Sasha Senta (@sashasenta) 's Twitter Profile
Sasha Senta

@sashasenta

ID: 1679192826574426113

calendar_today12-07-2023 18:16:59

665 Tweet

26 Followers

82 Following

Ethio Beteseb Media (@ebeteseb) 's Twitter Profile Photo

ምሕላ ፤ ድርድር ፤ ጦርነት ! // ነጭ ነጯን ከመምህር ዘመዴ ጋር #Ethiobesebmedia x.com/i/broadcasts/1…

ሩ - ይርጋቀኔ ♎️ (@g_zhunter) 's Twitter Profile Photo

በ2 ቀን 5 ሚዲያ ላይ እንዳበደ ውሻ እያቅለበለበ ያስወጣህ ምን እንደሆነ ድራማው የገባው ብቻ ያውቀዋል ‼️ መንግሥት ድርድር ከፈለገ ሰነድ አዘጋጅቻለሁ ተባለልኛ!! በአማራ ታሪክ የዘር ጭፍጨፋ ከሚያደርግ ገዳይ ጋር በአደባባይ ለመደራደር የተዘጋጀ

በ2 ቀን 5 ሚዲያ ላይ እንዳበደ ውሻ እያቅለበለበ ያስወጣህ ምን እንደሆነ ድራማው የገባው ብቻ ያውቀዋል ‼️
 
መንግሥት ድርድር ከፈለገ ሰነድ አዘጋጅቻለሁ ተባለልኛ!! በአማራ ታሪክ የዘር ጭፍጨፋ ከሚያደርግ  ገዳይ ጋር በአደባባይ ለመደራደር የተዘጋጀ
liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

ስም ለማጥፋት ከብርሃን የምትፈጥኑ ስም አጥፊዎች የጀግናውን አስረስ ማረ ስም እንደ ጥጥ እያባዘታችሁ ስትበትኑት ለከረማችሁ እጅግ አሳፋሪዎች .. የወንድማችንን ቃለ መጠይቅ አጣማችሁ ሌላ መልክ በማስያዝ የአማራን ህዝብ አይን ብሌን የሆነውን ፋኖ

AmharaAQuila (Elias) (@fanorising) 's Twitter Profile Photo

ሰዉ አመስግኜም አድንቄም አላዉቅም‼️ ምክንያቱም አብዛኛዉ እጅግ ገለባ እና የቲፎዞ ዉጤት ናቸዉ ። ከአብን አመራሮች እስከ ጉምቱዉ ሻለቃ ዳዊት፣ ከ ቴዎድሮስ ትርፌ እስከ ሰናይት ቀርቤ አዉቃቸዋለሁ ብቻ ብዙ ፡ ሁሉም ግን ለሶስት ነገር ባርያ ናቸዉ

ሰዉ አመስግኜም አድንቄም አላዉቅም‼️ ምክንያቱም አብዛኛዉ እጅግ ገለባ እና የቲፎዞ ዉጤት ናቸዉ ። ከአብን አመራሮች እስከ ጉምቱዉ ሻለቃ ዳዊት፣ ከ ቴዎድሮስ ትርፌ እስከ ሰናይት ቀርቤ አዉቃቸዋለሁ ብቻ ብዙ ፡ ሁሉም ግን ለሶስት ነገር ባርያ ናቸዉ
Fitse Fekade (@fitsechilada) 's Twitter Profile Photo

ብልፅግና በሰው ሰርግ እንደሚሰክር እንግዳ ነው:: ከሙሽራ በላይ ጩኽትና ዳንስ ያስገምት እንደሆን እንጂ አያደምቅም:: ሙሽራው ምኒልክና ህዝብ ነው:: ብልፅግና እንደማንኛውም ወረርሽኝ ያልፋል ህዝብ ይቀጥላል! ምኒልክ ዛሬም ንጉስ ነው! #Adwa128

liyu fkir (@liyufkir) 's Twitter Profile Photo

ይኸው ተጀምሯል❗️ የእለተ ማክሰኞ 03-12-2024 የዛሬ ምናለ ..? ቀጥታ ስርጭት አየር ላይ እየተላለፈ ስለሆነ ይኸው ገባ ገባ ብላችሁ ተከታተሉ እላለሁ ወዶቼ መልካም ቀን ይሁንላችሁ 🥰 እንደሁልጊዜው ሁሉ Subscribe .. ✅ Like ..👍 .. Share..🙏