Habib Mohammed Hussein (@habibmohammedh5) 's Twitter Profile
Habib Mohammed Hussein

@habibmohammedh5

Head of Elidar woreda government communication affairs

ID: 1330909681431277568

calendar_today23-11-2020 16:23:25

36 Tweet

225 Takipçi

237 Takip Edilen

Demeke Mekonnen Hassen🇪🇹 (@demekehasen) 's Twitter Profile Photo

የስራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ጋር ተወያይተናል።  የሁለቱን ሃገሮች ታሪካዊ ግንኙነት እና ህብረ~ዘርፋዊ ትብብር በማጠናከር ረገድ ውጤታማ የስራ ቆይታ ነበራቸው። በቀጣይ ተልዕኮ መልካሙን እመኛለሁ።

የስራ ጊዜያቸውን ካጠናቀቁ የአሜሪካ አምባሳደር ማይክል ራይነር ጋር ተወያይተናል።  የሁለቱን ሃገሮች ታሪካዊ ግንኙነት እና ህብረ~ዘርፋዊ ትብብር በማጠናከር ረገድ ውጤታማ የስራ ቆይታ ነበራቸው። በቀጣይ ተልዕኮ መልካሙን እመኛለሁ።
Habib Mohammed Hussein (@habibmohammedh5) 's Twitter Profile Photo

Qeelidaqar daqaar tigray ummattay maaqiddi ceyah addat geytintah, 100 kuntaalih ruuddi maaqiddak qokol abe. ~ maaqok ceyte mara qoklaanam banaadamiino dirkik nel taniih, dago way abne qokol daqar ummatta kee xiinissoh migaaqal ilaa meqhele fana rakaakay makaado lih tabisne.

Qeelidaqar daqaar tigray ummattay maaqiddi ceyah addat geytintah, 100 kuntaalih ruuddi maaqiddak qokol abe.
~ maaqok ceyte mara qoklaanam banaadamiino dirkik nel taniih, dago way abne qokol daqar ummatta kee xiinissoh migaaqal ilaa meqhele fana rakaakay makaado lih tabisne.
The New York Times (@nytimes) 's Twitter Profile Photo

The Los Angeles Police Department severely mishandled protests in the wake of George Floyd’s death, a report commissioned by the City Council found. nyti.ms/3tbrq89

Habib Mohammed Hussein (@habibmohammedh5) 's Twitter Profile Photo

የዚያድባሬ የመንፈስ ልጅ የአባታቸውን ሌጋሲ ለማስቀጠል አሰፍስፈዋል!! " ማህበራዊ መሰረት የመይለያቸዉ ሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች "በግዛት ማስፋፋት ትርክት ለማጋደል በቅድመ አያታቸው የተጀመረውን ከንቱ ራዕያቸዉን ነዉ 👇

የዚያድባሬ የመንፈስ ልጅ የአባታቸውን ሌጋሲ ለማስቀጠል አሰፍስፈዋል!! " ማህበራዊ መሰረት የመይለያቸዉ ሁለቱ ወንድማማች ህዝቦች "በግዛት ማስፋፋት ትርክት ለማጋደል በቅድመ አያታቸው የተጀመረውን ከንቱ ራዕያቸዉን ነዉ

👇
Habib Mohammed Hussein (@habibmohammedh5) 's Twitter Profile Photo

በአንድ ቀን በአንድ ሜዳ ከ250 በለይ ሰዉ እየሞተ ግጭት አያሰኝም: : በአፋር እና የሶማሌ ጥምር ሃይሎች መካከል በማካሄድ ለይ ያለዉም ጦርነት እንጂ ግጭት አይደለም ።

Habib Mohammed Hussein (@habibmohammedh5) 's Twitter Profile Photo

የመጀመሪያየ ድምፄን በቦታዉ የማስቀምጥበት ለኔ 1ኛ ምርጫ ለሃገሬ ደግሞ 6ኛ ምርጫ ለይ ለመሳተፍ የድምፅ ትኬት ቆርጫለሁ ። እነንተስ? ከርድ ይዉሰዱ ብልፅግናን ይምረጡ ያስመርጡ! !!

የመጀመሪያየ ድምፄን በቦታዉ የማስቀምጥበት ለኔ 1ኛ ምርጫ ለሃገሬ ደግሞ  6ኛ ምርጫ ለይ ለመሳተፍ የድምፅ ትኬት ቆርጫለሁ ። እነንተስ? ከርድ ይዉሰዱ ብልፅግናን ይምረጡ ያስመርጡ! !!