ሉቃስ  (@qallidetu) 's Twitter Profile
ሉቃስ 

@qallidetu

ሰብ ኩን!!

ID: 1305365578111242240

linkhttps://t.me/EOTCiconography calendar_today14-09-2020 04:39:58

6,6K Tweet

2,2K Followers

508 Following

ራስ ቢትወደድ (@ras_ephi) 's Twitter Profile Photo

"የሠው ልጅ ክቡር፤ ሠው መሆን ክቡር " "ሠው ሞቷል፥ ሠው ሊያድን ሠውን ሊያከብር በደግነት በፍቅር፣ በክብር ተጠርቶ በክብር ይሄዳል… ሠው ሊኖር፥ ሠው ሞቶ … ክብር ለአድዋ ጀግኖች! ኢትዮጵያችን በነፃነት ለዘላለም ትኑር! #Adwa129 #አደዋ129

"የሠው ልጅ ክቡር፤ ሠው መሆን ክቡር " 

"ሠው ሞቷል፥ ሠው ሊያድን
ሠውን ሊያከብር
በደግነት በፍቅር፣ በክብር ተጠርቶ
በክብር ይሄዳል…
ሠው ሊኖር፥ ሠው ሞቶ …

ክብር ለአድዋ ጀግኖች!
ኢትዮጵያችን በነፃነት ለዘላለም ትኑር!
#Adwa129
#አደዋ129
Abba Henok Archbishop (@archbishophenok) 's Twitter Profile Photo

"ወአንትሙሰ እምነ እግዚአብሔር ወሞእክምዎ ለእኩይ፤ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል" ፩ ዮሐ ፬፥፬ እንኳን ለ፻፳፱ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ። እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ ! You, dear

"ወአንትሙሰ እምነ እግዚአብሔር ወሞእክምዎ ለእኩይ፤ እናንተ ከእግዚአብሔር ናችሁ አሸንፋችኋቸውማል" ፩ ዮሐ ፬፥፬

እንኳን ለ፻፳፱ኛው የዓድዋ ድል መታሰቢያ በሰላም አደረሰን አደረሳችሁ።

እግዚአብሔር ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያን ይባርክ ! 

You, dear
ሳምሶን (@samaddisa) 's Twitter Profile Photo

My dear EthioTweeps, I am here needing you hand! My cousin Hanan Esmael is suffering with Cancer & she is under treatment with chemotherapy. I am here requesting your prayer and assistance 🙏. Below is her go fund me link. RT please 🙏 gofund.me/9ab5511e

Nahom Teklu (@nahomteklu_) 's Twitter Profile Photo

Here is a great investigative read from BBC Amharic about the demolition of #AddisAbeba architectural & urban #heritages. bbc.com/amharic/extra/…

Bereket Admassu (@bereket_admassu) 's Twitter Profile Photo

ለወትሮው የተማረ ማለት ምሕረትን ከአምላኩ ያገኘ፤ በአምላክ የተማረ ማለት ነው፡፡ አምላክ የሚደሰትበትን መንፈሳዊ ጥበብ ጥንቅቅ አድርጎ ያወቀ፤ እውቀቱንም በስራ የተገበረ፤ በአምልኮቱ ምሕረትን ከአምላኩ የሚዘወትር፡፡

ሉቃስ  (@qallidetu) 's Twitter Profile Photo

የቤትህ ቅናት በልታኛለች፥ የግርፋት ገመድን በማጣት ሥጋዬ ዝላለች፧ እኔም ቤትህ ነኝ፥ በቅናት ገርፈህ አስተካክለኝ! ምኩራብ

የቤትህ ቅናት በልታኛለች፥
የግርፋት ገመድን በማጣት ሥጋዬ ዝላለች፧

እኔም ቤትህ ነኝ፥ በቅናት ገርፈህ አስተካክለኝ!

ምኩራብ
ሉቃስ  (@qallidetu) 's Twitter Profile Photo

“…ጌታችሁ በምን ሰዓት እንዲመጣ አታውቁምና እንግዲህ ንቁ።" ማቴ. ፳፬፥፵፪

አጋፋሪ (@tesafari) 's Twitter Profile Photo

የእኛው ወገኖች ሐኪሞቻችን ጥያቄ አንስተዋል በተገቢው መልሱላቸው። ተጉዘንበት ባላዋጣንና በከሸፈ መንገድ መጓዝ ሁላችንም ይጎዳናል። ሕዝብ ያያል።ያዳምጣል።ይታዘባል። በንቀት የተጀመረ ጉዳይ በምን እንደሚጠናቀቅ እናውቃለን። ከቆዳችሁ ምከሩ!

Fitsum Asnakech Tilahun MD (@fitse_t) 's Twitter Profile Photo

😥 #SupportEthiopianDoctors ሌባው አልታወቀም እንጂ ተዘርፈን ነው - እነሱን - እደሜያቸውን ፣ ታታሪነታቸውን ፣ ልፋታቸውን ሀገርን ደግሞ የሚያክማትን ነው የዘረፉት

😥 #SupportEthiopianDoctors

ሌባው አልታወቀም እንጂ ተዘርፈን ነው 
- እነሱን - እደሜያቸውን ፣ ታታሪነታቸውን ፣ ልፋታቸውን 
ሀገርን ደግሞ የሚያክማትን ነው የዘረፉት
አጋፋሪ (@tesafari) 's Twitter Profile Photo

ዕውቀት ቢወዳደር ድርሰት ቢፎካከር ሁልጊዜ ቅኔ ናት የድርሰቱ ጀምበር ከበደ ሚካኤል

ሉቃስ  (@qallidetu) 's Twitter Profile Photo

"በሁሉ እንገፋለን እንጂ አንጨነቅም፤ እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፤ እንሰደዳለን እንጂ አንጣልም፤ እንወድቃለን እንጂ አንጠፋም.." 2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:8-9

"በሁሉ እንገፋለን እንጂ አንጨነቅም፤ እናመነታለን እንጂ ተስፋ አንቆርጥም፤ እንሰደዳለን እንጂ አንጣልም፤ እንወድቃለን እንጂ አንጠፋም.."

2 ወደ ቆሮንቶስ ሰዎች 4:8-9