
ሲንግተን ዮሙ
@sinigiteni88116
Accept the truth and avoid wasting time with the wrong people. Standing alone doesn't mean being alone; it means handling things independently.
ID: 1782715921649328128
23-04-2024 10:19:55
843 Tweet
184 Followers
760 Following

ከጤና ሚኒስቴር እና ከኢትዮጵያ ሕብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት MPox አስመልክቶ የተሰጠ መግለጫ ግንቦት 17/2017 ዓ.ም #Mpox Ministry of Health ETHIOPIA Africa CDC WHO African Region



" የአባይ ግድብ ፋይልን እንደዘጋን ሁሉ ፣ ጂኦፖለቲካ ግብግቡን ወደ ቀይባህር አዙረን 130 ሚሊዮን ህዝብ የያዘ ትልቅ ኢኮኖሚ ወደብ አልባ ሆኖ እስከወዲያኛው እዳትቀጥል እንዘጋለን " ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ(ዶ/ር) Abiy Ahmed Ali 🇪🇹



ጠቅላይ ሚኒስትር #ዐቢይ_አሕመድ በኢትዮጵያ #ስፔስ_ሳይንስና ጂኦስፓሻል ኢንስቲትዩት ያደረጉት ጉብኝት - በምስል Abiy Ahmed Ali 🇪🇹



#የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ብፁዓን አባቶች በከተማዋ እየተከናወኑ ያሉ ግዙፍ የልማት ስራዎችን መጎብኘታቸውን የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ አዳነች አቤቤ ገለጹ ! Adanech Abiebie


Inclusive National Dialogue is the path for all Ethiopians, both at home & in the diaspora to address political & social differences, & to lay foundations for sustainable peace. #Ethiopia #NationalDialogue Ethiopian National Dialogue Commission




ክቡር ጠቅላይ ሚኒስትር በሚያዚያ/ግንቦት 2017 ወር በኢኮኖሚ ልማት፣ ቴክኖሎጂ እድገት፣ አለምአቀፍ ዲፕሎማሲ እና ሀገራዊ ልማት አንፃር የመንግሥታቸውን ፅኑ አቋም የሚያሳዩ ተከታታይ ተግባራት አከናውነዋል ! Abiy Ahmed Ali 🇪🇹


በፌደራል ተቋማትና ማህበራት ደረጃ የተካሄደው የአጀንዳ ማሰባሰብ ውይይት ውጤታማ እንደነበር ፕሮፌሰር #መስፍን_አርዓያ ገለጹ !! Ethiopian National Dialogue Commission Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Adanech Abiebie


ጠቅላይ ሚኒስትር #ዐቢይ_አሕመድ (ዶ/ር) ዛሬ ምሽት በብሔራዊ ቤተመንግሥት በተካሄደ ሥነሥርዓት የኢትዮጵያን ታላቁን የክብር ኒሻን ለቢል ጌትስ ሸልመዋል ! Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 Bill Gates

Thank you for the warm welcome and honor, Prime Minister Abiy Ahmed Ali 🇪🇹, Office of the Prime Minister - Ethiopia. The @GatesFoundation has partnered with Ethiopia for over two decades—and our commitment to driving progress across the country is as strong as ever.

አቃቂር የምታወጡ ሰዎች እስቲ አንድ ነገር ሰርታችሁ አሳዩ ! Abiy Ahmed Ali 🇪🇹





" #ኢትዮጲያዊነት ከትላንት እስከ ነገ ነው " Abiy Ahmed Ali 🇪🇹