ሥነ-ሕይወት (@sine2127) 's Twitter Profile
ሥነ-ሕይወት

@sine2127

ምህረትህን ሳስብ ኃጢያቴን 'ረሳሁኝ'☦️

ID: 1824305279086854145

calendar_today16-08-2024 04:41:18

0 Tweet

0 Followers

27 Following

ሥነ-ሕይወት (@sine2127) 's Twitter Profile Photo

በኃጢአት ሁሉ እንደኔ ያለ ሴሰኛ ርኩስ አበሰኛ በደለኛ የለም። እንደ ልጅሽም ቸር ሰዉ ወዳጅ ይቅር ባይ ከመዓት የራቀ ምህረቱ የበዛ እዉነተኛ የለም

ሥነ-ሕይወት (@sine2127) 's Twitter Profile Photo

ድንግል ሆይ የእግዚአብሔር ማደርያ ንፁህ አዳራሽ ነሽና፥ ጠላቶቼ ያቺ የምትመካባት እመቤቷ ወዴት አለች ብለዉ እንዳይዘባበቱብኝ እኔን ባሪያሽን ለሀዘን ለትካዜ አሳልፈሽ አትስጭኝ