ሔምLock_rio☄💔 (@rioflax) 's Twitter Profile
ሔምLock_rio☄💔

@rioflax

እኔ የአለም ዜጋ ነኝ።

ID: 1428703449487712267

calendar_today20-08-2021 13:00:36

61 Tweet

77 Followers

231 Following

ሔምLock_rio☄💔 (@rioflax) 's Twitter Profile Photo

ደና ነኝ...😥🔇 እሚነጋ በማይመስል ጭለማ ውስጥ አንድ የመንገድ ማብራት በበራበት ወንበር ላይ ተቀምጫለሁ… ይመስለኛል ግን ደና ነኝ

ሔምLock_rio☄💔 (@rioflax) 's Twitter Profile Photo

:( አንዳንዴ እድሉን አጊኝቼ… እንደጎዳሺኝ በጎዳሁሽ እላለሁ… ግን እኔንጃ! …እድሉንም ባገኝ እማደርገው አይመስለኝም… ያው ታውቂ የለ… ሰው መጉዳት አልችልም…አንቺን ደግሞ… መጥላትና መጉዳት እማይታሰብ ነው!!😒

ሔምLock_rio☄💔 (@rioflax) 's Twitter Profile Photo

:( ብዙ ሰዎች ሲመሽ አይወዱም… እኔ ግን ቢመሽ እመርጣለሁ… ለምን መሰለሽ? ሲመሽ ብዙ ሰዎች ወደየቤታቸው ይገባሉ። የሚወዱትን ሰው ከመምሸቱ በፊት ለማግኘት ብዙ ሰዎች ይገባሉ… ሰው ያሌላቸው ሰዎች ደግሞ…

ሔምLock_rio☄💔 (@rioflax) 's Twitter Profile Photo

:( …ፍለጋ ይወጣሉ…እኔ ሲመሽ ደስ ይለኛል… በጨለማ እሚሄዱ… ሰዎች ብርሃንን ያገኛሉ…ይባል የለ? …ሲመሽ ምንም ነገር አያስፈራም… ምክንያቱም ሲመሽ ሰው ይመጣል እንጂ አይሄድም… ማለቴ በሂወት ውስጥ!!

ሔምLock_rio☄💔 (@rioflax) 's Twitter Profile Photo

:( አንዳንዴ መጥላት ያለብንን ወደን…መውደድ ያለብንን ደሞ እንጠላለን…እኔ ደሞ ቶሎ ነው እማምነው…ወሸት እሚባል ያለ እስካይመስል አምናለው…ማመኔን አልጠላውም…ግን እማምንበት መንገድ ያናደኛል…

ሔምLock_rio☄💔 (@rioflax) 's Twitter Profile Photo

የሚከተልህ ሁሉ አድናቂህ አይደለም…አንበሳም ሁሌ ሚዳቆን ይከተላታልና… @Hemlock_70

ሔምLock_rio☄💔 (@rioflax) 's Twitter Profile Photo

ሴቶች ግን ምነኛ ሞኞች ናቸው… follow እና like ስናደርግላቸው የምናደንቃቸው ነዋ የሚመስላቸው?😁 . . ቆይ ግን መቼ ነው … አንበሳ ሁሌ ሚዳቆን የሚከተላት …ስለሚያደንቃት ሳይሆን ሊበላት እንደፈለ የሚገባቸው?😎

ሔምLock_rio☄💔 (@rioflax) 's Twitter Profile Photo

:) ሰዎች ለለማኝ እንጂ ለምን ለፈላስፋ ገንዘብ እንደማይሰጡ ታውቃለህ? ‹‹ምክንያቱም አንድ ቀን ለማኝ እንጂ ፈላስፋ እንደማይሆኑ ስለሚያውቁ ነው››

ሔምLock_rio☄💔 (@rioflax) 's Twitter Profile Photo

አብዛኛዎቹ ግጭቶች እና ውጥረቶች በቋንቋ ምክንያት የሚከሰቱ ናቸው።ለቃላቶች በጣም ትኩረት አትስጥ ፣ በፍቅር ሀገር ውስጥ ቋንቋ የራሱ የሆነ ቦታ የለውም። ፍቅር ውብ ዝምታ ነው ፡፡ 💉፦ሸምዝ ታብሪዝ