Veronica Adane (@veronicaadane) 's Twitter Profile
Veronica Adane

@veronicaadane

Graduated In Journalism and Communication @ Mekelle University 👩‍🎓. Am a journalist Songwriter And Musician!! I tweet my Real feelings 🙋🏽‍♀️

ID: 986849569899188224

linkhttps://www.youtube.com/channel/UCfpttsgc_FkvxZrI8_wuuCA calendar_today19-04-2018 06:10:47

23 Tweet

365 Takipçi

0 Takip Edilen

Veronica Adane (@veronicaadane) 's Twitter Profile Photo

ከጨለመው ሰማይ ግርዶሽ ከለበሰው የጊዜ ጥቀርሻ ፅልመት ካወረሰው ድቅድቅ ከሸፈነው ከአድማስ ወዲያ ማዶ የተስፋ ብርሃን የንጋት ጎህ ቀዶ ሁሉም "ነበር" ሆኖ መከራም ይወጋል እግዚአብሔር ቀን አለው "የመሸው ይነጋል!!

Veronica Adane (@veronicaadane) 's Twitter Profile Photo

ድንግል ማርያምን ይዞ ወደ ክርስቶስ ጉዞ Veronica Adane #veronicaadane #RealFeelings #lovemyreligion #ITrulyRespectOthersReligion 🙏🙏

Veronica Adane (@veronicaadane) 's Twitter Profile Photo

ናልኝ የተሰኘው የመጀመርያው ሙዚቃዬ የካቲት 20 አርብ ማታ በዲሲቲ ኢንተርቴመንት ዩትዩብ ቻናል የሚለቀቅ ይሆናል፡፡ ግጥም እና ዜም የኔ ሲሆን ይሄን ቪድዬ ክሊፕ ቀድሞ እንዲደርሶት ዲሲቲ ኢንተርቴመንትን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡ #Nalegnbyveronica

ናልኝ የተሰኘው የመጀመርያው ሙዚቃዬ የካቲት 20 አርብ ማታ በዲሲቲ ኢንተርቴመንት ዩትዩብ ቻናል የሚለቀቅ ይሆናል፡፡ 
ግጥም እና ዜም የኔ ሲሆን ይሄን ቪድዬ ክሊፕ ቀድሞ እንዲደርሶት ዲሲቲ ኢንተርቴመንትን ሰብስክራይብ ያድርጉ፡፡
#Nalegnbyveronica
Veronica Adane (@veronicaadane) 's Twitter Profile Photo

እሁድ ማለትም ነገ ማታ ሰይፉ ፋንታሁን ሾ ላይ  ቆይታ አድርገናል እንዲሁም ናልኝን ላይቭ ከሀበሻ ባንድ ጋር ተጫውተነዋል። አንድ ሌላም የተከበረ እንግዳ ቀርቧል፤ ነገ ማታ 3 ሰዓት ላይ ይጠብቁን። 🙏🙏🙏🙏

እሁድ ማለትም ነገ ማታ ሰይፉ ፋንታሁን ሾ ላይ  ቆይታ አድርገናል እንዲሁም ናልኝን ላይቭ ከሀበሻ ባንድ ጋር ተጫውተነዋል። 
አንድ ሌላም የተከበረ እንግዳ ቀርቧል፤
ነገ ማታ 3 ሰዓት ላይ ይጠብቁን።

🙏🙏🙏🙏
Fasil M ฟาซิล ፋሲል (@fasmen) 's Twitter Profile Photo

አንኳን ከተአምር ግዛው ወደ ቨሮኒካ አዳነ በሰላምና በጤና አሸጋገራችሁ። ምነዋ ሰል ኖሬ አሁን ደሞ ጥፍጥ አለከኝ ማለት ከጀመርኩ ቀናቶች ተቆጥረዋል።❤️ Thank you @GizawTeamir & #VeronicaAdane for giving us joy in this difficult time. open.spotify.com/track/6lSJD53D…