salimjibril49 (@salimjibril49) 's Twitter Profile
salimjibril49

@salimjibril49

ID: 947371568

calendar_today14-11-2012 09:00:58

20,20K Tweet

4,4K Followers

1,1K Following

salimjibril49 (@salimjibril49) 's Twitter Profile Photo

ሀይ ባይ ያጣ የደንብ አስከባሪዎች ስራ? በአደዱስ አበባ በወረዳ 13 ኮልፌ ቀራኒዬ ደንብ ያስከብራሉ ተብለው የተመደቡ ደንቦች ህዝብን በመዝረፍ ላይ ተሰማርተዋል፣መንግስት አንድ ይበላቸው።ያለጉቦ መብላት ምንም ስራ የላቸውም።

salimjibril49 (@salimjibril49) 's Twitter Profile Photo

መንገድ ለማስተካከል ወይም ዛፍ መትከል ከፈለጉ በቅድሚያ ለነሱ ገንዘብ መክፈል ያስፈልጋል ከዚህ ወጪ ጨርሶ አይሞከርም።

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

ከተማችንን የምንሰራው እኛ ነን። ሌላ ሚሰራልን የለም! በትጋት እና በቅንነት መስራት እንዳለብን እናምናለን! Magaalaa keenya kan ijaarru nuyidha. Kan nuuf ijaaru kanbiraan hin jiru! Ciminaafi qajeelummaadhaan hojjechuun akka nurra jiru amanna!

Behiwot Tilahun🇪🇹 በህይወት ጥላሁን🇪🇹 (@behiwottilahun) 's Twitter Profile Photo

መለስ ዜናዊ ነብሱን አይማረውና: በፓርላማ ፊት "ሌብነት ስራ ነው" ብሎ: ትውልዱን ሌባ ከማድረግም በላይ ቤተሐይማኖቶች ሳይቀሩ የፅድቅ ስራቸውን በገንወብ እንዲሸቅጡ ሆነ። የመቃብር ቦታ ሳይቀር በገንወብና በዝምድና ሆኗል😢

salimjibril49 (@salimjibril49) 's Twitter Profile Photo

ህዝብን በጉቦ በማማርላይ የተሰማሩትን ደንብ አስከባሪዎች ላይ እርምጃ ይወሰድልን።

Abiy Ahmed Ali 🇪🇹 (@abiyahmedali) 's Twitter Profile Photo

Un ami dans le besoin est un ami véritable ! Merci pour tout. Emmanuel Macron በተፈለገ ጊዜ የተራዳ እርሱ እውነተኛ ጓደኛ ነው። ለሁሉም እናመሰግናለን። A friend in need is a friend indeed! Thank you for all.

salimjibril49 (@salimjibril49) 's Twitter Profile Photo

ሀገር እንደ ሀገር ማደግ የምትችለው ሁሉም ህብረተሰብ በአቅሙ ሰርቶ ቤተሰቡን መመገብ ስችል ብቻ ነው። ያለው የወቅቱ ሁኔታ ፣ቢሮክራሲ፡ጉቦኛነት፡ሌብነት፡እንኳን ሰርቶ ሊያተርፍ የያዘውን ይዞ እንድቆይ አይፈቅድለትም።ስለዚህ___

salimjibril49 (@salimjibril49) 's Twitter Profile Photo

መንግስት ቢሮ ይዞ ከመቀመጥ ወረድ ብሎ በየቀበለው ያለውን የኑሮ ሁኔታ፡ያለውን ብሮክራሲ፡ያለውን የፀጥታ ሁኔታ ከህዝብ ጋር ምክክር ያድርግ።

salimjibril49 (@salimjibril49) 's Twitter Profile Photo

በየትኛውም የመንግስት መ/ ቤት ጉበኝነት ብሮክራሲ ዓይን ያወጣ ሆኖዋል።ህዝብ እየተማረረ ነው።

salimjibril49 (@salimjibril49) 's Twitter Profile Photo

ጀዋር መሀመድ እንኴን ሀገር ሊመራ ቀርቶ ሚስቱን በትክክል ሊመራ የሚችል ሰው አይደለም።በኦሮሞ ወጣቶች ደም ሊነግድ ካልሆነ በስተቀር።

salimjibril49 (@salimjibril49) 's Twitter Profile Photo

በጥጋብ ስራ ያቆሙትን ባለሞያዎች መንግስት ከስራ አስወግዶ ከቻይና ወይም ከህንድ በኮንትራት አምጥቶ ይተካ።