Mulugeta Abera Ayalew (@muluget98950194) 's Twitter Profile
Mulugeta Abera Ayalew

@muluget98950194

Construction Engineer

ID: 1430132846480576521

calendar_today24-08-2021 12:01:39

913 Tweet

722 Followers

1,1K Following

Muktarovich Ousmanova (@mousmanova) 's Twitter Profile Photo

ህፃናትን እንደ አረጋውያን በሀዘን አስተከዛችሁ። ሀዘን ከቤታችሁ አይውጣ። ደስታ ይራቃችሁ! ጥላችሁ ያስበርግጋችሁ። እድሜ ልካችሁን ስትደነግጡ ኑሩ‼እየሸናችሁ ሽንት ይወጥራችሁ፣ እየጠጣችሁ ውሃ ይጥማችሁ። ምድር ተከፍታ ትዋጣችሁ‼#Ethiopia

ህፃናትን እንደ አረጋውያን በሀዘን አስተከዛችሁ። ሀዘን ከቤታችሁ አይውጣ። ደስታ ይራቃችሁ! ጥላችሁ ያስበርግጋችሁ። እድሜ ልካችሁን ስትደነግጡ ኑሩ‼እየሸናችሁ ሽንት ይወጥራችሁ፣ እየጠጣችሁ ውሃ ይጥማችሁ። ምድር ተከፍታ ትዋጣችሁ‼#Ethiopia
Joe Biden (@joebiden) 's Twitter Profile Photo

During National Small Business Week, we celebrate the unstoppable spirit in every entrepreneur nationwide. Small businesses are the engine of our economy and the heart and soul of our communities.

Seyoum Argaw (@seyoumargaw) 's Twitter Profile Photo

ወልቂጤ ውስጥ የማእከላዊ ኢትዮጵያ ክልል ጉባዔ እንዳይደረግ የሚጠበቅብን ሁሉም እናድርግ።

Mulugeta Abera Ayalew (@muluget98950194) 's Twitter Profile Photo

ዉድ የጉራጌ ብሄረስብ አባለት እንኳን ለጉራጌ የበዓልና ቋንቋ ሲንቦዝይም ቀን በሰላም አደረሳቹ። መልካም በዓል። ወርቃማ ህዝብ ፤ ወርቃማ በዓል።

telebirr (@telebirr) 's Twitter Profile Photo

🏆🎁 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለሙ! የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን በመከተል፣ በመውደድና በማጋራት የ10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት በዕጣ ያሸንፉ! 🔗 x.com/telebirr ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ! #telebirr #Ethiotelecom

🏆🎁 10 ጊ.ባ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ይሸለሙ!

የቴሌብር ትዊተር ገጻችንን በመከተል፣ በመውደድና በማጋራት የ10 ጂቢ ወርኃዊ የኢንተርኔት ጥቅል ሽልማት በዕጣ ያሸንፉ!

🔗 x.com/telebirr

ቤተሰብ ይሁኑ፤ ይሸለሙ!

 #telebirr
#Ethiotelecom