Wegdayit | ወግዳይት (@wegdayit) 's Twitter Profile
Wegdayit | ወግዳይት

@wegdayit

አለ የተባለ ቪዲዮ ተለቀቀ 👇🏾

ID: 1542423846745247744

linkhttps://linktr.ee/wegdayit calendar_today30-06-2022 08:25:00

51 Tweet

434 Followers

6 Following

Wegdayit | ወግዳይት (@wegdayit) 's Twitter Profile Photo

አሣላፊ አልበም በወግዳይት /Wegdayit/ ዩትዩብ ገጽ ( youtube channel) እና በሁሉም የሙዚቃ ማሰራጫዎች ላይ ያገኙታል። youtube.com/playlist?list=…

Wegdayit | ወግዳይት (@wegdayit) 's Twitter Profile Photo

በቀረፃ መሃከል… አሣላፊ አልበም በወግዳይት /Wegdayit/ ዩትዩብ ገጽ ( youtube channel) እና በሁሉም የሙዚቃ ማሰራጫዎች ላይ ያገኙታል። youtube.com/playlist?list=…

Wegdayit | ወግዳይት (@wegdayit) 's Twitter Profile Photo

እንዳለሁ አለሁ የሙዚቃ ቪዲዮ በMeedo Records ዩቱይብ ቻናል ተለቋል youtube.com/watch?v=8X2XxA…

Wegdayit | ወግዳይት (@wegdayit) 's Twitter Profile Photo

እንዳለሁ አለሁ የሙዚቃ ቪዲዮ በMeedo Records ዩቱይብ ቻናል ተለቋል youtube.com/watch?v=8X2XxA…

Wegdayit | ወግዳይት (@wegdayit) 's Twitter Profile Photo

ምን አለ አዲስ ከከተማው ሰው ደጅ? ብርክ በቃላት ብርክ በዜማ እንዳለሁ አለሁ ቪድዮ ክሊኘ በሚዶ ሪከርድስ ዪቱብ ቻናል ያገኙታል። ሙዚቃውን ሰምተው ከወወደዱት ለወዳጅዎ እና ለጥበብ አፍቃሪያን ያጋሩልኝ youtube.com/watch?v=8X2XxA…

Wegdayit | ወግዳይት (@wegdayit) 's Twitter Profile Photo

አለ የተባለ ቪዲዮ በMeedo Records ዩቱይብ ቻናል ተለቀቀ! youtu.be/NRuG0uV0YIw Director: Maranata Tegegne Producer: Guta Wakuma Chimsa Director of Photography: @addis1110 Editor: antenehnida Graphic Design and Digital Marketing: @auraineth

Wegdayit | ወግዳይት (@wegdayit) 's Twitter Profile Photo

እስቲ ደግሞ እንግጠም ቤት እንምታ እንበል ድፋት ቅናት ... ከሁሉም ከሁሉም እኛ የዛሬ ልጆች በልጠን ታይተናል ፤ ኸረ ባክህ ነው እንዴ ? ረጋ በይ በሬጌ ከአሣላፊ አልበም የተወሰደ 📹 antenehnida and @adane.firde

Wegdayit | ወግዳይት (@wegdayit) 's Twitter Profile Photo

ሀ ሌታዉ ሆይ እያለ ሐ መሩሐም ተባለ ሠ ንጉሱ ሳለ ሠ ሰ ሰዐቱ እሳት ሆነ ኀ ብዙኃኑ ኃያል ፀ ፀሎት አሳንሼ ........ እንቶኔ

Wegdayit | ወግዳይት (@wegdayit) 's Twitter Profile Photo

"በርኖስ ሌላም ወግ ለብሶ ሰንዳ ብሎ በኮት ኮት ኮት ሆነ እንዴ እንዳሰብኩት ?" አለ የተባለ .... ከአሣላፊ ወግ የተወሰደ

"በርኖስ ሌላም ወግ ለብሶ ሰንዳ ብሎ በኮት ኮት ኮት ሆነ እንዴ እንዳሰብኩት ?"
 አለ የተባለ .... ከአሣላፊ ወግ የተወሰደ
OkayAfrica (@okayafrica) 's Twitter Profile Photo

Week to week to do our part to bring you our lists of the best African music that comes across our radar. Here are this weeks picks of songs you need to hear this week featuring new African music from Shallipopi, Wegdayit | ወግዳይት, Burna Boy, and VANYFOX. bit.ly/3P1K9R7

Week to week to do our part to bring you our lists of the best African music that comes across our radar.

Here are this weeks picks of songs you need to hear this week featuring new African music from <a href="/plutomaniapopi/">Shallipopi</a>, <a href="/wegdayit/">Wegdayit | ወግዳይት</a>, <a href="/burnaboy/">Burna Boy</a>, and <a href="/VANYFOXX/">VANYFOX</a>.

bit.ly/3P1K9R7
Wegdayit | ወግዳይት (@wegdayit) 's Twitter Profile Photo

ወግዳይት ግባ ... እንቆቅልሽ ከመድረክ ለቅምሻ ውድ ቤተሰቦቼ ስለሰጣችሁን ፍቅር እና አክብሮት ከልብ እናመሠግናለን ። #ሙዚቀኛና የወግ ፀሀፊ 🎥 @keziracreatives

Wegdayit | ወግዳይት (@wegdayit) 's Twitter Profile Photo

ወግዳይት ግባ ከመድረክ ስለሠጣችሁን ፍቅር እና አክብሮት ከልብ እናመሠግናለን: : #ሣንቃሡቅ

ወግዳይት ግባ ከመድረክ 
ስለሠጣችሁን ፍቅር እና አክብሮት ከልብ እናመሠግናለን: :
  #ሣንቃሡቅ
Wegdayit | ወግዳይት (@wegdayit) 's Twitter Profile Photo

ውድ የጥበብ ቤተሰቦች በለዛ የአመቱ ምርጥ አዲስ ድምፃዊ ዘርፍ በጥበብ አፍቃሪያን ዘንድ እና ሙያተኞች ዘንድ ተመርጠን ተሸልመናል።

ውድ የጥበብ ቤተሰቦች በለዛ የአመቱ ምርጥ አዲስ ድምፃዊ ዘርፍ በጥበብ አፍቃሪያን ዘንድ እና ሙያተኞች ዘንድ ተመርጠን ተሸልመናል።