Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile
Sewasew Podcasts Network

@sewasewpodcasts

ID: 1685972935691902977

linkhttps://podcast.sewasewmultimedia.com calendar_today31-07-2023 11:17:35

337 Tweet

10 Followers

4 Following

Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

በ“ሌጋል ፕላስ” ፖድካስት ከሕግ ጋር ንክኪ ያላቸው ማናቸውም ጉዳዮች የውይይት ጠረጴዛው ላይ ይቀርባሉ። ሁሉንም የሌጋል ፕላስ ፖድካስቶች ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ (shorturl.at/8C47E) #sewasewmultimedia #sewasewpodcasts

በ“ሌጋል ፕላስ” ፖድካስት ከሕግ ጋር ንክኪ ያላቸው ማናቸውም ጉዳዮች የውይይት ጠረጴዛው ላይ ይቀርባሉ። 

ሁሉንም የሌጋል ፕላስ ፖድካስቶች ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ (shorturl.at/8C47E)

#sewasewmultimedia #sewasewpodcasts
Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

የንጉሱ ቀዳማይ ሀይለስላሴ የአፍሪካ አባት ያስባለው የታሪክ አጋጣሚ 1963 . . ዕለቱን በታሪክ በሰዋስው ፖድካስቶች ኔትወርክ ያዘጋጀላችሁን የዛሬውን ቪድዮ ተከታዩን ሊንክ በመጫን ያግኙት youtu.be/b8kmrsjUQwU #sewasewmultimedia #sewasewpodcasts

Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

የደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ የመሆን ከቀኝ አገዛዝ የመላቀቅ ጉዞ መነሻ 1961 . . ከዓለም ገፆች ዛሬ ይዞላችሁ የቀረበውን ቪድዮ በተከታዩ ሊንክ ይግኙት youtu.be/FU-8uenrEq8 #sewasewmultimedia #sewasewpodcasts

Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

መፍትሔ ያልተገኘለት ቫይረስ 1981 ልክ በዛሬው እለት ነበር አለም ያወቀው | ዕለቱን በታሪክ | ሰዋስው ፖድካስቶች ኔትወርክ 👇 youtu.be/K_F5hswaFxE #sewasewmultimedia #sewasewpodcasts

Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

ግንቦት 30 ንጉስ ሚኒልክን ከንጉስ ተክለ ሀይማኖት ያዋጋው አስገራሚው ጦርነት ተከታዩን ሊንክ በመጫን ያግኙት 👇 youtu.be/Zp-151Gmajg #sewaewmultimedia #sewaewpodcasts

Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

እስራኤል በ 6 ቀን ጦርነት ብቻዋን ከብዙ ሀገራት ገጥማ ድል ያደረገችበት ታሪክ ተከታዩን ሊንክ በመጫን ቪድዮውን ይመልከቱ 👉youtu.be/5eLZ9R60QHE #sewasewmultimedia #sewasewpodcasts

Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

ሮምን ያሸበረው አርበኛ ዘርአይ ደረስ ታሪክ፤ እለቱን በታሪክ፤ ሰዋስው ፖድካስት ሰኔ 7 ቀን 1930 ዓ.ም. ተከታዩን ሊንክ በመጫን ያግኙት 👇 youtu.be/MZP8IJa9u9M #sewasewmultimedia #sewasewpodcastsnetwork

Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ። ዒድ ሙባረክ! ሰዋስው ፖድካስቶች ኔትወርክ #sewasewmultimedia #sewasewpodcasts

እንኳን ለኢድ-አል አደሃ (አረፋ) በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

ዒድ ሙባረክ!

ሰዋስው ፖድካስቶች ኔትወርክ

#sewasewmultimedia #sewasewpodcasts
Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

#ሰዎችን_ለመለወጥ_ምን_እናድርግ? የዛሬው የ“ሶሻል ፕላስ” ፖድካስት ርዕስ “ሰዎችን ለመለወጥ ምን እናድርግ?” የሚል ነው። ዛሬ ከቀኑ 9:00 ላይ ይጠብቁን (youtube.com/playlist?list=…) #sewasewmultimedia #sewasewpodcasts

#ሰዎችን_ለመለወጥ_ምን_እናድርግ?

የዛሬው የ“ሶሻል ፕላስ” ፖድካስት ርዕስ “ሰዎችን ለመለወጥ ምን እናድርግ?” የሚል ነው። 

ዛሬ ከቀኑ 9:00 ላይ ይጠብቁን (youtube.com/playlist?list=…)

#sewasewmultimedia #sewasewpodcasts
Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

ማንነት በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የቃላት ፖድካስት 16ኛ ኤፒሶድ ነገ በሰዋስው ፖድካስቶች ኔትወርክ ዩትዩብ ቻናል( 👉youtube.com/@SewasewPodcas…) እና በሰዋስው መተግበሪያ(👉onelink.to/mubp9y) ይለቀቃል። #sewasewmultimedia #sewasewpodcastsnetwork

ማንነት በሚል ርዕስ የተዘጋጀው የቃላት ፖድካስት 16ኛ ኤፒሶድ ነገ በሰዋስው ፖድካስቶች ኔትወርክ ዩትዩብ ቻናል( 👉youtube.com/@SewasewPodcas…) እና በሰዋስው መተግበሪያ(👉onelink.to/mubp9y) ይለቀቃል።

#sewasewmultimedia #sewasewpodcastsnetwork
Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

ሌጋል ፕላስ ፖድካስት በኤፒሶድ 12 ፤ ከአዲሱ የግል መረጃ ጥበቃ አዋጅ ጋር በተያያዘ የአዋጁን አጠቃላይ ምንነት በሰፊው ዳስሷል። 👉youtu.be/npDWKNsDD3k #sewasewmultimedia #sewasewpodcasts

Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

ሰሜንን ከደቡብ ኮርያ ያጋጠመው የጦርነት ጅማሮ 1950 ፤ ዕለቱን በታሪክ ተከታዩን ሊንክ በመጫን ይመልከቱ 👉youtu.be/SGeOmwWhf9w #sewasewmultimedia #sewasewpodcasts

Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

ከ10 ሚልዮን ብር በላይ ለሚያወጣ ንብረት 10 ዓመት ወደኋላ ተመልሶ እንዲሰራ የሚፈቅደው “የንብረት ማስመለስ” አዋጅ አከራካሪነቱ ቀጥሏል። ሌጋል ፕላስ ፖድካስት በዚህ ዙርያ ያካሔደውን ውይይት በነገው እለት ይጠብቁ። shorturl.at/qIBT5

ከ10 ሚልዮን ብር በላይ ለሚያወጣ ንብረት 10 ዓመት ወደኋላ ተመልሶ እንዲሰራ የሚፈቅደው “የንብረት ማስመለስ” አዋጅ አከራካሪነቱ ቀጥሏል። 

ሌጋል ፕላስ ፖድካስት በዚህ ዙርያ ያካሔደውን ውይይት በነገው እለት ይጠብቁ። 
shorturl.at/qIBT5
Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

ከ10 ሚልዮን ብር በላይ ለሚያወጣ ንብረት 10 ዓመት ወደኋላ ተመልሶ እንዲሰራ የሚፈቅደው “የንብረት ማስመለስ” አዋጅ አከራካሪነቱ ቀጥሏል። ሕግ ነክ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተካሄዱ ውይይቶችን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ (shorturl.at/qIBT5)

ከ10 ሚልዮን ብር በላይ ለሚያወጣ ንብረት 10 ዓመት ወደኋላ ተመልሶ እንዲሰራ የሚፈቅደው “የንብረት ማስመለስ” አዋጅ አከራካሪነቱ ቀጥሏል። 

ሕግ ነክ ርዕሰ ጉዳዮች ላይ የተካሄዱ ውይይቶችን ለማግኘት ማስፈንጠሪያውን ይጫኑ (shorturl.at/qIBT5)
Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

ሌጋል ፕላስ ፖድካስት ኤፒሶድ 13 ተለቋል። ተከታዩን ሊንክ በመጫን ያግኙት 👉youtu.be/nGVe-WXn2_c #sewasewmultimedia #sewasewpodcasts

Sewasew Podcasts Network (@sewasewpodcasts) 's Twitter Profile Photo

ሰዋስው ፖድካስቶች ኔትወርክ ዛሬ በ"ዕለቱን በታሪክ" የአማርኛ መዝገበ ቃላት አዘጋጁን አለቃ ኪዳነወልድ ክፍሌን ይዞላችሁ ቀርቦላችኋል። ተጋበዙ። 👉youtu.be/Umkx-TgTN_Y #sewasewmultimedia #sewasewpodcasts