ሰላም (@sellii__a) 's Twitter Profile
ሰላም

@sellii__a

✝️ዋህዶ

ID: 1255235455022399488

linkhttp://instagram.com/sellii__a calendar_today28-04-2020 20:40:44

527 Tweet

1,1K Followers

121 Following

Sèlâm ፲፮ የኪዳነ † ምህረት😇⛪🙏 ኢትዮጵያን አትናቁ! ወለተ ሚካኤል😇 (@tesfamaryam1221) 's Twitter Profile Photo

💖#ነሐሴ ፮ #ጽንሰታ_ለማርያም!💛 ኦ ድንግል ሆይ በፍትወት ደነስ ዘተጸነስኪ "ድንግል ሆይ ኃጢአት ባለበት ሥጋዊ ፍትወት የተፀነሽ አይደለም"🕯🙏 ሠናይ ቅዳሚት! 💚💛❤

💖#ነሐሴ ፮ #ጽንሰታ_ለማርያም!💛

   ኦ ድንግል ሆይ በፍትወት ደነስ ዘተጸነስኪ 
"ድንግል ሆይ ኃጢአት ባለበት ሥጋዊ ፍትወት የተፀነሽ አይደለም"🕯🙏
   
      ሠናይ ቅዳሚት!
       💚💛❤
ሰላም (@sellii__a) 's Twitter Profile Photo

እግዚአብሔር ብርሃኔና መድኃኒቴ ነው፤ የሚያስፈራኝ ማን ነው? እግዚአብሔር የሕይወቴ መታመኛዋ ነው፤ የሚያስደነግጠኝ ማን ነው:: - የዳዊት መዝሙር 27:1

ሰላም (@sellii__a) 's Twitter Profile Photo

በበደል ምሣር የማትቈረጪ፣ ከኀጢአት ዐውሎ ነፋስ የተነሣ የማትነዋወጪ፣ ዘወትር ፍጹም የምትለመልሚ፣ በዘመኑ ኹሉ የምታፈሪ፣ በወሮች ኹሉ የምትለቀሚ፣ ከዕፅዋት ኹሉ ይልቅ የምታምሪ እመቤቴ ማርያም ሆይ! የተባረክሽ ዕፅ ነሽ፡፡ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

ሰላም (@sellii__a) 's Twitter Profile Photo

“እግዚአብሔር በጽድቁ ከሚመካ ጻድቅ ይልቅ ስለ ኃጢአቱ የሚያለቅስ ዘማዊን ይወድዳል“ - ቅዱስ አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ

ሰላም (@sellii__a) 's Twitter Profile Photo

“እባክህ ጌታዬ ሥጠኝ መስተዋት ፤ የሰው ሥራ ትቼ የእኔን አይበት” - ባለ በገናው

“እባክህ ጌታዬ ሥጠኝ መስተዋት ፤ የሰው ሥራ ትቼ የእኔን አይበት”
    - ባለ በገናው
ሰላም (@sellii__a) 's Twitter Profile Photo

ሰላም ጸጥታ የሚገኝባት የእግዚአብሔርን ቤተ-ክርስትያን አትርሳ፤ ያሸበረቀ አለም የበዛበት አለም ላንተ አይጠቅምህም፤ ወደ እግዚአብሔር ቤት ና፤ ያጣሀውን ሰላም እዚ ታገኛለህ።

Yaregal L.Kebede ♍️ (@ykebedd) 's Twitter Profile Photo

" የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋራ ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ። " ______ዮኋንስ ራዕዩ 4 ፥ 8 _______

" የዕጣኑም ጢስ ከቅዱሳን ጸሎት ጋራ ከመልአኩ እጅ በእግዚአብሔር ፊት ወጣ። "

______ዮኋንስ ራዕዩ 4 ፥ 8 _______
ሰላም (@sellii__a) 's Twitter Profile Photo

"አጠገብህ ስለሌለው ሰው ድክመት በተናገርክ ቁጥር፤ ሰይጣን ይዘፍንበት ዘንድ ምላስህን በገና አድርገህ እንደሰጠህ ይቆጠራል።" ቅዱስ ኤፍሬም ሶርያዊ

ሰላም (@sellii__a) 's Twitter Profile Photo

ክርስቶስ ተንሥአ እሙታን በዐቢይ ኀይል ወሥልጣን አሰሮ ለሰይጣን አግአዞ ለአዳም ሰላም እምይእዜሰ ኮነ ፍስሐ ወሰላም።

ሰላም (@sellii__a) 's Twitter Profile Photo

አንቲ ውእቱ ጽጌ መዓዛ ሠናይ እንተ ሠረፀት እምሥርወ ዕሴይ። ከዕሴይ ስር የወጣሽ መዓዛሽ ያማረ አበባ አንቺ ነሽ።

አንቲ ውእቱ ጽጌ መዓዛ ሠናይ እንተ ሠረፀት እምሥርወ ዕሴይ።

ከዕሴይ ስር የወጣሽ መዓዛሽ ያማረ አበባ አንቺ ነሽ።
ሳምሶን የንግስት ልጅ (@sabebe194) 's Twitter Profile Photo

እስመ ኃያል አንተ እኲት ወስቡሕ ወለከ ስብሐት ለዓለመ ዓለም። ምስጉን ክቡር የምትሆን ኃያል አንተ ነህና ለአንተ ክብር ይገባሃል ለዘለዓለሙ። 🙏🏿

እስመ ኃያል አንተ እኲት ወስቡሕ ወለከ ስብሐት ለዓለመ ዓለም።
ምስጉን ክቡር የምትሆን ኃያል አንተ ነህና ለአንተ ክብር ይገባሃል ለዘለዓለሙ። 🙏🏿