ሳዊሮስ ሌዊ ክብሩ (@shumyekibru) 's Twitter Profile
ሳዊሮስ ሌዊ ክብሩ

@shumyekibru

..there is Nothing New under the Sun!

ID: 1563177244557582336

calendar_today26-08-2022 14:52:10

1,1K Tweet

160 Followers

1,1K Following

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ባይ ባይ ጃውሳ - ብላለች ባሕር ዳር። የጊዜያዊ መንግሥት ሰነዱና የሥልጣን ክፍፍሉ ግን ትራዣ ኮሜዲ ነው።

Natnael Mekonnen (@natnaelmekonne7) 's Twitter Profile Photo

የፎቶ ታጋይ መረጃ ባህር ዳር : እመኑኝ ጀግና በሀገሩ ቢያልቅ ዘመነ ካሴ ጀግና ሊባል አይችልም!!! በዲስኩር ያገኘው ጀግንነት በተግባር ውሃ በልቶታል . ከውስጥ አዋቂ ባገኘነው መረጃ መሰረት ምስኪኑን ህዝብ ለጦርነት የሚያነሳሳው፣ ወጣቶች ማስጨረስ

የፎቶ ታጋይ 

መረጃ ባህር ዳር : እመኑኝ ጀግና በሀገሩ ቢያልቅ ዘመነ ካሴ ጀግና ሊባል አይችልም!!! በዲስኩር ያገኘው ጀግንነት በተግባር ውሃ በልቶታል . ከውስጥ አዋቂ ባገኘነው መረጃ መሰረት ምስኪኑን ህዝብ ለጦርነት የሚያነሳሳው፣ ወጣቶች ማስጨረስ
Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

አማራ ክልል ስሜትና ስሌት፤ ሕልም እና ዐቅም ገጥመዋል። ስሜት እየተነነ፤ ስሌት እየገነነ፤ ሕልም እየጠፋ፤ ዐቅም እየገፋ ሲሄድ፣ የ16ኛው መንገድ ዐርበኞች ኀዘን ቢቀመጡ አትፍረዱ ።

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

የሕዳሴው ግድብን አራተኛና የመጨረሻ ሙሌት በተሳካ ሁኔታ መጠናቀቁን ሳበሥር በታላቅ ደስታ ነው። ኢትዮጵያውያን ተባብረን በመሥራታችን ፈጣሪ ረድቶናል። በገንዘባቸው፣ በዕውቀታቸው፣ በጉልበታቸውና በጸሎታቸው በሥራው ውስጥ የተሳተፋችሁ ሁሉ

ሳዊሮስ ሌዊ ክብሩ (@shumyekibru) 's Twitter Profile Photo

"እግዚአብሔር ከዮሴፍ ጋር ነበረ፥ ሥራውም የተከናወነለት ሰው ሆነ..." ዘፍ 39÷2 "የመከናወን" ዓመት ይሁንልዎ!

Daniel Kibret (@danielkibret) 's Twitter Profile Photo

ፀጉሩን ቢያበጥሩት፤ ጥፍሩን ቢያሳድጉት - ድመት ነብር አይሆንም። ሺ ጊዜ ብትቀልበው፤ ድመት ነብር ይመስላል እንጂ ነብር አይሆንም። ድመትዬ ጀግናው፤ ድመትሻ አንበሳው እያልክ ብትዘፍን ድመት ነብር አይሆንም። ዓለም አላፊ ነው፤ ጃውሳ ረጋፊ ነው

ፀጉሩን ቢያበጥሩት፤ ጥፍሩን ቢያሳድጉት - ድመት ነብር አይሆንም። ሺ ጊዜ ብትቀልበው፤ ድመት ነብር ይመስላል እንጂ ነብር አይሆንም። ድመትዬ ጀግናው፤ ድመትሻ አንበሳው እያልክ ብትዘፍን ድመት ነብር አይሆንም። 

ዓለም አላፊ ነው፤ ጃውሳ ረጋፊ ነው