sisay gebre (@sisay_gebre) 's Twitter Profile
sisay gebre

@sisay_gebre

ID: 1406787728

calendar_today06-05-2013 04:32:15

99 Tweet

24 Followers

494 Following

Yohanes Molla (@yohaneslm) 's Twitter Profile Photo

ክፉዎቹን ሸኝተን "ደግ" ንጉሥ መጣ ውሃ ጠማኝ ላለ ጥይት የሚያጠጣ። /ዮሐንስ ሞላ/ #ወልቂጤ 💔

ቋድር (@hailekirkos) 's Twitter Profile Photo

ከሱማሌ የተፈናቀሉ አዲስ አበባ እንደሰፈሩ ከወለጋ የተፈናቀሉ አዲስ አበባ ለምን አይሰፍሩም?

Dagmawi M. Belay (@dagmawi_belay) 's Twitter Profile Photo

የተባበሩት መንግስታት የሚያቋቁመው የሰብአዊ መብት ጥሰት አጣሪ ቡድን ወይም ኮሚሽን የምርመራ scope ትግራይ ላይ ብቻ የተወሰነ አይደለም:: ህወሃት በጦርነቱ ወቅት በአማራና አፋር ክልሎች ንጡሀን ዜጎች ላይ የፈፀማቸው ጭፍጨፋዎችም ምርመራ

Ababu A. (@ethiosalem) 's Twitter Profile Photo

18 ደደቦችና የጦር ወንጀለኞች አንድን ሰካራም ጀዝባና የጦር ወንጀለኛ የ3-4 ሚሊዮን ህዝብ መሪ አድርገው የሚመርጡበትና:እስር ቤት መቀፍደድ ያለበት ገንገበት በድሀ ህዝብ ላይ ብጥርቅ አፉን የሚበረግድበት ሀገር‼️ 👉🏿አብይንም “ቀውስ” ነው ብሎታል👇🏿‼️🤷‍♂️

𝐒𝔞ሮን 🇪🇹🕊 (@saronsaricho) 's Twitter Profile Photo

" ሀገር ማፍረስ ብንፈልግ ማን ከለከለን? " የሚለውን ዐረፍተነገር ስሰማ እንዴት ስቅ^ጥጥ እንዳለኝ::✍🇪🇹

ጃ (@jahmajestyi) 's Twitter Profile Photo

"ኢትዮጵያን ማፍረስ ከፈለግን እናፈርሳታለን ፣የሚያስቆምን ሀይል የለም" ይሄንን ያለው ጌታቸው ረዳ እንዳይመስልህ። የሀገሪቷ መሪ አብይ አህመድ ነው።

Sheba (ሳባ) (@ethiamhara) 's Twitter Profile Photo

የማየት አቅሙ ያላችሁ ህጻኗን ተመልከቷት። እኔ ቪዲዮውን በእንባ ነው የጨረስኩት። አባቷ ወታደር ነበር። "አገር ለማዳን" በሚል በጦርነቱ ተሰውቷል። በመጨረሻም የዳነው ሌላ ነው። "አገር ማዳን" የሚለው ያሁሉ ፕሮፖጋንዳ ማን እንደዳነ

𝐒𝔞ሮን 🇪🇹🕊 (@saronsaricho) 's Twitter Profile Photo

ገበሬዎቹ ለምነው መሬት ይሸጡልሃል:: የቢሮ ኃላፊዎቹ ደግሞ በሙስና ቤት ያስገነቡሃል:: ሁለቱም ገንዘብህን ወስደው አጣጥመው ከጨረሱ በሗላ ... ኃላፊዎቹ ቤትህን አፍርሰው ዕቃህን ይወስዳሉ:: ገበሬዎቹ መልሰው መሬቱን ይረከቡሃል:: ብል{ግ}ና ✍🇪🇹

Neamin Zeleke (@neaminzeleke) 's Twitter Profile Photo

Such are morally depraved , corrupt, heartless and mindless cadres who are the norm than the exception in PP. Sew messy be shengo. #JusticeForEthiopia #RerouteRemittance

𝕏 𝓢𝓶𝓪𝓻𝓽𝓔𝓽𝓱𝓲𝓸𝓹𝓲𝓪𝓷𝓼 𝕏 (@smartethiopians) 's Twitter Profile Photo

#Ethiopia የሚያሳዝነው አነ Shimelis Abdisaን ጥሎብን የወደ ኋላ ኋላ እያሰቡ ወደ ወደፊት🚶መራመድ አለመቻላችን ነው🥲 ወደኋላ..ኋላ ..ኋላ..ኋላ ማሰብ ትተን ኢትዮጵያችን እንሂድ ወደፊት ወደ ፊት ወደፊት ወደፊት ብንል የት በደረስን ነበር🙏 ህሊና👏👏👏