Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile
Yoናስ⚜️

@yonasalemnew

ID: 312551882

calendar_today07-06-2011 09:17:15

2,2K Tweet

528 Followers

694 Following

Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile Photo

"የነጠረ ሐሳብ ብሩህ ቃል ለክተን ተናግረን ነበረ የሚያስከብር ነገር ወይ እኛ አርጅተን ወይ ዘመን ደድቦ ፀዓዳ ቃላችን ለሰሚው ወይቦ እንጃ ምክኛቱን ዝምታ አመፅ ሁኗል ንግግር መከራ እሽ ምን እንስራ? " ✍️አሌክስ አብረሃም

Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile Photo

ወንድሞች ድምፃችንን ሰምተው የአንድነት ጥሪውን ሲያስተጋቡ በሀሜትና አሽሙር መሸንቆጥ የጤነኝነት ነው ወይ? የዚህ ህዝብ መከራ ከቡድንና ከግለሰቦች ኢጎ በላይ ነው ስለዚህ አሁንም ወደ አንድ መሰባሰብ የቅንጦት አይደለምና በርቱ ልንል ይገባል።

Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile Photo

If true, RFK Jr.’s claim on CDC data suppression is alarming. In the DMV, we’ve seen a sharp rise in autism diagnoses especially in East African communities.

Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile Photo

The Ethiopian Quest for Democracy and Freedom: The Failure of Intellectuals, Elites, and Society eastafricanreview.com/2025/09/19/eth…

Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile Photo

There's a natural mystic Blowing through the air If you listen carefully now you will hear This could be the first trumpet Might as well be the last Many more will have to suffer Many more will have to die Don't ask me why

Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile Photo

ደሴ ዙሪያው ገነት፤ በቶልፈና ዱኣ ፤ በዱበርቲ ድቤ፤ ጦሳና ገራዶ፤ እየተጫፈረ፤ ቀልቤ ከተደሳ፤ ያኔ ነው ያኔ ነው፤ ደሴ ሙጋድ ሰፈር፤ ባንተው መጀን ብዬ፤ ክራር የማነሳ።

Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile Photo

ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ወደ አኼራ ሄደዋል 💔

ዋርካ እና የሁሉም አባት የነበሩት ተቀዳሚ ሙፍቲ ሐጂ ኡመር ኢድሪስ ባጋጠማቸው ህመም በህክምና ሲረዱ ቆይተው ወደ አኼራ ሄደዋል 💔
Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile Photo

"ሰው ሁኑ!" ብለው በአፅንኦት ያስተማሩን ታላቁ አባታችን ከነትልቅ ሰውነታቸው እንደተወደዱ፣ እንደተከበሩ፣ ሃጅዋ ነፍስሁን ለጀነት ይበልልን!!

Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile Photo

The NY Bar is one of the toughest exams out there, and my good friend just passed it on the first try! 🎉👏 Truly inspired by your hard work, faith, and humility this is just the beginning of a remarkable journey ahead. ⚖️🌟ኢብን Merdia የደጋጎቹ ልጅ በርታ ::

Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile Photo

One of my favorite scene in GOT was when Tywin Lannister said to King Joffrey; ‘Any man who must say, “I am the King “ is no true king.’ “the King is tired, see him to his chambers”. 😂😂😂.

Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile Photo

It’s a business model: get people addicted, they get sick, and then the medical system gets paid to ‘treat’ them until the day they die

Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile Photo

ንፍሮ መረባ ብሎ ጀመረልህ TEDDY AFRO - ጀምበር - Jember | Track 18 (Official Lyrics Video) youtu.be/PA2aWF37Ljk?si… via YouTube

Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile Photo

መሬማ በመስኮቱ ጀምበር መርከብ ብልጭታ ሺህ ቢባል ዝ ፀዳል የአዞ እምባ ታየኝ ስማ እራሴ የማእረግ ጥግ ቲንታጎ ዳስ ጣል/አንሳው/ ፅዬን ሙሽራዬ ዝም ይላል ወይ

Yoናስ⚜️ (@yonasalemnew) 's Twitter Profile Photo

ኦ ቴዲ አፍሮ! በርግጥም ይህ ቀን በሙዚቃ ታሪካችን ውስጥ የዘመን መቁጠሪያ ሆኖ ያገለግላል:: በስድስት ሰዓታት ውስጥ > 14.5 ሚሊዮን እይታ 😲