Surafel Abera (@surafelabera21) 's Twitter Profile
Surafel Abera

@surafelabera21

የልባችሁን አሳብ አጽኑ / Strengthen the thought of your heart

ID: 1480135656080875523

calendar_today09-01-2022 11:14:25

34 Tweet

164 Followers

197 Following

Surafel Abera (@surafelabera21) 's Twitter Profile Photo

የቅዱሳት እናቶቻችን አምላክ እህት እናቶቻችንን ከክፋትም ከጥፋትም ይሠውርልን፤ ለሀገርም ለሃይማኖትም የሚጠቅሙ ሴቶችንም ጌታ አይንሳን፤በረከታቸው ረድኤታቸውም ይደርብን::በዚህች ቀን ቡርክት ንግሥተ ሳባ እና ቅድስት ዕሌኒ ንግሥት ልደታቸው ነው

Surafel Abera (@surafelabera21) 's Twitter Profile Photo

" መዓዛው እንደ አልባስጥሮስ ሽቶ ለሆነ ለስማችሁ ሰላምታ ይገባል ። አንገትህን የተሰየፍህ ጳውሎስና በመስቀል የተቸነከርህ ጴጥሮስ ሆይ የደማችሁ ምስክርነት እግሩ ፈጣን እንደሆነ ሐዋርያ ከመልካም መዓዛው ጋር በልቤ ውስጥ ተመላለሰ "

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ትንሣኤዋ አና በዓለ ዕርገቷ በሠላም እና በፍቅር አደረሰን አደረሳችሁ ። መልካም በዓል

እንኳን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም በዓለ ትንሣኤዋ አና በዓለ ዕርገቷ በሠላም እና በፍቅር አደረሰን አደረሳችሁ ።
                     መልካም በዓል
Surafel Abera (@surafelabera21) 's Twitter Profile Photo

እመቤታችን በአንቺ ምልጃ ድንግል ማርያም በአንቺ ምልጃ መድኃኔዓለም ተዓምር ሰራ በማየ ቃና

እመቤታችን በአንቺ ምልጃ 
ድንግል ማርያም በአንቺ ምልጃ
መድኃኔዓለም ተዓምር ሰራ በማየ ቃና
Surafel Abera (@surafelabera21) 's Twitter Profile Photo

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ኅዳር ሃያ አንድ በዚች ቀን የእመቤታችን የቅድስት ድንግል ማርያም የበዓልዋ መታሰቢያ ነው። በጸሎቷ የሚገኝ በረከቷም ከሁላችን የክርስቲያን ወገኖች ጋር ይኑር ለዘላለሙ አሜን።

"Read about God, not in a scientific or philosophical manner, and not to write a research paper about Him or to give a lesson about Him... but in order to enter into His depths and to bring Him into your depths" + Pope Shenouda +

"Read about God, not in a scientific or philosophical manner, and not to write a research paper about Him or to give a lesson about Him... but in order to enter into His depths and to bring Him into your depths"

+ Pope Shenouda +
Surafel Abera (@surafelabera21) 's Twitter Profile Photo

✍️"ድንግል ሆይ! አንገታቸውን እንደሚያረዝሙ እንደ እብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለሽም ፤ በቅድስናና በንጽሕና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ" 📚ቅዳሴ ማርያም

✍️"ድንግል ሆይ! አንገታቸውን እንደሚያረዝሙ እንደ እብራውያን ሴቶች ልጆች በዋዛ ያደግሽ አይደለሽም ፤ በቅድስናና በንጽሕና በቤተ መቅደስ ኖርሽ እንጂ"
 📚ቅዳሴ ማርያም
Surafel Abera (@surafelabera21) 's Twitter Profile Photo

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ታኅሣሥ ሦስት በዚች ቀን አምላክን የወለደች እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ሦስት ዓመት ሲሆናት ወደ ቤተ መቅደስ የገባችበት ነው፤ እርሷ ለእግዚአብሔር የስእለት ልጅ ነበረችና።

አንድ አምላክ በሚሆን በአብበወልድበመንፈስ ቅዱስ ስም ታኅሣሥ ዐሥራ ዘጠኝ በዚች ቀን የመላእክት አለቃ የመልአኩ የቅዱስ ገብርኤል የበዓሉ ነው እርሱም በባቢሎን አገር ከነደደ እሳት ውስጥ በጨመሩአቸው ጊዜ አናንያን አዛርያን ሚሳኤልን ያዳናቸውነው

አንድ አምላክ በሚሆን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ታኅሣሥ ሃያ አንድ በዚች ቀን የእመቤታችን አምላክን የወለደች የቅድስት ድንግል ማርያም የበዓልዋ መታሰቢያ ነው።

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ታኅሣሥ ሃያ ሁለት በዚች ቀን የከበረ መልአክ የመላእክት አለቃ ገብርኤል ከእግዚአብሔር ተልኮ እመቤታችንን አብስሯታል፤ ቅዱስ ገብርኤል ዛሬ የብሥራቱ መታሰቢያ ነው ::

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ታኅሣሥ ሃያ አራት በዚች ቀን የተመሰገነና የከበረ አዲስ ሐዋርያ አባታችን ተክለ ሃይማኖት ተወለደ ።

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥር አራት በዚች ቀን የክብር ባለቤት ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ የሚወደው የከበረና የተመሰገነ ወንጌልን የጻፈ የሐዋርያው ዮሐንስ የፍልሰቱ መታሰቢያ ሆነ።

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ጥር ሰባት በዚች ቀን ሥሉስ ቅዱስ የባቢሎንን ግንብ ያፈረሱበት ዕለት ነው፣ በሀገራችንም ቅዳሴ ቤታቸው የከበረበት ዕለት ነው።

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ አምስት በዚች ቀን የክቡራንና የዐበይት አባቶቻችን ሐዋርያት የጴጥሮስና የጳውሎስ የሰማዕትነታቸው መታሰቢያ ነው።

አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ሐምሌ ሰባት በዚችም ቀን ልዩ የሆኑ ሦስቱ አካላት በኦሪት መጽሐፍ እንደ ተጻፈ ወደ አብርሃም ቤት ገቡ ያቀረበላቸውንም ተመገቡ የይስሐቅንም ልደት አበሠሩት ባረኩት አከበሩትም።

እንኳን ለሊቀ መልአኩ ቅዱስ ገብርኤልና ለቅዱስ ቂርቆስ ወኢየሉጣ ዓመታዊ በዓል (ሐምሌ ፲፱) በሰላም አደረሰን፤አደረሳችሁ !!!

#የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተክርስቲያን_2018 #ደብረ_ምጥማቅ_ቅዱስ_ፊልጶስ_ወቅዱስ_ባኮስ_ካቴድራል

#የኢትዮጵያ_ኦርቶዶክስ_ተዋሕዶ_ቤተክርስቲያን_2018
#ደብረ_ምጥማቅ_ቅዱስ_ፊልጶስ_ወቅዱስ_ባኮስ_ካቴድራል