Liay(@Liay86208380) 's Twitter Profileg
Liay

@Liay86208380

የሰው ልጅ መብት ሁሉ እኩል እንዲከበር የምፈልግ ማንም ሰው መብቴን እንዳይገፋ የምተጋ የሰውን መብት የማከብር ነኝ ✊💚💛❤️

ID:1197172402678976513

calendar_today20-11-2019 15:20:39

3,4K Tweets

291 Followers

202 Following

Liay(@Liay86208380) 's Twitter Profile Photo



ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ በአዲስ አበባ የመጀመሪያውን ኦፕሬሽን ፈፅሞ በክብር ታሪክ ፅፎ አርፏል !
እጅህን ስጥ አለኝ ፈረንጅ
እጅ ተይዞ ሊወሰድ
ምን እጅ አለው የእሳት ሰደድ
አያውቅም እንዴ ክንዴ እንደሚያነድ
ነፍስህ በሰላም ትረፍ ድል ለፋኖ💪

… ሻለቃ ናሁሰናይ አንዳርጌ በአዲስ አበባ የመጀመሪያውን ኦፕሬሽን ፈፅሞ በክብር ታሪክ ፅፎ አርፏል ! እጅህን ስጥ አለኝ ፈረንጅ እጅ ተይዞ ሊወሰድ ምን እጅ አለው የእሳት ሰደድ አያውቅም እንዴ ክንዴ እንደሚያነድ ነፍስህ በሰላም ትረፍ ድል ለፋኖ💪
account_circle
liyu fkir(@LiyuFkir) 's Twitter Profile Photo

የGoogle ድርጅትን እንደ የግል Company’ኒው መፈንጫው አድርጎ የጄኖ-ሳይደር መንግስት ደጋፊ እና ዋና አሳላጭ የሆነው ይህ ሰው እስከዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የሰው ልጅ እንደከብት ታርዶ በጅምላ ሲቀበር እና አስክሬኑ መሬት ለመሬት ሲጎተት ዋና ደጋፊ ከሆኑት

የGoogle ድርጅትን እንደ የግል Company’ኒው መፈንጫው አድርጎ የጄኖ-ሳይደር መንግስት ደጋፊ እና ዋና አሳላጭ የሆነው ይህ ሰው እስከዛሬ ኢትዮጵያ ውስጥ የሰው ልጅ እንደከብት ታርዶ በጅምላ ሲቀበር እና አስክሬኑ መሬት ለመሬት ሲጎተት ዋና ደጋፊ ከሆኑት
account_circle
Ləj Tedla(@NegedeYehuda) 's Twitter Profile Photo

በአርበኛ መከታው ማሞ የሚመራው የአማራ ፋኖ ሸዋ ጠቅላይ ግዛት ዕዝ
ድል ለሐቀኛው ፋኖ፣ ሞት ለአውሬው ኃይል

account_circle
Ethio 360 Media(@HabtamuAyalew21) 's Twitter Profile Photo

Ethio 360 Zare Min Ale የዐብይ አገዛዝ የጦር ሜዳ እና የዲፕሎማሲ ሽንፈት! Monday March 4, 2024 x.com/i/broadcasts/1…

account_circle