SaLim (@salim56330423) 's Twitter Profile
SaLim

@salim56330423

im E H

ID: 1463801967088738308

calendar_today25-11-2021 09:30:09

210 Tweet

76 Followers

302 Following

Dr.Abiy Ahmed Fans (@abiy_fans) 's Twitter Profile Photo

ዛሬ ተስፋ ሰንቀናል፤ነገ ተስፋችን እውን ይሆናል፤ከነገ ወዲያ ደግሞ እውን በሆነው ተስፋችን ላይ በኩራት እንረማመዳለን። እኛ ኢትዮጵያውያን የአድዋ ልጆች ነን።ለማንኛውም ወራሪ ሀይል አንበረከክም።ሁሌም አሸናፊዎች ነን። ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹💪

ዛሬ ተስፋ ሰንቀናል፤ነገ ተስፋችን እውን ይሆናል፤ከነገ ወዲያ ደግሞ እውን በሆነው ተስፋችን ላይ በኩራት እንረማመዳለን።
እኛ ኢትዮጵያውያን የአድዋ ልጆች ነን።ለማንኛውም ወራሪ ሀይል አንበረከክም።ሁሌም አሸናፊዎች ነን። 
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች🇪🇹💪
ESELEM (@eselem101) 's Twitter Profile Photo

የኢትዮጵያ ችግር ኦርቶዶክስ ነች? የአፍሪካስ, የኤዢያስ, የደቡብ አሜሪካስ ችግር ከኦርቶዶክስ ሆኖ ይሆን ብዙ ደሀ ሀገሮች ያሉት? ጥላቻ ከሆነ መጥላት ነው ይሄንን ነጮቹ ያሉት ነው የጥላቻ ፖለቲካ ሀገር ያፈርሳል የጥላቻ እምነት ማንነትን ያፈርሳል

Abrham Alehegn Tiruneh / አብርሃም አለኸኝ ጥሩነህ (@abrhamalehegn2) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ደስ አለን ! ጥልቀት ያለው ድህነት፣ እንደመዥገር የተጣበቀ ችግር፣ የማያቋርጥ አለም አቀፍ ጫና እና የጥቂት አገሮች ተንኮል፣ ውስጣዊ መናቆር፣እብሪት ወለድ ጦርነት እና ተከታታይ የሽብር ድርጊት ያላስቆመው የብልፅግና ጉዞ። #It is our Dam !

እንኳን ደስ አለን !

ጥልቀት ያለው ድህነት፣ እንደመዥገር የተጣበቀ ችግር፣ የማያቋርጥ አለም አቀፍ ጫና እና የጥቂት አገሮች ተንኮል፣ ውስጣዊ መናቆር፣እብሪት ወለድ ጦርነት እና ተከታታይ የሽብር ድርጊት ያላስቆመው የብልፅግና ጉዞ። 
#It is our Dam !
Moga’a (@khaduja175) 's Twitter Profile Photo

አድዋ ማለት የአመራር: አንድነት እና ህብረት ውጤት ነው! ይህን በተገቢው አደባባይ ማክበር እንዴት ያሳፍራል?! #UnityForEthiopia #WithdrawHR6600