Amanuel Y. (@amanuelyelkal) 's Twitter Profile
Amanuel Y.

@amanuelyelkal

Journalist @BBCAfrica | Formerly @ethiopiainsider @EthioReporter, @TheReporterET

ID: 969367566870302721

calendar_today02-03-2018 00:23:32

275 Tweet

437 Takipçi

914 Takip Edilen

Amanuel Y. (@amanuelyelkal) 's Twitter Profile Photo

የሚኒስቴሩ የሕግ አገልግሎት ሥራ አስፈጻሚ፤ በሕዝብ በዓላትና የበዓላት አከባበር ረቂቅ አዋጅ ላይ ግንቦት 20 ስለመካተቱ ለቀረበላቸው ጥያቄ “በብሔራዊ በዓልነት ያካተትነው የኢትዮጵያን ሕዝብ ታሪክ ነው” የሚል ምላሽ ሰጥተዋል bbc.com/amharic/articl…

Amanuel Y. (@amanuelyelkal) 's Twitter Profile Photo

አንድ “ግዙፍ ሚዲያ” ለመፍጠር በሚል ዋልታ እና ዋፋ፤ በፋና ስር ሊጠቃለሉ ነው። ከውህደቱ በኋላ የሚፈጠረው መገናኛ ብዙኃን፤ የመንግሥትን ፖሊሲ እና የተቋማትን አፈጻጸም “እየተቸ የሚደግፍ ሚዲያ” እንደሚሆን ተገልጿል። bbc.com/amharic/articl…

Amanuel Y. (@amanuelyelkal) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ አየር መንገድ፤ ከሶማሊያ የአየር ትራፊክ ተቆጣጣሪዎች “አስተማማኝ የአየር ትራፊክ አገልግሎት” ባለማግኘቱ በሶማሊያ የአየር ክልል በኩል መብረር ማቆሙን ዋና ስራ አስፈጻሚው አቶ መስፍን ጣሰው ለቢቢሲ ተናግረዋል። bbc.com/amharic/articl…

Amanuel Y. (@amanuelyelkal) 's Twitter Profile Photo

The Mekelle-based Ado Fertility Center successfully created its first pregnancy using the donated sperm of another man for couples where the husband is infertile, the owner said. The center obtained a license to collect sperm and egg donations in December bbc.com/amharic/articl…

Noé Hochet-Bodin (@noehochet) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia Prosperity Party 'media army' involved in disinformation and misleading Facebook campaigns, BBC investigation confirms bbc.com/amharic/articl…

Amanuel Y. (@amanuelyelkal) 's Twitter Profile Photo

ቢቢሲ፤ ስለ ብልፅግና ፓርቲ የሚዲያ ሠራዊት ባወጣው ዘገባ ላይ ፓርቲው ይህ አይነት አደረጃጀት እንደሌለው ገልፆ ነበር። የፓርቲው የኢዲስ ከተማ ክ/ከ ቅርንጫፍ ደግሞ ከ2 ቀን በፊት የሚዲያ ሠራዊት አባላት በተገኙበት ንቅናቄ ማስጀመሩን አስታውቋል።

ቢቢሲ፤ ስለ ብልፅግና ፓርቲ የሚዲያ ሠራዊት ባወጣው ዘገባ ላይ ፓርቲው ይህ አይነት አደረጃጀት እንደሌለው ገልፆ ነበር።

የፓርቲው የኢዲስ ከተማ ክ/ከ ቅርንጫፍ ደግሞ ከ2 ቀን በፊት የሚዲያ ሠራዊት አባላት በተገኙበት ንቅናቄ ማስጀመሩን አስታውቋል።
Amanuel Y. (@amanuelyelkal) 's Twitter Profile Photo

የፌዴራል መንግሥት ሠራተኞች ረቂቅ አዋጅ በ6 ወር 2 ጊዜ የብቃት ምዘና ፈተናን ያላለፉ ሰራተኞች ይሰናበታሉ የሰራተኛ ቅጥር፣ ምልመላ እና መረጣ በቀጣሪዎቹ መ/ቤቶች አይከናወንም የደመወዝ ስኬል ማስተካከያ በየ4 ዓመቱ ይወሰናልbbc.com/amharic/articl…

Amanuel Y. (@amanuelyelkal) 's Twitter Profile Photo

ፌደራል መንግስት የ2017 በጀት 971.2 ቢሊዮን ብር ሆኖ ተይዟል። ይህ የገንዘብ መጠን ከዘንድሮው ዓመት በጀት ጋር ሲነጻጸር የ169.5 ቢሊዮን ብር ጭማሪ ያለው ነው። የ2017 በጀት ዋና ዋና አሃዞች እነዚህን ይመስላሉ BBC Amharic

ፌደራል መንግስት የ2017 በጀት 971.2 ቢሊዮን ብር ሆኖ ተይዟል። ይህ የገንዘብ መጠን ከዘንድሮው ዓመት በጀት ጋር ሲነጻጸር የ169.5 ቢሊዮን ብር ጭማሪ ያለው ነው።  

የ2017 በጀት ዋና ዋና አሃዞች እነዚህን ይመስላሉ 
BBC Amharic
ᴇʟɪᴀꜱ ᴍᴇꜱᴇʀᴇᴛ (@eliasmeseret) 's Twitter Profile Photo

የሚድያ ሰራዊት እና ካድሬ በስራ ላይ ⬇️ ይህ ሁሉ ርብርብ እየመጣ ያለው የብር መዳከም (devaluation) በህዝብ ላይ ሊያደርስ የሚችለውን ጫና ለማዘናጋት ወይም በኮመንት ጋጋታ ለማደንዘዝ ከሆነ አይሰራም፣ ውጤቱ በግልፅ ስለሚታይ። በግሌ እንደማስበው

የሚድያ ሰራዊት እና ካድሬ በስራ ላይ ⬇️

ይህ ሁሉ ርብርብ እየመጣ ያለው የብር መዳከም (devaluation) በህዝብ ላይ ሊያደርስ የሚችለውን ጫና ለማዘናጋት ወይም በኮመንት ጋጋታ ለማደንዘዝ ከሆነ አይሰራም፣ ውጤቱ በግልፅ ስለሚታይ። 

በግሌ እንደማስበው
Ethiopia Insider (@ethiopiainsider) 's Twitter Profile Photo

የውጭ ምንዛሬ ተመን ከዛሬ ጀምሮ በገበያ ስርዓት እንዲመራ መወሰኑን ተከትሎ፤ በአዲስ አበባ መርካቶ ገበያ እስከ 400 ብር የደረሰ የዋጋ ጭማሪ ተመዘገበ። ጭማሪው በዋናነት የታየው ከውጭ በሚገቡ ምግብ እና መጠጦች ላይ ነው። 🔴➡️ethiopiainsider.com/2024/13755/

የውጭ ምንዛሬ ተመን ከዛሬ ጀምሮ በገበያ ስርዓት እንዲመራ መወሰኑን ተከትሎ፤ በአዲስ አበባ መርካቶ ገበያ እስከ 400 ብር የደረሰ የዋጋ ጭማሪ ተመዘገበ። ጭማሪው በዋናነት የታየው ከውጭ በሚገቡ ምግብ እና መጠጦች  ላይ ነው።

🔴➡️ethiopiainsider.com/2024/13755/
Amanuel Y. (@amanuelyelkal) 's Twitter Profile Photo

አዲሱ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ክልል ምክር ቤት በ2018 ሀገር አቀፍ ምርጫ ተበትኖ፤ አዲስ አባላት ይመረጣሉ - የምክር ቤቱ አባላት 5 ዓመት ስልጣን ያለውን ም/ቤት በ2 ዓመት በትኖ ሌላ ምርጫ ማድረግ ህጋዊ አይደለም - የህግ ባለሙያዎች bbc.com/amharic/articl…