Shewalem Fantahun (Engineer) (@shewalemf) 's Twitter Profile
Shewalem Fantahun (Engineer)

@shewalemf

Structural Engineer (Msc) in AAU!

ID: 1172805903420203008

linkhttp://Shewa.eng.com calendar_today14-09-2019 09:35:29

774 Tweet

572 Takipçi

1,1K Takip Edilen

Shewalem Fantahun (Engineer) (@shewalemf) 's Twitter Profile Photo

የመጀመሪያው ምዕራፍ በዝምታ እና በተጠንቀቅ እንዲሁም አይናችንን ሳንከድን አልፈነዋል። ወደ ቀጣይ ምዕራፍ ስንሻገር የትግራዩ ጉዳይ እንዳስሳለን።

Shewalem Fantahun (Engineer) (@shewalemf) 's Twitter Profile Photo

የትግራይ ወንበዴ፦ በእኔ ቋንቋ ካልሆነ እግዚአብሔርን አታመልክም። መናገር የተሳነው የእግዚአብሔር ሰው፦ ???????

Shewalem Fantahun (Engineer) (@shewalemf) 's Twitter Profile Photo

መንግስት ሽኔን እየገደልኩ ነው ቢልም አላምንም። እሱ ራሱን አይገድልም መንግስት ጥቃት ለመፈፀም የሞከሩትን ይዣለሁ ቢልም አላምንም። የላካቸው ናቸው ጎንደር ላይ የአማራ ኦርቶድክስ የአማራ ሙስሊምን ገደለ። ውሸት ባለቤቱ ተልዕኮ ሰጪው ሆኖ?

Shewalem Fantahun (Engineer) (@shewalemf) 's Twitter Profile Photo

ስለዚህ በአማራ ክልል የሚከሰቱ አለመረጋጋቶች ሰክኑ መጠበቅ ያለበት ራሱ ፎኖ ነው። ፋኖ ትጥቅ ካልፈታ አማራን ካላዳከምን ሥልጣናችን ያሰጋናል ያሉ ሁሉ ኦርቶዶክስ ላይ ይዘምታሉ እየዘመቱ ነው።በነሱ አረዳድ ሁሉም ክልል ያለ ኦርቶ አማራ ነው

Shewalem Fantahun (Engineer) (@shewalemf) 's Twitter Profile Photo

የጉራጌ ክልል መሆን ሲነሳ ሀገሪቷ በእንዲህ አስቸጋሪ ሁኔታ ውስጥ ሆና መጠየቅ ተገቢነት ከሌለው አሁን እየሆነ ያለው የአዲስ አበባ የማካለል ጉዳይ እንዴት ይታያል? ጉራጌን ከዜግነትና ከብሔር በታች ማሳነስ ይበቃል። #ይበቃል

Shewalem Fantahun (Engineer) (@shewalemf) 's Twitter Profile Photo

ህዝባችን ላይ የደረሰው መከራና ህመም ያለህዝብ ምርጫና ፍላጎት ቀድሞውኑ በሕወሓት አገዛዝ በተመሠረተው ዞን ተብሎ በሚጠራው አመራር እንጂ ህዝብ በህዝብ ላይ የሠራው አንዳች በደልም ጭቆናም እንደሌለ ይታወቃል። #ጉራጌ_ክልል

Shewalem Fantahun (Engineer) (@shewalemf) 's Twitter Profile Photo

እኛ ባልናችሁና በወደድነው ልክ ነው የምንመራችሁ ካላቹን ህገመንግስቱን ቅደዱት። ወረቀት ነው።

Shewalem Fantahun (Engineer) (@shewalemf) 's Twitter Profile Photo

አዲስ አበባ ስትወስዱ ነዋሪውን እንኳን አላማከራችሁም። እሱ እንኳን ደግ አረጋችሁለት ይበለው!!!! እኔን ግርም ያለኝ ሥልጣን በሰጣችሁት የጉራጌ ም/ቤት በዲሞክራሲ ውድቅ ያደረገባችሁን ክላስተር በጦር የምታስፈራሩት ግን ምን አስባቹ ነው?

Shewalem Fantahun (Engineer) (@shewalemf) 's Twitter Profile Photo

ሕወሓት አፍኖ የቀበረው ቦምብ ከ27 ዓመት በኃላ ራሱ ላይ ነው የፈነዳው። ጉራጌ ክልል ነው!

Shewalem Fantahun (Engineer) (@shewalemf) 's Twitter Profile Photo

ህገመንግስታዊ ጥያቄ እስኪመለስ ህግና ሥርዓትን እያስተማርን በህግና በሥርዓት ትግላችን ይቀጥላል። ትግላችን ጉራጌ ክልል እስኪሆን እንጂ እርስቱ አምባሳደር እስኪሆን አይደለም።

ህገመንግስታዊ ጥያቄ እስኪመለስ ህግና ሥርዓትን እያስተማርን በህግና በሥርዓት ትግላችን ይቀጥላል።
ትግላችን ጉራጌ ክልል እስኪሆን እንጂ እርስቱ አምባሳደር እስኪሆን አይደለም።
Shewalem Fantahun (Engineer) (@shewalemf) 's Twitter Profile Photo

ጉራጌ ክልል! ሪፈረንድም ለዲሞክራሲ ሪፈረንደም ለነፃነት ሪፈረንደም ለፍትህ ሪፈረንደም ለእኩልነት ሪፈረንደም ለህዝቦች ሉዓላዊነት።

ጉራጌ ክልል!
ሪፈረንድም ለዲሞክራሲ 
ሪፈረንደም ለነፃነት
ሪፈረንደም ለፍትህ
ሪፈረንደም ለእኩልነት
ሪፈረንደም ለህዝቦች ሉዓላዊነት።