Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profileg
Ermias Mulugeta

@mulugetaermias1

Former Editor in chief @addismaleda Newspaper #iam from the #Future. Officially citizen of #Heaven ሩጫ ለፈጣኖች፤ሰልፍም ለኃያላን አይደለም... #PanAfricanist #ጋዜጠኛ አውርቶ አደር

ID:1052905542560010240

calendar_today18-10-2018 12:53:38

25,0K Tweets

6,7K Followers

1,7K Following

Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

በምግብ ቤቱ ውስጥ ሻይ፣ ቡና እንዲሁም ለስላሳ እንደማይሸጥ እህተ ማሪያም አስታውቃለች!

account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

የመገጭ ግድብን ጨምሮ በርካታ ግንባታቸው የተንጓተቱ መሰረተ ልማቶች በጥቂት ወራት ተሰርተው እንዲጠናቀቁ ትዕዛዝ ተላልፏል።

account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

'I don't think hell is as bad as the path I have walked to reach Saudi Arabia. The tumultuous journey didn't end upon reaching my destination; instead, it went from bad to worse. Can a person be so heartless towards their fellow human beings?'
A returnee speaks😢

account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

በየትኛው ምክንያት ነው በተደጋጋሚ የተገረፋችሁት?

ስዕሉ ግን ምንም አልገባኝም። ወደ ኋላ እንዲገለበጥ እየረዳችው ነው ?

በየትኛው ምክንያት ነው በተደጋጋሚ የተገረፋችሁት? ስዕሉ ግን ምንም አልገባኝም። ወደ ኋላ እንዲገለበጥ እየረዳችው ነው ?
account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

አሽከርካሪዎች ናቸው የክልላችን ድምቀቶች እና ዋልታዎች ይልሃል አፋር። ሰመራን አቋርጠው ለሚያልፉ አሽከርካሪዎች ውሃ በመስጠት ፍቅራቸው እየገለፁ ነው Afar my people🥰

አሽከርካሪዎች ናቸው የክልላችን ድምቀቶች እና ዋልታዎች ይልሃል አፋር። ሰመራን አቋርጠው ለሚያልፉ አሽከርካሪዎች ውሃ በመስጠት ፍቅራቸው እየገለፁ ነው Afar my people🥰
account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

እህተ ማሪያም በ 8.5 ሚሊዮን ብር ወጪ አዲስ ምግብ ቤት መክፈቷን ይፋ አድርጋለች።

እህተ ማሪያም በ 8.5 ሚሊዮን ብር ወጪ አዲስ ምግብ ቤት መክፈቷን ይፋ አድርጋለች።
account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

Hey ppl have some respect ለረዳቶቻችን። የሆነ የቤቱን መሰረት አንስተሽ ወልውይው አይነት ትዕዛዝ ምን የሚሉት ነገር ነው ? 🙄🤔

account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

ሳቄ እንዲህ ይረብሻል እንዴ? ገላመጡኝ አይገልፀውም🙄 ረ-Hima😎🤔 ን ቢያዩ ምን ሊሉ ነው ?

ለማንኛውም የድምፅ ብክለትን በጋራ እንከላከል።
የቀን ሸበላ ዓርብዬ 🥰

account_circle
Ermias Mulugeta(@mulugetaermias1) 's Twitter Profile Photo

I think I should stick with የፆም ምግብ። የፍስክ ምግብ አዝለፈለፈኝ እኮ ። ምንድነው ይሄ ሁሉ ድካም😪

account_circle