ሲጳራ የሸዋ ➍➍|💙 (@sadoreotc) 's Twitter Profile
ሲጳራ የሸዋ ➍➍|💙

@sadoreotc

EOTC💒☦️💎 Direction is more important than speed learning 📚sleeping 💤

ID: 1346929597766627328

calendar_today06-01-2021 21:20:30

9,9K Tweet

3,3K Takipçi

475 Takip Edilen

TL💛VE (ሐሴት) (@handmaidogonder) 's Twitter Profile Photo

እንኳንም እኛ ጋር ተወለድክ እንደገና ተወለድ ለጠፋብን የአንድነት መንገድ ምራን እንደፍጥርጥርህ ህግህ ትክክል የፈጣሪ የፈጠረህ ልዩነው የአብሮነት መለያ ክንድህ መይሳው ና ባክህ የመቧደን ህመም አሞናልና የጎጡ መብረቅ መቶናልና እንደገና ካሳ ና

እንኳንም እኛ ጋር ተወለድክ 
 እንደገና ተወለድ
ለጠፋብን የአንድነት መንገድ
ምራን እንደፍጥርጥርህ
ህግህ ትክክል የፈጣሪ የፈጠረህ
ልዩነው የአብሮነት መለያ ክንድህ
መይሳው ና ባክህ
የመቧደን ህመም አሞናልና
የጎጡ መብረቅ መቶናልና
እንደገና ካሳ ና
🖤ህሊና አዘዘ🦅 (@helina_azeze) 's Twitter Profile Photo

አባትና እናቱ አላንድ አልወለዱ፡፡ አባ ታጠቅ ካሣ ያ ወንዱ! ያ አንዱ! 💚💛♥️🦅👑 #206ኛአመትልደት

አባትና እናቱ አላንድ አልወለዱ፡፡
አባ ታጠቅ ካሣ ያ ወንዱ! ያ አንዱ! 
       💚💛♥️🦅👑
#206ኛአመትልደት
🖤ህሊና አዘዘ🦅 (@helina_azeze) 's Twitter Profile Photo

በተወለዱበት ቋራ ንግስናቸውን በጫኑበት በደረስጌ በመናገሻቸው ጎንደር በመጨረሻ ማረፊያቸው ወሎ ቤተአማራ መቅደላ ላይ በአውዱ ተገኝተን እስከምንዘክራቸው ለስንብት 👇 የማይዝለው ክናድዎ ሲዝል የማይሰበረው ሲሰበር እኔን ያገኘኝ ይህ ነበር❤

በተወለዱበት ቋራ
ንግስናቸውን በጫኑበት በደረስጌ
በመናገሻቸው ጎንደር
በመጨረሻ ማረፊያቸው ወሎ ቤተአማራ መቅደላ ላይ በአውዱ ተገኝተን እስከምንዘክራቸው ለስንብት 👇
የማይዝለው ክናድዎ ሲዝል
የማይሰበረው ሲሰበር
እኔን ያገኘኝ ይህ ነበር❤
Sisay M. (Amoraw) (@amorawwub) 's Twitter Profile Photo

የኋላው ኬሌለ... የለም የፊቱ ገና በልጅነቴ የራስ አሞራው ውብነህ ተሰማን አስደማሚ ጀግንነት የእርሳቸው ወታደር ከነበሩት አያቴ እግር ስር ቁጭ ብዬ በብዙ ሰምቻለሁ፡፡ ራስ አሞራው የእውነት ሰው ሳይሆኑ የሆሊውድ Action Film ላይ ያሉ ምናባዊ ሰው

የኋላው ኬሌለ... የለም የፊቱ

ገና በልጅነቴ የራስ አሞራው ውብነህ ተሰማን አስደማሚ ጀግንነት የእርሳቸው ወታደር ከነበሩት አያቴ እግር ስር ቁጭ ብዬ በብዙ ሰምቻለሁ፡፡ ራስ አሞራው የእውነት ሰው ሳይሆኑ የሆሊውድ Action Film ላይ ያሉ ምናባዊ ሰው
🖤ህሊና አዘዘ🦅 (@helina_azeze) 's Twitter Profile Photo

History i documented 8 years ago. ስነጥበብ በተመቸው  ክ/ዘመን ለ40 አመታት በስልጣን የቆዩት እቴጌ ምንትዋብ በፋሲል ግቢ የመጨረሻውን ግንብ ያስገነቡ ናቸው። ዘመን የማያሳድፈው የቀለም ቅመማ እና አዲስ ስላስተዋወቁት የጎንደሪን አሳሳል ስልት...

🖤ህሊና አዘዘ🦅 (@helina_azeze) 's Twitter Profile Photo

ስምህ ሲተረጎም ምኒልክ ማሸነፍ ምኒልክ ከፍታ ምኒልክ መሰልጠን ምኒልክ ደስታ ምኒልክ ነፃነት ምኒልክ መዘመን ትውልድ ያከብርሃል ገና ለሺ ዘመን። #አድዋ129 #Adwa129

ስምህ ሲተረጎም
ምኒልክ ማሸነፍ ምኒልክ ከፍታ
ምኒልክ መሰልጠን ምኒልክ ደስታ
ምኒልክ ነፃነት ምኒልክ መዘመን
ትውልድ ያከብርሃል ገና ለሺ ዘመን።
#አድዋ129 #Adwa129
Baroque (@mamuyey) 's Twitter Profile Photo

ወገን ይችን YouTube ሚዲያ subscribe በማድረግ እናበረታታው ዘንድ በአክብሮት እንጠይቃለን! youtu.be/f6ubgEz9vzo?si…

Mahlet ⛪️ 🦁 🦅 (@wudasema) 's Twitter Profile Photo

የሊቀ መዘምራን ይልማ ሀይሉ አዲስ መዝሙሮች: ገቢዉ መክሊት ለተሰኛ የበጎ አድራጎት ድርጅት