@yaregaltemesge9
ID: 1606623327988158465
calendar_today24-12-2022 12:11:03
10 Tweet
378 Followers
1,1K Following
3 years ago
#ብልፅግና ከሁሉም አካባቢ ከሁሉም ብሄር የተወከሉት ኢትዮጵያን መስሎ ኢትዮጵያን ሆኖ የመጣ ፓርቲ ነው። ዶ/ር አብይ አህመድ የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዘዳንት
አዲስ አበባ በሰው ተኮር ልማት ውጥን 7668 እጅግ የተጎሳቆሉ ቤቶችን አድሳ ዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ውስጥ ለሚገኙ ዜጎቿ ያበረከተች ከተማ! #Addisisshining#handsoffAddis#thecityofjustice
በአፈ ጉባኤ ታገሠ ጫፎ የሚመራ የፌደራል መንግሥት ከፍተኛ ልኡካን ወደ መቐለ አቀና ቡድኑ ወደ መቐለ ያቀናው የሰላም ስምምነቱን የትግበራ ሂደት ለመቃኘትና በስምምነቱ የተካተቱ ዋና ዋና ጉዳዮች በታቀደው መሠረት እንዲፈጸሙ ለማድረግ ነው #Ethiopia
ኢትዮጵያዊነት ከዘር በላይ ነው !🙏🇪🇹🇪🇹🙏 ፲ሃዐBA @/𝕏 Ethiopia First 🇪🇹💪 Defending Ethiopia 🇪🇹 Yonas Ethio 🇪🇹
የብልፅግና ፓርቲ መለያ እሴቶች
facebook.com/10002442757736…
MERRY XMAS 🙏🙏