Tsegaw TGD  (@realtseg) 's Twitter Profile
Tsegaw TGD 

@realtseg

webDev | graphicDesign | Tech | በጌታ |
Language Enthusiast |

wants to be a breath of fresh air in a 🌎 polluted with division & hate. RT≠🤝

ID: 758932841216389121

linkhttps://instagr.am/realtseg calendar_today29-07-2016 07:51:04

2,2K Tweet

1,1K Takipçi

567 Takip Edilen

Tsegaw TGD  (@realtseg) 's Twitter Profile Photo

🎵🎶 ሁሉ እንዲድን አንዷ እንዳትጠፋ ቢገደው ያ መልካም እረኛ በረት ያለውን ይተውና ይሄዳል እሷኑ ፍለጋ 🎧 #ፍቅር

🎵🎶
ሁሉ እንዲድን አንዷ እንዳትጠፋ
ቢገደው ያ መልካም እረኛ
በረት ያለውን ይተውና
ይሄዳል እሷኑ ፍለጋ 

🎧 #ፍቅር
Sena (@sena_hailu097) 's Twitter Profile Photo

"በጠማማ መንገድ ከሚሄድ ባለጠጋ ያለ ነውር የሚሄድ ድሀ ይሻላል።" ምሳሌ 28÷6

Gebeta Maps (@gebetamaps) 's Twitter Profile Photo

እንኳን ለ1447 ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የመተሳሰብና የደስታና እንዲሆንላችሁ ገበታ ማፕስ ትመኛለች። Gebeta Maps wishes you a joyful Eid ul-Fitr Festivity! Eid Mubarak! #Ethiopia #ramadan #Maps #GebetaMaps

እንኳን ለ1447 ኛው የዒድ አልፈጥር በዓል በሰላም አደረሳችሁ። በዓሉ የመተሳሰብና የደስታና እንዲሆንላችሁ ገበታ ማፕስ ትመኛለች።

Gebeta Maps wishes you a joyful Eid ul-Fitr Festivity! Eid Mubarak!

#Ethiopia #ramadan #Maps #GebetaMaps
Tech Nerd (@technerd556) 's Twitter Profile Photo

We killed Google Forms. Pine AI builds your entire form from a single prompt... questions, branding, themes, analytics. Everything. Instantly. No dragging fields. No manual setup. No excuses. It's live today. Try it free. 🌲 pine.roggy.site

Depraved Wretch (@wretchedsam23) 's Twitter Profile Photo

ደስታ የሚለካው በሳቅ ብዛት ሳይሆን፤ በስቃይ ውስጥ በምናቀነቅነው የምሥጋና ዝማሬ ነው!

Sena (@sena_hailu097) 's Twitter Profile Photo

'ኢየሱስ'ይሄ ስም ከሞት ያድናል ከዲያብሎስ እስራት ነፃ ያወጣል የዘላለም ህይወት ይሰጣል ያሳርፋል ሰላም ይሰጣል ፍጥረት ሁሉ ይንቀጠቀጡለታል ከስም ሁሉ በላይ የሆነ ስም።

A Family Freindly Account (እገሌ) (@elroi_w) 's Twitter Profile Photo

ዘፈን እና ዘፈናምነትን አስመልክቶ ትውልዱ ከፍረጃ ያለፈ ጠንካራ መልስ ከቤተክርስትያን እና ከስነ መለኮት አጥኚዎች ይፈልጋል! በፍረጃ የማናልፈው ትውልድ መጥቷል ቤተክርስትያን ደግሞ ጥልቅ እንቅልፍ ላይ ናት። #Sami