The Ethiopian Tewahedo Orthodox Church power is given by GOD our will to survive, but they will never destroy us they have tired every now & then‼️ #orthodoxunderattackinEthiopia #OrthodoxUnderAttack የመውገያውን ብረት ብትቃወም ላንተ ይብስብሀል (የሐዋሪያት ሥራ 9፦5)
ሰው የሚለካው በክፉ ቀን ነውና በክፉ ቀን ከኦርቶዶክስ ጎን ስለነበራቺሁ በታሪክ መዝገብ ብቻ ሳይሆን በያንዳንዱ ልብ ውስጥም ታትማቺሆል! #OrthodoxUnderAttack #OrthodoxUnderAttack inEthiopia
Look at the Ethiopian Government supporting the illegal entities in Yabello. #EOTC_UNDER_ATTACK #EOTC_UnderAttack #ORTHODOX_UNDER_ATTACK #orthodoxunderattackinEthiopia
አትሩጡ ቅዱስ ጊዮርጊስ ፈረሰኛው ይመጣል የዚችን ልጅ እምነትና ልበ ሙሉነትና የብልፅግና አራጅ ገበና የተጋለጠበት ነው።
#orthodoxunderattackinEthiopia
#AmharaGenocide
#AmharaRevolution
የዐቢይ የጸጥታ ኃይሎች ዛሬ ሌሊቱን መንበረ ፓትርያርክ ጠቅላይ ቤተ ክህነት ግቢን በኃይል ሰብሮ ለመግባት ማቀዳቸውን ብዙ መረጃዎች እየደረሱን ነው።
#EOTCUnderattack
#orthodoxunderattackinethiopia
#eotc_one_holy_synod
#one_church
#one_patriarch
The psycho Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 keeps attacking and escalating the issue.
#EthiopianOrthodoxChurchUnderAttack
#orthodoxunderattackinEthiopia
የ EOTC TV የኦሮምኛ ክፍልጋዜጠኛ እና 'እጅ የበዛበት የኦሮሞ ፖለቲካ እና ኢትዮጵያዊነት' መጽሐፍ ደራሲ ዲ/ን ዮሴፍ ከተማ ሆርዶፋ ዛሬ ታሥሯል።
#orthodoxunderattackinEthiopia
#OrthodoxUnderAttack
እሺ አሁን ይሄን ምን ይሉታል
ምን አይነት ድን ቁርና ውስጥ ናቸው
#EOTCUnderattack
#orthodoxunderattackinethiopia
#eotc_one_holy_synod
#one_church
#one_patriarch
#his_holiness_abune_mathias
#oriental_orthodox
Ayalew Terefe, an Orthodox youth, who has been receiving treatment in Hawassa after he was brutally bludgeoned with sticks by a mob led by law enforcement agents in Shashemene in West Arsi Diocese has departed as a martyr on this day. #orthodoxunderattackinEthiopia
እግዚኦ አምላክነ ሰላመ ሀበነ ፣
እግዚኦ አምላክነ ሰላመ ሀበነ።
ክርስቶስ ንጉሥነ አምላከ ሰላም ተሣሃለነ ።መስተበቍዕ
#EOTCUnderattack
#orthodoxunderattackinethiopia
#eotc_one_holy_synod
#one_church
#one_patriarch
#his_holiness_abune_mathias
#oriental_orthodox
#ነሐሴ 27/2014 ዓ.ም/Sept 2/22 ደብረ ገነት መድኃኔ ዓለም ቤተ ክርስቲያን ከተናገሩት፤ ታዲያ ይህ ዕብደት ከነሐሴ በኋላ ተጸንሶ የተወለደ ነው ወይስ ለዘዴ ነበር ይህንን ያሉት?
#orthodoxunderattackinEthiopia
#OrthodoxUnderAttack