Tariካችን🇪🇹🇪🇷 (@tarikachin12) 's Twitter Profile
Tariካችን🇪🇹🇪🇷

@tarikachin12

Past Histories and present events!

ID: 1273137203166806018

calendar_today17-06-2020 06:16:06

2,2K Tweet

1,1K Followers

4,4K Following

Tariካችን🇪🇹🇪🇷 (@tarikachin12) 's Twitter Profile Photo

The Oromo political class problem is that it hates the Amhara more than it loves itself. Consequently, its politics is trapped in a lose-lose transaction.

የአብይ አህመድ ኦሮሙማ መጅሊስ አዳነች አቤቤ ሸገር ሲቲ ላይ 37 መስጂዶችን በማፍረስ ላበረከቱት አስተዋፅኦ ሽልማት አበርክቷል።😂😎

የናንተስስ ይለያል😂ሰላማዊ ሰልፍና ቡጥቡጥ እንኳን ለይታችሁ አታውቁም😂ጭራሽ ሀሳብን በነፃነት ለመግለፅና ለሰላማዊ ዴሞክራሲያዊ ትግል የማትመች ሀገር ልትፈጥሩልን ነው ምትለፉት😂

Tariካችን🇪🇹🇪🇷 (@tarikachin12) 's Twitter Profile Photo

የናንተስስ ይለያል😂😂ጭራሽ ሀሳብን በነፃነት ለመግለፅና ለሰላማዊ ዴሞክራሲያዊ ትግል የማትመች ሀገር ልትፈጥሩልን ነው ምትለፉት😂

Tariካችን🇪🇹🇪🇷 (@tarikachin12) 's Twitter Profile Photo

ብልፅግና አሳሰረው ነገም ነፃ እንደሚያወጣው ስለምናውቅ አንጨነቅም ብልፅግና ኢትዮጵያ ውስጥ ያሉትን በልቶ አልጨርስ ሲለው በውጭ ያሉትንም በተላላኪዎቹ ማፈኑን እናውቃለን። አሁን ፋኖ ለምን እንደሚታገል ገባህ? ካድሬው😂

Tariካችን🇪🇹🇪🇷 (@tarikachin12) 's Twitter Profile Photo

በአብይ ዘመን ነው። የትጥራይ ህዝብ😭 ከገባየተኛና ከአውድማ የፈሰሱ እህሎችን እንደ ዶሮ እየለቀመ ነው። #አይይይጦቢያ

"…ብቻ ኦሮሞ ሁን እንጂ 37 መስጊድ ካፈረስክም በኋላም በመጅሊሱ ወርቅ እና ዋንጫ ትሸለማለህ። "…በዚህ በወለጋ የወሎ እስላም ዐማሮችን ጭፍጨፋ መርሳት አይቻልም። ይሄ ጨዋታና ቁማር ለዕለቱ የዜና ፍጆታ፣ ለዕለቱ ፕሮፓጋንዳ ብቻ ነው የሚጠቅመው።

Tariካችን🇪🇹🇪🇷 (@tarikachin12) 's Twitter Profile Photo

"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በሰው ደም የሚጫወቱ አረመኔ ናቸው"<< እዉነት መስሎኝ በሀገር ህልውና ስም ሲያካሄዱ የነበረዉንና ኢትዮጵያውያንን ከማገዳደል አልፎ ሀገሪቷን ያደቀቃትን ከንቱ ጦርነት ሳዳምቅልዎ በነበረበት ወቅት ሲያወድሱኝ ነበር >>

"ጠቅላይ ሚኒስትር ዐብይ አህመድ በሰው ደም የሚጫወቱ አረመኔ ናቸው"&lt;&lt; እዉነት መስሎኝ በሀገር ህልውና ስም ሲያካሄዱ የነበረዉንና ኢትዮጵያውያንን ከማገዳደል አልፎ ሀገሪቷን ያደቀቃትን ከንቱ ጦርነት ሳዳምቅልዎ በነበረበት ወቅት ሲያወድሱኝ ነበር &gt;&gt;
Tariካችን🇪🇹🇪🇷 (@tarikachin12) 's Twitter Profile Photo

ለመሆኑ የአማራ ህዝብ ሰላማዊ ትግል አያውቅም እንዴ? አማረማ ሰላማዊ ትግል ምን እንደሆነ አስተምሮን አልፏል 5 አመት ሙሉ! ሰሚ ሰያጣ ድምፁ እንደፍርሃት ተቆጥሮ ብልፅግና ሲያላግጥበት ነው ሰይፉን ያነሳው! Neamin Zeleke tiktok.com/@zemenekassie.…

Tariካችን🇪🇹🇪🇷 (@tarikachin12) 's Twitter Profile Photo

😂የብልፅግናና የደጋፊዎቹ ድድብና ይደንቃል!😁 የኦነግ ባንዲራና የሆኑ ሁለት ሽጉጦች ፎቶ አንስተው አሸባሪ ጋር እየሰራ ነው አሉት። እስኪ የናንተ ቤት ይፈተሽ ስንት ሽጉጥ እናገኛለን😂 ምድረ ኪሳራ

“ለህዝብ ችግር ደንታ የሌላቸው፤ ሚሊዮኖች ተፈናቅለው ሜዳ ላይ እየተራቡ ቅንጡ ቤተመንግሥት የሚገነቡ፥ የአበባ ልምላሜ የሚያስደስታቸው፤ ስለ ዜጎች ሞት ሲወራ ሟርተኛ የሚሉ፥ ሰላም የማይፈልጉ ጦረኛ መሪ ናቸው” አቶ ታዬ ደንዳኣ ከመታሠራቸው በፊት

AmharaAQuila (Elias) (@fanorising) 's Twitter Profile Photo

ከትግራይ በብድር የመጡትም እየተማረኩ ነዉ። በዚሁ አጋጣሚ ለ sudan እና ለ somaliland ቀዉስ ሰዉያችን ቀጥተኛ ተሳትፎ አለዉ።

Tariካችን🇪🇹🇪🇷 (@tarikachin12) 's Twitter Profile Photo

#EthiopiaWatch: Under “peace-loving” PM Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 watchful eye, the birr is WORTHLESS, and civilians are being “DISAPPEARED.” His failed leadership turned to "DICTATORSHIP". #Warzone #WarCriminal #war

#EthiopiaWatch: Under “peace-loving” PM <a href="/AbiyAhmedAli/">Abiy Ahmed Ali 🇪🇹</a> watchful eye, the birr is WORTHLESS, and civilians are being “DISAPPEARED.” His failed leadership turned to "DICTATORSHIP".

#Warzone #WarCriminal #war