Hailu B. (@ibexhaileamdu) 's Twitter Profile
Hailu B.

@ibexhaileamdu

Needless to Tell How Much I Have, but Provide as Much as I Could to the Cause I Rise.

ID: 500523993

calendar_today23-02-2012 06:41:08

1,1K Tweet

3,3K Followers

556 Following

Hailu B. (@ibexhaileamdu) 's Twitter Profile Photo

የውይይት ሰነድ የተባለውን ብንወያይበት ምን ይመስላችኋል? ሰነዱ እየተዘዋወረ ነው።

Hailu B. (@ibexhaileamdu) 's Twitter Profile Photo

"Don't twist anything. Better to be direct. Lying will tax you more." ይላል መሸሻ። ቢያንስ የAAAን እንዳነበብነው ይህንም እናነበዋለን። ከዛ ራስህ ታውቅ። ትግሉ የሁላችን ነው። መቸም ለማንም እንደማንመለስ ታውቃላችሁ። እንደ ህፃን በመሯሯጥ ምንም መሸፈን

Hailu B. (@ibexhaileamdu) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ደስ አላችሁ! ሦስተኛ አማራጭ! የፋኖ ድርጅት እየመጣ ነው። የግለሰቦች ፖለቲካ ሊያከትም ነው። ሦስተኛ አማራጭ ድርጅት የዓላማ ሰነዱን በቅርቡ ይዞ ይመጣል። ያስተዋዉቃል። እገሌ እሚባል የግለሰብ ፖለቲካ ይቀራል ማለት ነው። ብዙ

እንኳን ደስ አላችሁ!

ሦስተኛ አማራጭ! የፋኖ ድርጅት እየመጣ ነው። 
የግለሰቦች ፖለቲካ ሊያከትም ነው።

ሦስተኛ አማራጭ ድርጅት የዓላማ ሰነዱን በቅርቡ ይዞ ይመጣል። ያስተዋዉቃል። 

እገሌ እሚባል የግለሰብ ፖለቲካ ይቀራል ማለት ነው። ብዙ
Hailu B. (@ibexhaileamdu) 's Twitter Profile Photo

በአዋቂ ሰውነት የህፃን አዕምሮ የተሸከመ ሰው አጋጥሟችሁ ያውቃል? ያውም በቡድን ሲሆን ይበልጥ ደምቆ ይታያል። ልክ እንደ ብአዴን! በእኔ በኩል እንዲህ ያሉ ግለሰቦችን የሀሳብ ደቀቆ እላቸዋለሁ፣ እናንተስ ማን ትሏቸዋላችሁ? መርህ የላቸውም።

Hailu B. (@ibexhaileamdu) 's Twitter Profile Photo

የአፋህድ ረቂቅ ማኒፌስቶ የተባለው ችግር ያለበት ነው። የአማራ ህዝብ ትግልን ገደል የከተተ ነው። ለውይይት ወይም ለክርክር መድረክ ይከፈት!

Hailu B. (@ibexhaileamdu) 's Twitter Profile Photo

"ሲነግሩት ያልሰማ፣ ሲቀልቡት ይከሳል!" :) ከጥፋቱ የማይማር ሰው ያሳዝናል። ሌላውን ከሚጎዳው የበለጠ ራሱን ይጎዳል።

Hailu B. (@ibexhaileamdu) 's Twitter Profile Photo

እውነትና ንጋት እያደር ይጠራል! ይበልጥ ግልፅ የሆነ ትግል እየተደረገ ይሄዳል። የፋኖን ትግል የሚያስቆም ምንም ሀይል የለም። ለስር ነቀል ለውጥ መደምደሚያ የሚደረግ ካልሆነ በቀር ለጥገናዊ ለውጥ የሚደረግ ምንም ዓይነት ድርድር በፍፁም

Hailu B. (@ibexhaileamdu) 's Twitter Profile Photo

የጨነቀው መልዕክት🤔 "በግ እድሜ ልኩን ቀበሮ እንዳይበላዉ ሲፈራ ይኖራል: ነገር ግን ሁል ጊዜ ባመነው ዕረኛ ይበላል:: እንዲሉ አንተም የበጉ ዕጣ እንዳይደርስህ ተራው: ጠላትህን ሳይሆን ወዳጅህን ፍራው::" አይ የ'ኛ ፋኖ!

Hailu B. (@ibexhaileamdu) 's Twitter Profile Photo

"ችግሩ በተፈጠረበት መንገድ መፍትሔ መፈለግ አይቻልም" አገር እና ህዝብ መከራ ያየበትን መንገድ ዳግም ለማንበር መታገልም አይቻልም። የፋኖ ትግል ከመከራ ፈጣሪዎች ጋር ከተባበረ እኛ ምን ማድረግ እንዳለብን እናውቃለን። ሞኝህን ፈልግ!