ስሙኒ♋️ (@tigistabrham3) 's Twitter Profile
ስሙኒ♋️

@tigistabrham3

ደስ ቢለኝ ደስ ይለኛል😇🤗

ID: 1462306964688584706

calendar_today21-11-2021 06:29:14

593 Tweet

488 Takipçi

188 Takip Edilen

ስሙኒ♋️ (@tigistabrham3) 's Twitter Profile Photo

ታሪክ ባህል ጀግንነት ጥበብ የተጋመዱባት አብሮነት በሰውነት ደምቆ የሚታይባት ታላቋ #ጎንደር

ታሪክ ባህል ጀግንነት ጥበብ የተጋመዱባት
አብሮነት በሰውነት ደምቆ የሚታይባት
   ታላቋ #ጎንደር
ሳባዊ (@aminiyo3) 's Twitter Profile Photo

እንዴት ነህ እግዜሩ! እንዴት ነህ እግዜሩ እንዴት ነው ሰማይ ቤት ? ስንት ብሔር እና ስንት ቋንቋ አለበት ? ሳንሞት ንገረን እንዘጋጅበት ሳይነግሩን ተወልደን እዚህ ብዙ እንዳለ ስጋ እና ደማችን ከቅጠል ቀለለ...

ስሙኒ♋️ (@tigistabrham3) 's Twitter Profile Photo

በአልን ያለ ቤተሰብ ማክበር እንዴት ነው የሚያስጠላው😩 ምንም በአል አልመስል አለኝ እኮ

ስሙኒ♋️ (@tigistabrham3) 's Twitter Profile Photo

ቡራኬ ነው እጇ ቢስሙት ያድናል ገራገር ነው ደጇ ቢጠጉት ያፀናል🙏 #ጊሸንማርያም

ቡራኬ ነው እጇ ቢስሙት ያድናል
   ገራገር ነው ደጇ ቢጠጉት ያፀናል🙏
#ጊሸንማርያም
ቴዲ (@teddo052) 's Twitter Profile Photo

አስራ ሁለት አመት እንደ እባብ ካብ ለካብ የተሳብኩት አይበሉትን የበላሁት አይሰሙትን የሰማሁት ሁሉን እንደ አመሉ አዝዬ ስስቅ ሳለቅስ የኖርኩት እንደዚህ ያገኘውን ጠላቱን ሁሉ ከፊቱ ሰባብሮ የሚጥል ትውልድ እንዲነሳ ለማድረግ ነበር