Yibralm Birhanu (@yibralm) 's Twitter Profile
Yibralm Birhanu

@yibralm

ID: 1629253180415459331

calendar_today24-02-2023 23:06:13

10 Tweet

72 Followers

112 Following

🍃 አጅየት (@samrawitkibru_) 's Twitter Profile Photo

🟥 ጉራጌ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገትና ፖለቲካ ለውጥ እንዲመጣ ታግሎዋል ጉልበቱን ገንዘቡን ለሀገር አስተዋጽኦ በማድረግ ወደኋላ ብሎ አያቅም!በፊት በነበረው መንግስት ብዙ በደል ደርሶበታል!ኮማንድ ፖስት ይነሳ የታሰሩትን ሁሉ ይፈቱ!#JusticeforGurage

🟥 

ጉራጌ ለኢትዮጵያ ኢኮኖሚ እድገትና ፖለቲካ ለውጥ እንዲመጣ ታግሎዋል ጉልበቱን ገንዘቡን ለሀገር አስተዋጽኦ በማድረግ ወደኋላ ብሎ አያቅም!በፊት በነበረው መንግስት ብዙ በደል ደርሶበታል!ኮማንድ ፖስት ይነሳ የታሰሩትን ሁሉ ይፈቱ!#JusticeforGurage
Abdul Letife Yimamu (@letifayimamu) 's Twitter Profile Photo

ወያኔ ጉራጌን ለማጥፋት ብዙ መንገድ ሞክሯል ግን አልተሳካም #ጉራጌ አንገቱን ደፍቶ ጥርሱን ነክሶ አልፎታል። ዛሬም ፈቅደን የመረጥነው ብልፅግና ባለጌ የሚጋልበው አንድ ዓይና በቅሎ ሊያደርገን ይሞክራል አይሳካም #JusticeForGurage #ReferendumForGurage

ወያኔ ጉራጌን ለማጥፋት ብዙ መንገድ ሞክሯል ግን አልተሳካም #ጉራጌ አንገቱን ደፍቶ ጥርሱን ነክሶ አልፎታል።
ዛሬም ፈቅደን የመረጥነው ብልፅግና ባለጌ የሚጋልበው አንድ ዓይና በቅሎ ሊያደርገን ይሞክራል አይሳካም
#JusticeForGurage
#ReferendumForGurage
በጥባጭዋ🇪🇹 (@seadilove2) 's Twitter Profile Photo

ባልቻ ሳፎ (ባልቻ አባ ነፍሶ) ጉራጌ እንጂ ኦሮሞ አደለም! በልጅነቱ ኦሮሞወች አባቱን ገለው በገርባነት ይዘወት ስለነበረ ነው ባልቻ የተብለው። ✍️✍️ ታሪክ አብቡው 🤫💛💚💛 ሁሉም የኔ ይሁን አትበሉ ያልትዘመረለት ጀግናችን ነው ጉራጌ እጂ ኦሮሞ አይደ

ባልቻ ሳፎ (ባልቻ አባ ነፍሶ) ጉራጌ እንጂ ኦሮሞ አደለም!

በልጅነቱ ኦሮሞወች አባቱን ገለው በገርባነት ይዘወት ስለነበረ ነው ባልቻ የተብለው።  ✍️✍️
ታሪክ አብቡው  🤫💛💚💛
ሁሉም የኔ ይሁን አትበሉ ያልትዘመረለት ጀግናችን ነው ጉራጌ እጂ ኦሮሞ አይደ
Abu ihesan (@sefajemal2) 's Twitter Profile Photo

#ብልፅግና ጉራጌን ከኢትዮጲያዊነት ማማ በማውረድ ህልውናውን አደጋ ላይ ለመጣል እየጣረ መሆነ ግልፅ ነው። ትውልዱ የጉራጌን ህልውና ለማቆየት በጀመረው ሰላማዊ ትግል እስከ ጥግ ታግሎ የጉራጌን ከፍታ ያረጋግጣል!! #JusticeForGurage #ReferendumForGurage

#ብልፅግና ጉራጌን ከኢትዮጲያዊነት ማማ በማውረድ ህልውናውን አደጋ ላይ ለመጣል እየጣረ መሆነ ግልፅ ነው። ትውልዱ የጉራጌን ህልውና ለማቆየት በጀመረው ሰላማዊ ትግል እስከ ጥግ ታግሎ የጉራጌን ከፍታ ያረጋግጣል!!
#JusticeForGurage
#ReferendumForGurage
True Win (@truethwin) 's Twitter Profile Photo

#ብልፅግና ጉራጌን ከኢትዮጲያዊነት ማማ በማውረድ ህልውናውን አደጋ ላይ ለመጣል እየጣረ መሆነ ግልፅ ነው። ትውልዱ የጉራጌን ህልውና ለማቆየት በጀመረው ሰላማዊ ትግል እስከ ጥግ ታግሎ የጉራጌን ከፍታ ያረጋግጣል!! #JusticeForGurage #ReferendumForGurage

#ብልፅግና ጉራጌን ከኢትዮጲያዊነት ማማ በማውረድ ህልውናውን አደጋ ላይ ለመጣል እየጣረ መሆነ ግልፅ ነው። ትውልዱ የጉራጌን ህልውና ለማቆየት በጀመረው ሰላማዊ ትግል እስከ ጥግ ታግሎ የጉራጌን ከፍታ ያረጋግጣል!!
#JusticeForGurage
#ReferendumForGurage