Tewodros Belay
@tewodros_belay
«ጆሮ ገንጣይ!» የሚሉኝ ብዙዎች ናቸው፤ ወሬ ከጀመርኩ ለሰው ጆሮ የመጠንቀቅ ልምድ ስላልፈጠረብኝ መሰለኝ፡፡ ጥሩነቱ «ጆሮ ገንጣይ» እንጂ «ሀገር ገንጣይ» አለመባሌ ነው፡፡ ;)
ID: 1062381985
https://mobile.twitter.com/account 05-01-2013 07:07:33
1,1K Tweet
11,11K Takipçi
854 Takip Edilen
ይድረስ W. Temesgen እና @sitinanu ወንድም Agegnehu Asegid «ሀገሬን ለ10 አለቆች ትቼ አልሄድም» እያለ የሚዝተው ዛቻ ሰርዞ ለጉዞ የተነሳው ሀገሩ በኮሎኔል እጅ ስለወደቀች መሆኑ ይታወቅለት ☺ ከምስጋና ጋር! ☺