ጠምበለል (@surafelfikre2) 's Twitter Profile
ጠምበለል

@surafelfikre2

ID: 1564206435168403456

calendar_today29-08-2022 11:01:01

32 Tweet

44 Takipçi

254 Takip Edilen

ጠምበለል (@surafelfikre2) 's Twitter Profile Photo

እስካሁን አብረን ቆይተን ልክ ከፍዬ ስጨርስ .... ከቤት ተደወለልኝ አላለችም.... ልሰይፋት እንዴ🙃🙃🙃🙃🙃

Tesfaye (@sonofgihon) 's Twitter Profile Photo

ፍቅረኛ መሆን በጣም አድካሚ ነው። በየደቂቃው ቴxt text ማድረግ ና DM ማንበብ በጣም ከባባድ ጥያቄዎቿን መመለስ በየሰዓቱ ስለሷ ማሰብ በየሰዐቱ መደወል ወዘተረፈ ይጠይቃል። ለዛም ነው ነፃነትን የመረጥነው።

ጠምበለል (@surafelfikre2) 's Twitter Profile Photo

እኔ ምለው ሚኒሊክ በሰራው ቤተመንግስት እና ከተማ እየኖሩ ሚኒሊክን መጥላት ከባድ ነው፡፡