temesgen23 (@temeze2323) 's Twitter Profile
temesgen23

@temeze2323

ID: 1852327360894308352

calendar_today01-11-2024 12:30:50

228 Tweet

29 Takipçi

1,1K Takip Edilen

temesgen23 (@temeze2323) 's Twitter Profile Photo

Sources of construction of the principle and the discussion of the leadership and the discussion of the principality of the leadership "

hamernoah.wordpress.com/2025/03/11/%e1… "ሙስሊም ነን የሚሉ ግለሰቦች የክርስትና አስተምህሮንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ክብር የሚነቅፍና የሚያጠለሽ፣ መላውን ክርስቲያን በሚያዋርድ መልኩ ተናግረዋል" የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

hamernoah.wordpress.com/2025/03/11/%e1…
"ሙስሊም ነን የሚሉ ግለሰቦች የክርስትና አስተምህሮንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ክብር የሚነቅፍና የሚያጠለሽ፣ መላውን ክርስቲያን በሚያዋርድ መልኩ ተናግረዋል" የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ
temesgen23 (@temeze2323) 's Twitter Profile Photo

ሙስሊም ነን የሚሉ ግለሰቦች የክርስትና አስተምህሮንና የመድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስን ክብር የሚነቅፍና የሚያጠለሽ፣ መላውን ክርስቲያን በሚያዋርድ መልኩ ተናግረዋል" የኢትዮጵያ የሃይማኖት ተቋማት ጉባኤ

".. # የሊቃውንት ጉባኤ፣የቤተ ክርስቲያን  አቅምና የችግሮች መፍትሔ" መጋቢት ዕትም በ፳፻፲፯ ዓ.ም  ዐቢይ ጉዳይ  ዐምድ  ✍️                             ༺ ༻

".. # የሊቃውንት ጉባኤ፣የቤተ ክርስቲያን  አቅምና የችግሮች መፍትሔ" መጋቢት ዕትም በ፳፻፲፯ ዓ.ም  ዐቢይ ጉዳይ  ዐምድ  ✍️       
                      ༺ ༻
temesgen23 (@temeze2323) 's Twitter Profile Photo

Dear parents we have concluded all registrations for this quarter. If you have signed up you will receive confirmation and classroom information as well as syllabus with required texts within the next few days. Thank you all!

hamernoah.wordpress.com/2025/03/17/%e1… ".ምነው የጥበብና የመድረክ ሰው አይደለህ እንዴ..? እንዴት አርቀህና ጠልቀህ ማየት ተሳነህ..?" ማርያምዊት ገ/መድኅን

temesgen23 (@temeze2323) 's Twitter Profile Photo

ብፁዕ አቡነ መልከጼዴቅ የጉራጌ ሀገረ ስብከት ሊቀ ጳጳ፤ በሥልጠናው ዕለት በመገኘት ".መጻጉዕ ከበሽታ በተላቀቀበት ቀን እኛም ሸክም ከሆኑ የሱስ በሽታዎች እንድንፈወስ : በማለት “What is Orthodoxy ?” በሚል ዐቢይ ርእስ ስለ ወጣትነትና አስተምረዋል ።

ለውድ አንባብያን የመጋቢት ወር # ሐመር መጽሔት በማኅበሩ ሱቆች ሥርጭት ላይ ናት። ለበለጠ መረጃ በእነዚህ ስ.ቁጥሮች መደወል ይቻላል ። (0111540484፤ 246184/944259014

መልካም ተሞክሮ በአዲስ አበባ ማዕከል ሥር ከሚገኙት ከአራቱ ማስተባበሪያዎች መካከል የምዕራብ ማስተባበሪያ የሐመር መጽሔት እንደወጣ #አርብ የጸሎት መርሐ ግብር ከሐመር መጽሔት ይዘቶች ጉዳይ ተለይቶ ዳሰሳ ማድረጋቸው ያስመሰግናቸዋል ።

መልካም  ተሞክሮ 
 በአዲስ አበባ ማዕከል ሥር ከሚገኙት ከአራቱ ማስተባበሪያዎች መካከል የምዕራብ ማስተባበሪያ የሐመር መጽሔት  እንደወጣ #አርብ የጸሎት  መርሐ ግብር   ከሐመር መጽሔት ይዘቶች ጉዳይ ተለይቶ ዳሰሳ ማድረጋቸው ያስመሰግናቸዋል ።
temesgen23 (@temeze2323) 's Twitter Profile Photo

For they touch the heart, It is in our share of the beautiful images that cause us! These is bahidar Amahra region .🇪🇹.The Town is very intersting . The Queen of the Palm

For they touch the heart, 
It is in our share of the beautiful images that cause us! These is bahidar Amahra region .🇪🇹.The Town is very intersting .
The Queen of the Palm
temesgen23 (@temeze2323) 's Twitter Profile Photo

Hamere Magazine Do you miss that! # ዝነኛነትን መሻት -ለአገልግሎት ንጽሕና እንደተግዳሮት " በሚል ርእስ ታዋቂነት›› እና ‹‹የታዋቂዎች አድናቂነት›› አሉታዊ ገጽታውን በተመለከተ እና በዚህ ረገድ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ የደቀነውን ፈተና

Hamere Magazine Do you miss that!
#  ዝነኛነትን መሻት -ለአገልግሎት ንጽሕና እንደተግዳሮት " በሚል ርእስ ታዋቂነት›› እና ‹‹የታዋቂዎች አድናቂነት›› አሉታዊ ገጽታውን በተመለከተ  እና  በዚህ ረገድ በቤተ ክርስቲያን አገልግሎት ላይ የደቀነውን ፈተና
temesgen23 (@temeze2323) 's Twitter Profile Photo

ሐመር መጽሔት በግንቦት ወር እትሟ ! ✍️" ክርስቶስን መምሰል ማለትም ሌሎችን ዝቅ ብሎ ማገልገልን እንጂ ሄሮድሳዊ ዙፋን መሻት አይደሉም " #ሐመር #መጽሔት ግንቦት ፳፻፲፯ ዓ.ም ✍️ ༺ ༻

ሐመር መጽሔት በግንቦት ወር እትሟ ! 

✍️" ክርስቶስን መምሰል ማለትም ሌሎችን ዝቅ ብሎ ማገልገልን እንጂ ሄሮድሳዊ ዙፋን መሻት አይደሉም  " #ሐመር #መጽሔት  ግንቦት ፳፻፲፯ ዓ.ም  ✍️       
                      ༺ ༻