Bole Woreda 03 Prosperity Party (@bolew3pp) 's Twitter Profile
Bole Woreda 03 Prosperity Party

@bolew3pp

ሰላም ፣ ልማት ፣ ዴሞክራሲ ፣ ብልጽግና...

ID: 1342951168658575361

calendar_today26-12-2020 21:52:13

1,1K Tweet

4,4K Takipçi

1,1K Takip Edilen

AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

"Pleased to receive at my office today the Special Envoy of the President of the Republic of South Sudan." - PM Abiy Ahmed 🇪🇹

"Pleased to receive at my office today the Special Envoy of the President of the Republic of South Sudan."
- PM Abiy Ahmed 🇪🇹
AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

"Per our commitment to reviewing progress on institutional delivery, today we have began the Ministerial quarterly performance evaluation. Our review process will delve into the overall macroeconomic and sector specific performance of the past nine months." - PM Abiy Ahmed

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

Animal fodder and sesame have been extensively cultivated in Borena utilizing the recent rains. The transformation from a site of drought to productivity in less than a year is promising. If we are wise in conserving water, we will overcome times of crisis.

Bole Woreda 03 Prosperity Party (@bolew3pp) 's Twitter Profile Photo

እናሳካለን ‼ በ7 ዓመታት 50ቢልዮን አረንጓዴ ልብስ በዓለም ትልቁ ምድርን የማልበስ ፕሮግራም፤ ዘንድሮ 31 ቢልዮን እንደርሳለን፤ በቀጣይ 3 ዓመታት መጨረሻ ደግሞ 50ቢልዮን እንደፍናለን።ነገን ዛሬ እየተከልን ኢትዮጵያን በ50ቢልዮን ዛፍ እናለብሳለን።

እናሳካለን ‼
በ7 ዓመታት 50ቢልዮን አረንጓዴ ልብስ በዓለም ትልቁ ምድርን የማልበስ ፕሮግራም፤ ዘንድሮ 31 ቢልዮን እንደርሳለን፤ በቀጣይ 3 ዓመታት መጨረሻ ደግሞ 50ቢልዮን እንደፍናለን።ነገን ዛሬ እየተከልን ኢትዮጵያን በ50ቢልዮን ዛፍ እናለብሳለን።
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

የአዲስ አበባን የብዙሃን ትራንስፖርት አቅርቦት ለማሻሻል ተጨማሪ 67 የከተማ አውቶቢሶችን ወደ ስራ አስገብተናል። ዛሬ ወደ ስምሪት ያስገባናቸውን ጨምሮ ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ 177 ፣ በከተማው በጀት 200 በጠቅላላ 377 አዳዲስና ዘመናዊ የከተማ

የአዲስ አበባን የብዙሃን ትራንስፖርት አቅርቦት ለማሻሻል ተጨማሪ 67 የከተማ አውቶቢሶችን ወደ ስራ አስገብተናል።
ዛሬ ወደ ስምሪት ያስገባናቸውን ጨምሮ ከዓለም ባንክ በተገኘ ድጋፍ 177 ፣ በከተማው በጀት 200 በጠቅላላ 377 አዳዲስና ዘመናዊ የከተማ
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

በወሎ ኮምቦልቻ ከተማ ከሁሉም የሀገራችን ክልሎች የመጡ የመንግስት አመራሮችን የማስፈፀም አቅም ለመገንባት በሚሰጠው ስልጠና ላይ ተገኝቼያለሁ። የስልጠናው ተሳታፊዎች ስልጠናው የአመራራችንን አቅም ከመገንባት ባሻገር ይበልጥ እንዲቀራረቡና

በወሎ ኮምቦልቻ ከተማ ከሁሉም የሀገራችን  ክልሎች የመጡ የመንግስት አመራሮችን የማስፈፀም አቅም ለመገንባት በሚሰጠው ስልጠና ላይ ተገኝቼያለሁ።
 የስልጠናው ተሳታፊዎች ስልጠናው የአመራራችንን አቅም ከመገንባት ባሻገር ይበልጥ እንዲቀራረቡና
Emmanuel Macron (@emmanuelmacron) 's Twitter Profile Photo

ኢትዮጵያ ለሰው ልጅ መገኛነት የመጀመሪያ አሻራ ያላት ሃገር ናት:: በሁለቱ ሃገሮች መካከል ያለው ግንኙነት በታሪክ ሂደትና በትላልቅ የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ የተመሰረተ ነው።. እ.ኤ.አ. በ 2019 መሰረታዊ የሆኑ የባህልና የቅርስ ጥበቃን ከሳይንሳዊ

ኢትዮጵያ ለሰው ልጅ መገኛነት የመጀመሪያ አሻራ ያላት ሃገር ናት:: በሁለቱ ሃገሮች መካከል ያለው ግንኙነት በታሪክ ሂደትና በትላልቅ የጋራ ፕሮጀክቶች ላይ የተመሰረተ ነው።.

እ.ኤ.አ. በ 2019 መሰረታዊ የሆኑ የባህልና የቅርስ ጥበቃን ከሳይንሳዊ
Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ "በፈጠራ ስራ የተካነ ትጉ ትውልድ ለሀገር ብልፅግና" በሚል መሪ ሀሳብ የአዲስ አበባ ተማሪዎች እና መምህራን የሳይንስና ፈጠራ አውደ ርዕይ በይፋ ከፍተናል። በከተማችን በልዩ ትኩረት እየተከናወኑ ካሉ የለውጥ ማሳያዎች መካከል አንዱ የሆነው

ዛሬ "በፈጠራ ስራ የተካነ ትጉ ትውልድ ለሀገር ብልፅግና" በሚል መሪ ሀሳብ የአዲስ አበባ ተማሪዎች እና መምህራን የሳይንስና ፈጠራ አውደ ርዕይ በይፋ ከፍተናል። 

በከተማችን በልዩ ትኩረት እየተከናወኑ ካሉ የለውጥ ማሳያዎች መካከል አንዱ የሆነው
AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባ ህፃናትን ለማሳደግ ምርጧ የአፍሪካ ከተማ!! Finfinnee, daa'imman guddisuuf Magaalaa Afrikaa mijattuu! Addis Ababa: the best City in African to raise children! #aa_prosperity

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

“በጐነት መኖሪያ መንደር ቁጥር 3” ቤት ብቻ ሳሆን መኖሪያ አካባቢን እየገነባን ነዉ።

Adanech Abiebie (@adanechabiebie) 's Twitter Profile Photo

“በመትከል ማንሰራራት!” አዲስ አበባ መትከል ጀምራለች። "Dhaabuun Bayyanachuu"! Finfinneen dhaabuu eegaltee jirti. “Renewal Through Planting!” #AddisAbaba has started planting.

“በመትከል ማንሰራራት!”
አዲስ አበባ መትከል ጀምራለች።

"Dhaabuun Bayyanachuu"!
Finfinneen dhaabuu eegaltee jirti.

“Renewal Through Planting!”
#AddisAbaba has started planting.
AA. PROSPERITY PARTY (@aa_prosperity) 's Twitter Profile Photo

"Addis Ababa is becoming an amazing Capital City!" I found Addis Ababa much more impressive than all the cities I have recently visited in Europe. Mahmud Ali Yusuf (Chairman of AU Commission) #aa_prosperity

Temesgen Tiruneh - ተመስገን ጥሩነህ 🇪🇹 (@temesgentiru) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ የጎበኘነው የቢሾፍቱ ማሰልጠኛ ማዕከል ውብ እና አረንጓዴ ገጽታን የተላበሰ ነው፡፡ ማዕከሉ የመንግስት አስተዳደር ሥራ ላይ የሚሰጣቸው የሥልጠናም ሆነ የማማከር አገልግሎቶች በይበልጥ ተጠናክረው ሊቀጥሉ ይገባል፡፡