ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile
ተራኪ | Teraki

@terakiapp

የሚወዷቸው የመጽሐፍ ትረካዎች እና ፖድካስቶች!
Your favourite Audiobooks and Podcasts! 📘🎙️
Download Teraki 👇🏽

ID: 1368912930230665225

linkhttps://linktr.ee/terakiapp calendar_today08-03-2021 13:14:23

682 Tweet

875 Followers

7 Following

ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

✝️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! ✝️

✝️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች እንኳን ለብርሃነ መስቀሉ በዓል በሰላም አደረሳችሁ! መልካም በዓል! ✝️
ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

እስቲ "ሲስተም የለም" የሚባል ነገር የመረረው?😥 እንደ ተገልጋይ በጣም ያማርራል፤ እንደ ባንክ ሰራተኛ ስሜቱ ምን እንደሚመስል "እንደ ፖድካስት" በ12ተኛ ክፍላቸው ተወያይተውበታል። አሁኑኑ ማድመጥ ትችላላችሁ! ▶️ለማጫወት - terakiapp.page.link/rhd4

ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

ልጆች ሆነን ገንዘብ ይበልጣል ወይስ እውቀት እያልን እንከራከር ነበር አይደል? ዳማ ፖድካስት በ92ተኛ ክፍላቸው ዛሬ ላይ ባደገ አእምሮአችን ይህን ጉዳይ ስንምለከተው ምን እንደሚመስል ተወያይተዋል። ዛሬውኑ አድምጡት! ▶️ለማጫወት-terakiapp.page.link/fjY3

ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

"ህይወት በዩኒቨርስቲ" የተሰኘው ሙሉ የመጽሃፍ ትረካ ከተማሪዎች እና አስተማሪዎች የተሰባሰቡ የተለያዩ ምክሮችን ይዟል፤ ምናልባት በቅርቡ ወደ ዩኒቨርሲቲ የሚገቡ የምታውቋቸው ተማሪዎች ካሉ ልትጠቁሙዋቸው ትችላላችሁ! terakiapp.page.link/r36P

ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

መንገድ ላይ በሬ ወይንም አህያ በእረኛው ሲመታ አይታችሁ አዝናችሁ ታውቃላችሁ? እንደ በሬ አራጅ እይታ "በሬ መመታት የለበትም" ይሉናል "እንደ ፖድካስቶች"።ለምን ካላችሁ ምዕራፍ ሁለት ክፍል አንድ ፖድካስታቸው ላይ ታገኙታላችሁ! terakiapp.page.link/vbSZ

ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

ተራኪ ላይ ከሚገኙ የመጽሃፍት ዘውጎች ውስጥ የትኛው ለእናንተ የበለጠ ተመራጭ ነው?

ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

በቅርብ በሞት ያጣነው ፤ ማቲው ፔሪ (በፍሬንድስ ሲትኮም ገጸ ባህሪ ስሙ - ቻንለር) Friends, Lovers, and The Big Terrible Thing ከተሰኘው የህይወት ታሪክ ማስታውሻ መጽሃፉ ከተናገረው የመጀመሪያ ገጾች ላይ የተውሰደ... terakiapp.page.link/1NhD #MatthewPerry

በቅርብ በሞት ያጣነው ፤ ማቲው ፔሪ (በፍሬንድስ ሲትኮም ገጸ ባህሪ ስሙ - ቻንለር) Friends, Lovers, and The Big Terrible Thing  ከተሰኘው የህይወት ታሪክ ማስታውሻ መጽሃፉ ከተናገረው የመጀመሪያ ገጾች ላይ የተውሰደ...

terakiapp.page.link/1NhD

#MatthewPerry
ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

Happy New Year from Teraki! As we enter 2024, let's focus on growth, learning from mistakes, overcoming imposter syndrome, thinking fast and slow, building atomic habits, and embracing 5AM mornings for a successful and transformative year ahead. linktr.ee/terakiapp

Happy New Year from Teraki! As we enter 2024, let's focus on growth, learning from mistakes, overcoming imposter syndrome, thinking fast and slow, building atomic habits, and embracing 5AM mornings for a successful and transformative year ahead.

linktr.ee/terakiapp
ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ‼️ ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ በዓሉ የደስታ፣ የሰላምና፣ የጤና እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን! ✝️መልካም ገና!✝️

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ አደረሳችሁ‼️
ለመላው የክርስትና እምነት ተከታይ በሙሉ በዓሉ የደስታ፣ የሰላምና፣ የጤና እንዲሆንልዎ ከልብ እንመኛለን!
               ✝️መልካም ገና!✝️
ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

ለምንድን ነው ድሀ ሰዎችን ፓርላማ ውስጥ፤ ሀብታም ሰዎችን ደግሞ ፋብሪካ ውስጥ ላባቸውን ሲያፈሱ የማናያቸው? 😒 terakiapp.page.link/MdQH

ለምንድን ነው ድሀ ሰዎችን ፓርላማ ውስጥ፤ ሀብታም ሰዎችን ደግሞ ፋብሪካ ውስጥ ላባቸውን ሲያፈሱ የማናያቸው? 😒

terakiapp.page.link/MdQH
ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

"አይይ ፤ የሰው ልጅ ተፈጥሮ!! ይገርማል!”👀 "የሰው ልጅ የተፈጥሮ ህግጋት" የተሰኘውን ቅልብጭ - የመጽሃፍ ትርካ ካደምጥን በኋላ ግን መገረም ብቻ ሳይሆን፤ የተደበቁ ማንነቶችን መረዳት፣ ባህሪያትን መተንበይ እና ግንኙነቶችን መቆጣጠር እንችላለን። 🎧

ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

"ሰዎች መስታወት ናቸው፤ ለእኛ የሚያሳዩን እኛ ያሳየናቸውን ነገር ነው!" 🪞 terakiapp.page.link/i4eF

"ሰዎች መስታወት ናቸው፤ ለእኛ የሚያሳዩን እኛ ያሳየናቸውን ነገር ነው!" 🪞

terakiapp.page.link/i4eF
ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

አንዳንዶቻችን ጥሩ ሰው ማግኘት ተስኖን እያለ ታናናሾቻችን ሳይቀሩ እያገቡ ነው አይደል? “ጥሩ ወንድ እንዴት ይመረጣል?” የሚለው ለማወቅ የሎሪን “እሱን አግቢው” የተሰኘውን መፅሀፍ ከቅልብጭ መደብ ስር ያዳምጡ! 🎧 terakiapp.page.link/C2ez

ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

“ድብርት ከአዕምሮ ችግር ይልቅ ያልተሟላ ፍላጎት ማሳያ ነው!” የአዕምሮን ጤንነትን ለማሻሻል እና ለማቆየት የሚረዱ ተግባራዊ መመሪያዎችን የያዘ መፅሀፍ:: አጥሮ የተዘጋጀውን የዚህን የመጽሃፍ ትረካ ቅልብጭ መደብ ስር ያገኙታል። terakiapp.page.link/paqb

“ድብርት ከአዕምሮ ችግር ይልቅ ያልተሟላ ፍላጎት ማሳያ ነው!” 
የአዕምሮን ጤንነትን ለማሻሻል እና ለማቆየት የሚረዱ ተግባራዊ መመሪያዎችን የያዘ መፅሀፍ:: አጥሮ የተዘጋጀውን የዚህን የመጽሃፍ ትረካ ቅልብጭ መደብ ስር ያገኙታል።
terakiapp.page.link/paqb
ተራኪ | Teraki (@terakiapp) 's Twitter Profile Photo

ሰባራ ጥላ - እውነተኛ ታሪክ ☂️🎧 የኤፍሬምን ህይወት ያሻከረችው ራኬብ እና ብዙ ፈተና ያየችው ገበያነሽ ከእውነተኛ ታሪክ ላይ የተወሰዱ ናቸው፡፡ ብዙዎች የወደዱትን “ሰባራ ጥላ” የሚለውን መፅሀፍ እንድታነቡ ጋበዝናችሁ! ▶️PLAY-terakiapp.page.link/3CAe

ሰባራ ጥላ - እውነተኛ ታሪክ ☂️🎧

የኤፍሬምን ህይወት ያሻከረችው ራኬብ እና ብዙ ፈተና ያየችው ገበያነሽ ከእውነተኛ ታሪክ ላይ የተወሰዱ ናቸው፡፡ ብዙዎች የወደዱትን “ሰባራ ጥላ” የሚለውን መፅሀፍ እንድታነቡ ጋበዝናችሁ!

▶️PLAY-terakiapp.page.link/3CAe