Yonas Abiye (@yonabiye) 's Twitter Profile
Yonas Abiye

@yonabiye

Peace, Family and Media Association (PFMA).
Addis Ababa University, Center for African and Oriental Studies (CfAOS).
Former Editor at The Reporter weekly.

ID: 271509401

calendar_today24-03-2011 17:11:40

1,1K Tweet

3,3K Followers

629 Following

Yonas Abiye (@yonabiye) 's Twitter Profile Photo

ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ከቤተ ፋጌ ወደ ኢየሩሳሌም ሲመጣ “ሆሳዕና በአርያም " እያሉ በደስታ የዘመሩለት ህጻናት ቀራንዮ ሲያዩትም ያነቡለታል። የህጻናት ልባቸው ንጹሕ መሆኑን የዚህን ህጻን ዕንባ በቂ ማረጋገጫ ነው (Credit: Ethiopian Kids FB Page)

Yonas Abiye (@yonabiye) 's Twitter Profile Photo

በዓለ ትንሣኤ  «የበዓላት በኵር» የትንሣኤያችን በኵራት ኾኖ ተነሥቷል። እንኳን አደረሰን! ክርስቶስ የተነሣው የሞተውም በፈቃዱ ስለኾነ ነው /ዮሐ.፲፡፲፯-፲፰/፡፡ በፈቃዱ እንደሞተ በፈቃዱም ተነሣ፡፡

በዓለ ትንሣኤ  «የበዓላት በኵር»
የትንሣኤያችን በኵራት ኾኖ ተነሥቷል። እንኳን አደረሰን!
ክርስቶስ የተነሣው የሞተውም በፈቃዱ ስለኾነ ነው /ዮሐ.፲፡፲፯-፲፰/፡፡ በፈቃዱ እንደሞተ በፈቃዱም ተነሣ፡፡
Kanu Nwankwo (@papilokanu) 's Twitter Profile Photo

KAN U BELIEVE IT? It’s two Arsenal Legends going head to head tonight. Great to see #patrickvierra and #mikelartete heading up their teams. May the best man win 😂 I see arsenal going with 3 points what do you predict??? . #arsenal @arsenal @cpfc #COYG #gunners Premier League

KAN U BELIEVE IT? It’s two Arsenal Legends going head to head tonight. 
Great to see #patrickvierra and #mikelartete heading up their teams. May the best man win 😂 I see arsenal going with 3 points what do you predict???
.
#arsenal @arsenal @cpfc #COYG #gunners <a href="/premierleague/">Premier League</a>
Yonas Abiye (@yonabiye) 's Twitter Profile Photo

“ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ ከመ ያምስጡ እምገጸ ቅስት፤ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ”(መዝ.፶፱፥፬) በወንጌሉ ያመናችሁ፤ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ

“ወወሀብኮሙ ትእምርተ ለእለ ይፈርሁከ ከመ ያምስጡ እምገጸ ቅስት፤ለሚፈሩህ ምልክትን ሰጠሃቸው ከቀስት ፊት ያመልጡ ዘንድ”(መዝ.፶፱፥፬) 

በወንጌሉ ያመናችሁ፤ እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ አደረሳችሁ
Yonas Abiye (@yonabiye) 's Twitter Profile Photo

አማንኬ ይደሉ ከመ ይስቅሉ ለወልደ እግዚአብሔር እስመ በመስቀሉ ይቄድሶ ለዓለም” – በእውነት ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለሙን ይቀድሰው ዘንድ በመስቀል ላይ መሰቀሉ የተገባ ነበር።  ሊቁ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ውዳሴ መስቀል በተሰኘ መጽሐፋቸው ሲመሰክሩ

አማንኬ ይደሉ ከመ ይስቅሉ ለወልደ እግዚአብሔር እስመ በመስቀሉ ይቄድሶ ለዓለም” – በእውነት ኢየሱስ ክርስቶስ ዓለሙን ይቀድሰው ዘንድ በመስቀል ላይ መሰቀሉ የተገባ ነበር። 
ሊቁ ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ ውዳሴ መስቀል በተሰኘ መጽሐፋቸው ሲመሰክሩ
Yonas Abiye (@yonabiye) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል ዝክረ ጥንተ ስቅለት አደረሳችሁ አደረሰን "እግዚአብሔርሰ ንጉሥ ውእቱ እምቅድመ ዓለም፡ ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር" እግዚአብሔር ዓለም ሳይፈጠር የነበረ የዘለዓለም ንጉሥ ነው /መዝ. 73፡12/

እንኳን ለመድኃኔዓለም ዓመታዊ ክብረ በዓል ዝክረ ጥንተ ስቅለት አደረሳችሁ አደረሰን 
"እግዚአብሔርሰ ንጉሥ ውእቱ እምቅድመ ዓለም፡ ወገብረ መድኃኒተ በማዕከለ ምድር"
እግዚአብሔር ዓለም ሳይፈጠር የነበረ የዘለዓለም ንጉሥ ነው /መዝ. 73፡12/
Yonas Abiye (@yonabiye) 's Twitter Profile Photo

FINALLY ,  football has shown fairness while the debacle of GOAT has been burried once for all!  LIONEL ANDRESS MESSI - KING OF SOCCER

FINALLY ,  football has shown fairness while the debacle of GOAT has been burried once for all!  LIONEL ANDRESS MESSI - KING OF SOCCER
Yonas Abiye (@yonabiye) 's Twitter Profile Photo

ነፍስ ሁሉ ለባለስልጣናት ይገዛ ማለት የባለስልጣናትን ክፉ ስራ ሁሉ እንደወረደ ተቀበል ማለት አይደለም! #አንድ_ሲኖዶስ #አንድ_ፓትሪያሪክ #አንዲት_ቤተክርስቲያን     #አንዲት_አገር! #EOTC

Yonas Abiye (@yonabiye) 's Twitter Profile Photo

የ21ኛው ክፍለ ዘመን ዲዮቅልጥያኖስ ሠይፉን መዞብናል። አምላክ በደሙ መስርቶ ያጸናትን ቤታችንን እኛም በደማችን ድጋሜ እናጸናታለን። የጌድዯን አምላክ ከኛ ጋር ነዉ። የአባቶችን ጥሪ እናድምጥ፣ የቅዱስ ሲኖዶሱን ትዕዛዝና መመሪያ እንከተል።

የ21ኛው ክፍለ ዘመን ዲዮቅልጥያኖስ ሠይፉን መዞብናል። አምላክ በደሙ መስርቶ ያጸናትን ቤታችንን እኛም በደማችን ድጋሜ እናጸናታለን።
የጌድዯን አምላክ ከኛ ጋር ነዉ። 
የአባቶችን ጥሪ እናድምጥ፣ የቅዱስ ሲኖዶሱን ትዕዛዝና መመሪያ እንከተል።
Yonas Abiye (@yonabiye) 's Twitter Profile Photo

ማርያም ኀዘነ ልቦና ታቀልል ጸሎተ ምህላው ዛሬ በየካ ሚ/ኤል ቤ/ን ተጠናቋል። የምዕመኑ ጨዋነትና ሀዘን ልብ ሠባሪ ነበር። ከሚያስጨንቋቸው፡ የተነሣ፡ ወደ፡ እግዚአብሔር፡ይጮኻሉና፥ ርሱም፡ መድኀኒትንና፡ ኀያልን፡ ሰዶ፟ ያድናቸዋልና። ኢሳ ፲፱÷፳

ማርያም ኀዘነ ልቦና ታቀልል
ጸሎተ ምህላው ዛሬ በየካ ሚ/ኤል ቤ/ን ተጠናቋል። የምዕመኑ ጨዋነትና
ሀዘን ልብ ሠባሪ ነበር። 
ከሚያስጨንቋቸው፡ የተነሣ፡ ወደ፡ እግዚአብሔር፡ይጮኻሉና፥ ርሱም፡ መድኀኒትንና፡ ኀያልን፡ ሰዶ፟ ያድናቸዋልና። ኢሳ ፲፱÷፳
Yonas Abiye (@yonabiye) 's Twitter Profile Photo

I'm very sad to learn the death of renowned scientist and environmentalist Tewolde Gebregziabher (PhD). He was, in deed, a national treasure. He was key figure who spent his entire life for for bodiversity and biosafety. He received the "Champions of the Earth" award in 2006. RIP

I'm very sad to learn the death of renowned scientist and environmentalist Tewolde Gebregziabher (PhD). He was, in deed, a national treasure. He was key figure who spent his entire life for for bodiversity and biosafety. He received the "Champions of the Earth" award in 2006.
RIP
Yonas Abiye (@yonabiye) 's Twitter Profile Photo

Africa is welcoming Putin with rose carpet instead of ICC's arrest warrant. Western hypocracy is destroying themselves. The double standards, the indifference, the condescension of Westerners, yesterday and today, is turning against them.

Yonas Abiye (@yonabiye) 's Twitter Profile Photo

ርዕሰ አውደ ዓመት - ዘመነ ዮሐንስ ፳፻፲፮ ዓ.ም “ለዘመን መታወቂያው ይሆን ዘንድ ፀሐይና ጨረቃ ከዋክብትንም ፈጠረ።” ሔኖክ 21፥49 እንኳን በሰላም፣ በፍቅርና በጤና አደረሰን! HAPPY NEW YEAR! 2016 E.C 🎆

ርዕሰ አውደ ዓመት - ዘመነ ዮሐንስ ፳፻፲፮ ዓ.ም
 “ለዘመን መታወቂያው ይሆን ዘንድ ፀሐይና ጨረቃ ከዋክብትንም ፈጠረ።” ሔኖክ 21፥49 
እንኳን በሰላም፣ በፍቅርና በጤና አደረሰን! 
HAPPY NEW YEAR! 2016 E.C 🎆
World Athletics (@worldathletics) 's Twitter Profile Photo

Becoming a mother in 2023 🤝 winning your comeback marathon. 🇪🇹’s Degitu Azimeraw triumphs at the Zurich Marató Barcelona in 2:19:52, just shy of the course record 🙌 📸 Zurich Marató Barcelona #WeGrowAthletics

Becoming a mother in 2023 🤝 winning your comeback marathon.

🇪🇹’s Degitu Azimeraw triumphs at the <a href="/maratobarcelona/">Zurich Marató Barcelona</a> in 2:19:52, just shy of the course record 🙌

📸 <a href="/maratobarcelona/">Zurich Marató Barcelona</a>

#WeGrowAthletics