrselassie, coach Gemedo Dedefo, Tigst Assefa, Amane Beriso, and others in Sendafa Town, #Ethiopia, for preparations for the Paris 2024 Olympics.

ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

ስለ ኢትዮጵያ ይሔው ነው! ሊቃውንቱ በጥሩ ሁኔታ አስቀምጠዋል ልብ ያለው ልብ ይበል! ደህና እደሩ🙏

ሙስጠፋ (@offensiveforjoy) 's Twitter Profile Photo

ጥቁሩ ጀለስ 'ፖሊሶች አይወዱኝም' ሲል 'የለሊት ፈረቃቸውን ስለምታስታውሳቸው ነው' ብዬ የመለስኩለት ቀን ነበር በራሴ ተስፋ መቁረጥ የነበረብኝ

ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

ውሻ ብቻ ነው ወደ ትፋቱ የሚመለሰው። ጥለዋት፣ አንቋሸዋት የወጡባትን ቤተክርስቲያን ለመምሰል መጋጋጥ😊 ሌላው ደገኛው አማኝ ካላወቀ በጭንቅላት ቀሳውስቱ የሚጠመጥሙት ሻሽ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ሰበን ምሳሌ ነው😊 አለማወቅ ጣር ያበዛል🤭

ውሻ ብቻ ነው ወደ ትፋቱ የሚመለሰው። ጥለዋት፣ አንቋሸዋት የወጡባትን ቤተክርስቲያን ለመምሰል መጋጋጥ😊 ሌላው ደገኛው አማኝ ካላወቀ በጭንቅላት ቀሳውስቱ የሚጠመጥሙት ሻሽ የእመቤታችን የድንግል ማርያም ሰበን ምሳሌ ነው😊

አለማወቅ ጣር ያበዛል🤭
ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

በየመን የመርከብ መስመጥ ከ68 በላይ ኢትዮጵያውያን ሞተዋል 💔 ስደት፣ ድህነት ዓይኑ ይጥፋ 😭 መንግስት የሌለው ህዝብ ሞቱና ችግሩ እራሱ የቀለለ ነው። እግዚአብሔር ነፍሳቸውን በአፀደ ገነት ያኑረው🙏

Russian Embassy in Ethiopia (@rusembethiopia) 's Twitter Profile Photo

✉️On behalf of the Embassy of the Russian Federation and on my own, I am expressing our profound condolences to the government and people of the Federal Democratic Republic of Ethiopia following the tragic loss of life in the recent maritime incident off the coast of Yemen.

✉️On behalf of the Embassy of the Russian Federation and on my own, I am expressing our profound condolences to the government and people of the Federal Democratic Republic of Ethiopia following the tragic loss of life in the recent maritime incident off the coast of Yemen.
ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

"ጾም ሸክም የሌለው መሳሪያ ነው።" ብፁዕ አቡነ እንድርያስ ከአዋጅ ጾም ውጭ ለምንጾመው የፈቃድ ጾም ነው እንጂ የአዋጅ ጾምስ በአዋጅ የሚጾም በሁሉ የሚታወቅ ስለሆነ ከንቱ ውዳሴ የለበትም።  ለሃገራችን ሰላምንና ፍቅርን የምንለምንበት ጾም ይሁን!

ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

"እግዚአብሔር በቅድስት ድንግል ማርያም ማሕፀን ሊያድር የቻለው 'እንዳልኸኝ ይሁንልኝ' ብላ ታዛዥነትዋን በገለጸች ጊዜ ነው፤ እኛም እንዳልከን ይሁንልን እያልን እንደእስዋ ታዛዥ መሆን አለብን ! " ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ

"እግዚአብሔር በቅድስት ድንግል ማርያም ማሕፀን ሊያድር የቻለው 'እንዳልኸኝ ይሁንልኝ' ብላ ታዛዥነትዋን በገለጸች ጊዜ ነው፤ እኛም እንዳልከን ይሁንልን እያልን እንደእስዋ ታዛዥ መሆን አለብን ! "  ብፁዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ