ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile
ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse

@zemenekasse

ID: 1288891606494478348

calendar_today30-07-2020 17:38:20

420 Tweet

6,6K Takipçi

222 Takip Edilen

ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile Photo

▶️በውጭ ሀገር የምትኖሩ በሙሉ ለኢትዮጵያዊያን በተለይ ለአማራ ህዝብ ሰላምና ደህንነት፣ፍትህና ዴሞክራሲ መረጋገጥና በተጋረጠበት የዘር ማጥፋት ተልእኮ ፈፃሚዎች ላይ እያደረጋችሁት ባለው ሁለንተናዊ ተጋድሎ እጅግ አድርገን እናመሰግናለን !

ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile Photo

የሁሉም ትምህርት ቤት ተማሪዎች፥የሁሉም ዩኒቨርሲቲ ተማሪዎች ፥ መምህራን፥ሰራተኞች ፥አርሶ አደሮች ፥ነጋዴዎች፥ሚሊሻዎች፥ፋኖዎች ፥ ልዩ ኃይሎች ፥መካላከያ ያላችሁ በሙሉ ይሄን አራጅ ፡ ጨፍጫፊ መንግስት በቃ ልንለው ይገባል።

ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile Photo

ለነፃነት ትግል ባታግዙን እንኳን ከጎናችን ለመቆም ፍላጎት ያላቸውን የቁርጥ ቀን ልጆች ልብ አትረብሹ ። አማራ በሆዳሞች ምክኒያት ብዙ ልጆቹን እያጣ ነው ። ለውጥ ፈላጊ ከሆናችሁ ደግፉን ግን የምታደናቅፉ ሰዎች መቼም የአማራ ህዝብ ይቅር አይላችሁም

ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile Photo

አንድ አማራ! - ወሎ ሲጎዳ ጎጃም ይደርስለታል። - ጎጃም ሲጠማ ጎንደር ያጠጣዋል። - ጎንደር የጎደለውን ሸዋ ይሞላዋል። - ሸዋ የቸገረውን ወሎ ይረዳዋል።

ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile Photo

የለኮሱት እሳት ያቃጥላል እንጅ አይሞቅም። ቆም ብለን ምራቅ እንዋጥ። ያለበለዚያ መጨረሻችን ለታሪክ ገጾች እንኳን ቀፋፊ ይሆናል።

ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile Photo

እሬሳ እየቆጠሩ ሞትን እየጠበቁ የስጋት ባህር ውስጥ ቆሞ ራስን ተራ መጠበቅ ተምበርክኮ መኖርን ማነው ያስተማረን? መለማመጥን መሽቆጥቆጥን ማነው ያስተማረን? ልመና ለምኖ ነፃነትን ተመፅውቶ መኖርን ማነው ያስለመደን? ነፃነታችንን በክንዳች ነው

ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile Photo

ጅል ጊዜ የሃገር ክብርና ልእልና ምልክት የሆነውን ንጉሳዊ ሰይፍ ጅል እጅ ላይ ይጥለዋል።

ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile Photo

ወልቃይት በታሪክም ዛሬም የአማራ ነው። አማራ ለ3 አስርት ዓመታት ታግሎ በደሙ ማንነቱን አስከብሯል። ከጎኑ በፅናት እቆማለሁ። (እኔም ወሳኝ አጀንዳዬን አልቀይርም!)

ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile Photo

#ለሀገር የቆመ ስጋና ደሙን ለለገሰ ወደፊትም ለእናት ሀገሩና ለአማራ ህዝብ ነፃነት እስትንፉሱ እስክትቆም ድረስ የሚዋደቀውን ፋኖ በየስርቻው በማሳደድና አፍኖ በማስፈራራት ኢትዮጵያን አስቀጥላለሁ ማለት እርም ነው!! #ፋኖ ትግል ላይ ነው !

ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile Photo

#ሺህ #የሐሰት ዶክመንተሪ በመስራት እኛን ከተሰለፍንለት #እውነተኛ አላማ አንዲት ሚሊ ሜትር ርቀት ንቅንቅ ማድረግ ፈፅሞ አይቻልም! #እነ ነውር ጌጡ ዶክመንተሪ ለመስራት የሰሩት መታወቂያ እያየን ነው !

#ሺህ #የሐሰት ዶክመንተሪ በመስራት እኛን ከተሰለፍንለት #እውነተኛ አላማ አንዲት ሚሊ ሜትር ርቀት ንቅንቅ ማድረግ ፈፅሞ አይቻልም! 

#እነ ነውር ጌጡ ዶክመንተሪ ለመስራት የሰሩት መታወቂያ እያየን ነው !
ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile Photo

ለተረዳው ሰው ነጋሪቱን የገዛ ጠላታችን ናቸው የጎሰሙት! ምላሻችንን እየጠበቁ ታዲያ ለምን አናሳያቸውም..!? ህዝባችን በታሪክም ውርደትና ሽንፈትን አላስተናገደም!! ማነው ዝምታን ያስተማረን.?

ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile Photo

#አማራ ሆይ በተናጠል መሞት እና በተናጠል ህዝብህን ለመከራ ከመዳረግ ታቀብ እንደ ህዝብ ክብር እንጂ ስቃይና መከራን ፈፅሞ አትቀበል ታላቅ ህዝብ ነህ የሀገሪቱ ታሪቅ በአንተ እጅ በደማቅ ብዕር ተፅፏል አባቶቻችን እናቶቻችን ኢትዮጵያን አድነዋል!

ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile Photo

ማስታወሻ ! #ፋኖ ትግል ላይ ነው ! ፍትህና እና እኩልነትን የምትሹ ሁሉ ተከተሉን ! #እናሸንፋለን ! ለአማራ ህዝብ ፣ለኢትዮጵያ ህዝብ ፍትህ እና እኩልነት እንታገላለን ! ትግላችንን አጠናክረን እንቀጥላለን!

ዘመነ ካሴ - Zemene Kasse (@zemenekasse) 's Twitter Profile Photo

ትግላችን እንደ አማራ የተበታተነ ሆኗል አሁንም ብዙ ጀግኖች አሉ አማራን ከዚህ ጨቋኝ አገዛዝ እና ከመጣብን የህልውና ስጋት የሚመክቱ የቁርጥ ቀን ልጆች አሉን ነገር ግን አሁንም እነዚህን ጀግኖች ካልጠበቅናቸው ፣ካልደገፍናቸው ባዶ ነው